Latest posts

Etcare Official
27 Sept, 11:00
ፎሮፎርን ተሰናብተው ጤናማ ፀጉር ይፈልጋሉ? መፍትሄው OG የፀጉር ዘይት ነው! በተፈጥሯዊ የባህር ዛፍ እና ጉሎ ዘይት የበለፀገው የetcare ምርት ፀጉርን ከስሩ አጠንክሮ እና ንጹህ አድርጎ ለረጅም ጊዜ ይቆያል። ሳያመልጦት ከሰኞ ጀምሮ የሚጀምረውን በBuy 2 Get 1 free እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! ዛሬውኑ ይሞክሩት! #etcare #icare #youcare #wecare #OGbyetcare #NaturalHair #EthiopianBeauty #ፀጉር


Etcare Official
27 Sept, 07:03
https://vt.tiktok.com/ZSbjRSFeL
Etcare Official
26 Sept, 10:52
በኢቲኬር የተዘጋጀው ግራንድ ቢኦፒ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታዳሚዎች በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል። በልዩ አቀራረብ የምርትና ቢዝነስ ገለጻ የሰጡት፡ የኢቲኬር ኤክፐርት አሰልጣኝ በእምነት አበበ ፣ ኤክስፐርት አሰልጣኝ ኤፍሬም ተፈራ እና የኢቲኬር ማናጀር አበበች ሲመል ሲሆኑ፣ መድረኩን በስኬት የመራው የኢቲኬር ሊደር እንዳወቅክ አያሌው ነው። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial




Etcare Official
26 Sept, 06:00
#Buy2Get1free እንኳን አደረሳችሁ!ልዩ የመስቀል በአል መዳረሻ ፕሮሞሽን ከኢቲኬር ለኢቲኬሪያንስሰኞ መስከረም 18 ለ 1 ቀን የሚቆይ ታላቅ የምርት ሽያጭ ፕሮሞሽን። በሁሉም የኢቲኬር ቅርንጫፎች Buy 2 Get 1 Free promotion ተግባራዊ ይሆናል። ሰኞ መስከረም 18 ብቻ ስለሆነ ለስጦታዎ ይዘጋጁ! ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በአቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial


Etcare Official
26 Sept, 03:20edited
እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ!ኢቲኬር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የምርት አስተዋዋቂዎች ፣ ደንበኞች እና ሰራተኞች እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። መልካም በአል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial


Etcare Official
25 Sept, 14:31
#EtcareSocialResponsibility የነገ ተስፋን አብረን እንገንባ፡ የኢቲኬር የመሪዎች ቡድን ለእዝነት የሰረብራል ፓልሲ መርጃ ድርጅት ድጋፍ አደረገ! የኢቲኬር ሊድ ቲም እና የአዲስ አበባ አሶሺየት ቲም "ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ" በሚል መሪ ቃል ለተዘጋጀው የእግር ጉዞ T-shirt በመግዛት ለእዝነት የሰረብራል ፓልሲ ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች መርጃ በኢትዮጵያ አጋርነታቸውን አሳይተዋል። ጥቅምት 8 በሚካሄደው በዚህ በጎ አድራጎት ላይ በመሳተፍ ለህፃናቱ እና ለወላጆቻቸው ተስፋንና ድጋፍን ለማበርከት የተቻለ ሲሆን፣ ሁላችንም እንደ ኢቲኬሪያንስ በማህበራዊ ኃላፊነታችን ግንባር ቀደም ልንሆን ይገባል! ድርጅቱን ለመጎብኘት ወይም ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ: አድራሻ: አዲስ አበባ — ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ፣ ከ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አለፍ ብሎ፣ ከውሃ ልማት ፊት ለፊት ባለው ቅያስ 40 ሜትር ገባ ብሎ (ከፒያሳ ሆቴል ፊት ለፊት)። የድርጅታችንን እሴት በተግባር ላሳዩት መሪዎቻችን እና የቡድን አባላቶቻችን ምስጋናችን የላቀ ነው! #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial




Etcare Official
25 Sept, 13:00
ኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በቅዳሜ ቀን 16/01/2019 አ.ም በነገው እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ጀምሮ ግራንድ ቢኦፒ በኢትኬር ዋና መስሪያ ቤት የሚሰጥ ሲሆን ስለ etcare ምንነት፣ የአሰራር ሂደት፣ስለ ምርቶቹ እና የክፍያ መንገዶች ገለፃ የሚሰጥበት የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በድምቀት ይከናወናል። የነገውን ገለፃ የኢቲኬር ኤክስፐርት ትሬነር በእምነት አበበ ፣ የኢቲኬር ኤክስፐርት ትሬነር ኤፍሬም ተፈራ እና የኢቲኬር ማናጀር አበበች ሲመል የሚሰጥ ሲሆን ፣ የኢቲኬር ሊደር እንዳወቀ አያሌው ደግሞ መድረኩን ይመራዋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial


Etcare Official
25 Sept, 09:28
ዋሴ ደሞዜ (ኢቲኬር ማናጀር) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት። ኢቲኬር #Congratulations #etcaremanager #WaseDemoze #Rankachiever #icare #youcare #wecare #etcare Etcare


Etcare Official
22 Sept, 18:25
ለኢቲኬር ሊደሮች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና! የህይወት ክህሎቶችዎን ከፍ ለማድረግ እና አዲስ የግል እና ሙያዊ ስኬት ከፍታ ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነዎት?ዳንኤል አያሌው የ ኒውሮ ሊንጉስቲክ ፕሮግራሚንግ (NLP) አሰልጣኝ ጋር! 🗓 Date: ሀሙስ መስከረም 14 ⏰ Time: ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ: 📍 Location: ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት 💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 200 ETB #etcare #icare #Youcare #wecare @etcareofficial


Etcare Official
22 Sept, 13:01
https://vt.tiktok.com/ZSqEbbsXL
Etcare Official
22 Sept, 12:36
የልምድ ልውውጥ እና የድል አድራጊዎች ታሪክ!በቅርቡ በስኬት የተጠናቀቀውን የድሬዳዋ እና ሐረር የፕሮሞሽን ጉዞ አስመልክቶ፣ የፕሮሞሽን አቺቨርስ ያሳለፉትን ድንቅ ልምድ እና የጉዞ ትዝታቸውን የሚያካፍሉበት ልዩ መርሃ-ግብር ተዘጋጅቷል! በቀን: እሮብ ፣ መስከረም 13 በቀጣይ ለሚኖሩ ፕሮሞሽኖች በአቺቨርነት ታሪክ ለመፃፍ የሚያነሳሱ ልምዶችንና ምስጢሮችን ለመስማት በቦታው ተገኝተው የዚህ መርሃ-ግብር አካል ይሁኑ!#etcare #ExperienceSharing #icare #youcare #wecare @etcareofficial


Etcare Official
21 Sept, 08:56
የታላቁ ጉዟችን ፍጻሜ!ከባቡር ወርደን በሰላም ወደ etcare ዋና መስሪያ ቤት በመመለስ፣ የጉዟችንን የመጨረሻ ቁርስ በጋራ ተመግበናል። በዚህም የነበረንን ድንቅና የማይረሳ የጉዞ ጊዜ በሙሉ ስኬት አጠናቀናል። በመላው ጉዟችን አብራችሁን ስለነበራችሁ፣ ላሳያችሁን ድጋፍና አብረን ላሳለፍናቸው ውብ ትዝታዎች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን! በቀጣዩ ፕሮሞሽናችን በአዲስና በተሻለ ስራ እስክንገናኝ ድረስ ደህና ሁኑልን! #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial




Etcare Official
21 Sept, 08:19
https://youtu.be/QNA45v9M2xMYouTubeየኢቲኬር ድሬ-ሀረር የጉዞ ፕሮሞሽን Day 3!ሙሉ ቪድዮ በቅርቡ! #etcare #ICare #YouCare #WeCare #diredawa #harar @etcareofficial2,320Open in Telegram
Etcare Official
20 Sept, 18:32
#Day4 የ4ኛው ቀን ውሎቀናችንን በጣፋጭ ቁርስ ከጀመርን በኋላ፣ ቀጥታ ወደ ታዋቂው "አሸዋ ገበያ" በመምራት ሸመታ አድርገናል። በመቀጠልም የድሬዳዋን ልዩ ባህላዊ ምግብ ለመቅመስ ወደ "ይመኙ ድንች" አምርተን ድንቅ ጊዜ አሳልፈናል።በእነዚህ ውብ ትዝታዎች ታጅበን ወደ አዲስ አበባ የሚደረገውን የመልስ ጉዟችንን ጀምረናል።#etcare #icare #youcare #wecare #diredawa #harar @etcareofficial




Etcare Official
19 Sept, 23:58
#Day3 የ3ኛው ቀን ድንቅ ምሽት!ከ120 ዓመታት በፊት በተገነባው ታሪካዊው "ድሬዳዋ ቤተ-መንግሥት" ውስጥ ለኢቲኬሪያንስ የተዘጋጀውን ንጉሣዊ የእራት ግብዣ እና የባህላዊ ልብስ ፕሮግራም (culture day) በደማቅ ሁኔታ አሳልፈናል። የዕለቱ ቆይታችንም በዚህ ድንቅ መርሀ-ግብር ተጠናቋል! ጉዞዋችንን በመከታተል አብረውን ይቆዩ! #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial




Etcare Official
19 Sept, 21:40
ታላቅ የምስራች ከኢቲኬር!ውድ ኢቲኬሪያንስ፤ እስከ መስከረም 20 ቀን ድረስ ይቆያል ተብሎ የነበረው የሲሼልስ ፕሮሞሽን፣ በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን (CEO) አቶ ማቴዎስ መባ ዛሬ በተካሄደው ልዩ የእራት ግብዣ ላይ ለተጨማሪ 20 ቀናት እንደተራዘመ አብስረዋል!እስከ ጥቅምት 10 ቀን ድረስ ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ የዚህ ድንቅ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!#etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial


Etcare Official
19 Sept, 15:05
#Day3 ከታሪካዊቷ ሐረር ከተማ ማለዳ በመነሳት የቁልቢ ገብርኤር ገዳምን በመጎብኘት ለቀጣይ ቀናት ቆይታ ወደምናደርግባት የበረሐዋ ንግስት (ትንሿ ኢትዮጲያ) በመባል የምትታወቀው ድሬ ደዋ ከተማ አምርተናል። በጠዋት ቆይታችንም ጥንታዊውን እና የቀድሞ የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡርን በአሁን ስያሜው ድሬ ደዋ-ደወሌ ምድር ባቡር ጎብኝተን በታሪካዊው ባቡር ሽርሽር አድርገን በልዩ የምሳ ፕሮግራም ጠዋታችንን ጨርሰናል። የጉዟችንን ይዘቶች ገፃችንን ይከታተሉ! #etcare #icare #youcare #wecare #diredawa #harar @etcareofficial



Links
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
