Latest posts

Ethio Construction Engineering
25 Sept, 15:00
#ADVERTISEMENTጎጆ Shine የጽዳት አገልግሎት - የንፅህና አጋርዎ! / Your trusted cleaning partner./ለ መኖሪያ ቤቶች ለ ሆቴሎች ለ ሬስቶራንቶች ለ ካፌዎች ለ Guest house ለ ሱፐር ማርኬቶች ለ ቢሮዎች ለ ትምህርት ቤቶች ለ ሆስፒታሎች ለ construction ሳይቶች ለ GYM ቤቶች ለ event አዳራሾች ሙሉ የ ቤት ጽዳት አገልግሎት እንሰጣለን።ቤትዎ ወይም የመስሪያ ቦታዎ ንጹህ፣ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ጎጆ Shine ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች እና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ጥራት ያለው የጽዳት አገልግሎት ይሰጥዎታል።□ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ 🛋️ የሶፋ እና የ ፍራሽ እጥበት 🧹 የምንጣፍ እጥበት እና የአረቢያን መጅሊስ እጥበት 🏢 የቤት እና የቢሮ ጽዳት ✨ ጥልቅ ጽዳት (Deep Cleaning) 🏗️ ከግንባታ በኋላ ጽዳት 🪟 የመስኮትና መስታወት ጽዳት 🚗 የመኪና እጥበት (Car Wash)ያሉበት ድረስ መጥተን በታማኝነትና በጥራት እናገለግላለን!📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 📱 0986416457 📱 0965635149 📱 0704982721🔻Website:- http://gojoshine.vercel.app#የጽዳትአገልግሎት #GojoShine #CleaningService #AddisAbaba #Ethiopia


Ethio Construction Engineering
25 Sept, 13:28
👉የዚህ መደገፊያ ግንብ ስም ማን ይባላል? Gabion Retaining Wall / የጋቢዮን መደገፊያ ግንብ!በምስሉ ላይ በቀይ ቀስቱ የተመለከተው እና የመንገዱን የጎን አፈርና ስሎፕ የሚደግፈው መዋቅር Gabion Retaining Wall (የጋቢዮን መደገፊያ ግንብ) ይባላል።🔹 Gabion Basket፦ በጠንካራ የብረት መረብ ሳጥኖች ውስጥ ተስማሚ የሆኑ ድንጋዮችን በመሙላት ይሰራል። 🔹 Stepped / Tiered Structure፦ በምስሉ እንደሚታየው ግንቡ በደረጃ ወደ ላይ እየተደራረበ ተሰርቷል። ይህም የግንቡን መረጋጋት ለማጠናከር ይረዳል። 🔹 Gravity Retaining Wall፦ የጋቢዮን ግንብ በከፍተኛ የራሱ ክብደት የአፈርን የጎንዮሽ ግፊት በመቋቋም የመሬት መናድን ለመቆጣጠር ይረዳል። 🔹 Good Drainage፦ በድንጋዮቹ መካከል ክፍተት ስላለ ውሃ በቀላሉ እንዲያልፍ ያደርጋል። ይህም ከግንቡ ጀርባ የሚከማች የውሃ ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል። 🔹 Slope & Erosion Protection፦ በተራራማ መንገዶች፣ በወንዝ ዳርቻዎች እና በስሎፕ አካባቢዎች የአፈር መሸርሸርንና የስሎፕ መናድን ለመቆጣጠር ይጠቅማል።⚠️ በሳይት ላይ ሊታሰቡ የሚገቡ ነጥቦች፦1️⃣ የሚሞሉት ድንጋዮች ጠንካራና ዘላቂ መሆን አለባቸው። 2️⃣ የጋቢዮን ሳጥኖች በLacing/Tie Wire በጥሩ ሁኔታ መታሰር አለባቸው። 3️⃣ በግንቡ እና በኋለኛው አፈር መካከል ተስማሚ Filter/Geotextile መጠቀም የአፈር መሸርሸርን ይቀንሳል። 4️⃣ የግንቡ መሠረትና አጠቃላይ መረጋጋት በዲዛይኑ መሠረት መፈተሽ አለበት።💬 እርስዎ ይህን የጋቢዮን ግንብ በሳይት ላይ አይተውታል? የግንቡን ትክክለኛ ስም ያውቃሉ? 👇@etconp


Ethio Construction Engineering
25 Sept, 12:12
👉የግንባታ ስራ ላይ የደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ስታንዳርድን የመተግበር አስገዳጅነትየኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን (ኢኮባ) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት አዳዲሶችን ጨምሮ 48 ያህል ሀገራዊ የህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶችን ወደ ስራ ማስገባቱ ይታወሳል።ከእነዚህ ውስጥ አንዱና ዋነኛው የሆነው "የግንባታ ስራ ቦታ ላይ የደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ስታንዳርድ" ምን እንደሚጠይቅ እነሆ፡- ዕቅድ ማዘጋጀት፡ ማንኛውም የግንባታ ፕሮጀክት ሲጀመር የስራ ከባቢ ዕቅድ፣ የግንባታ ቦታ አቀማመጥ እና የደህንነት ዕቅድን ያካተተ ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ዕቅድ መዘጋጀት አለበት።ኃላፊ ወይም ኮሚቴ መመደብ፡ ስራ ተቋራጩ የስራ ቦታ ደህንነትን የሚከታተል ኃላፊ መመደብ ወይም የሰራተኞች ተወካይን ያካተተ ኮሚቴ ማቋቋም አለበት።የግል መከላከያ እቃዎች፡ ሰራተኞች የስራ ቦታ ደህንነት መከላከያዎችን (PPE) በአግባቡ መጠቀማቸውን ማረጋገጥ ቀዳሚ ግዴታ ነው።ግንዛቤና ስልጠና፡ ስለ ስራ ቦታ ደህንነት በቂ መረጃ መስጠት እና ስልጠና ማመቻቸት አማራጭ የሌለው አስገዳጅ ተግባር ነው።ድንገተኛ አደጋ ምላሽ፡ አደጋ ሲከሰት የሚወሰዱ እርምጃዎች፣ የሚገናኙ አካላት፣ አቅራቢያ የሚገኙ የህክምና ተቋማት እና የመጓጓዣ ሁኔታዎች ግልጽ ሊሆኑ ይገባል።⚠️ ማሳሰቢያ፡ በ2015 ዓ.ም የወጣው ደንብም ሆነ አዲሶቹ ስታንዳርዶች እንደሚደነግጉት፣ የግንባታ ቦታዎች ደኅንነታቸው የተጠበቀና በሰዎች ጤና ላይ ጉዳት የማያደርሱ መሆናቸውን ማረጋገጥ የሁሉንም የስራ ተቋራጮች ሙያዊ፣ ሰብአዊ እና ሕጋዊ ግዴታ ነው።Via Ethio Con@etconp
Ethio Construction Engineering
25 Sept, 09:29
forwarded from @kelematadshub
🚨 ሰበር ዜና! 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስበወር 1% ብቻ እየከፈሉ የሱቅ ባለቤት የምትሆኑበት እድል እንደቀጠለ ነው::በሳርቤት,በቡልጋሪያ እና በገላንከ10ካሬ ጀምሮ እስከ 861ካሬ በፈለጉት የካሬ አማራጭከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለባቸው ቦታዎች፣ ለሬስቶራንት፣ ካፌ እና የንግድ መደብሮች የተመቸ።ከ1.8 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ ወይም በ25% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት መሆን ይችላሉይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።+251998878106ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇http://t.me/realtorbisrat_bot/realtorbisrat


Ethio Construction Engineering
24 Sept, 16:13
🏗️ Construction Project Management & Cost Control System🇪🇹 ለኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የተዘጋጀ ሙሉ የExcel ሲስተም! የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ ክፍያ፣ ፕሮግረስ፣ Cash Flow እና የፕሮጀክት አፈጻጸም በአንድ እና ሙሉ በሙሉ Editable Excel System ያስተዳድሩ!✅ BOQ & Quantity Takeoff ✅ Cost & Actual Cost Tracking ✅ Payment & IPC Management ✅ EVM – Earned Value Management ✅ Cash Flow & P&L Analysis ✅ Variation & Change Log ✅ Advance Payment & Retention ✅ Risk & Milestone Tracking ✅ Unit Rate Library ✅ Payment History ✅ Real-Time Project Monitoring ✅ Unlimited Data 📘 User Guide Included👷 ለContractors፣ Project Managers፣ Quantity Surveyors፣ Engineers፣ Consultants እና Construction Companies ተስማሚ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab379e956fc3_etconp
Ethio Construction Engineering
24 Sept, 10:46
📐የሳይት ኢንጂነሪንግ የሌቭሊንግ (Surveying) ጥያቄ🚥በአውቶ ሌቭል (Auto Level) ስራ ወቅት በሌቭሊንግ ስታፍ (Levelling Staff) ላይ የሚታየውን ንባብ በትክክል ማንበብ ለሳይት ሌቭሊንግ፣ ለምድር ቆረጣ/ሙላ (Cut & Fill) እና ለኮንክሪት ሌቭል ቁጥጥር ወሳኝ ነው።🌟በምስሉ ላይ የሚታየውን ንባብ በትክክል አንብበውታል?A) 1.230 m B) 1.250 m C) 1.280 m D) 1.300 m💡 የእርስዎን መልስ ከነምክንያቱ ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ! ትክክለኛውን አሰራር እና ንባብ በቅርቡ በኮሜንት መስመር የምናጋራ ይሆናል።🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG @etconp


Ethio Construction Engineering
24 Sept, 07:00
🏗️ Construction Project Management & Cost Control System🇪🇹 ለኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የተዘጋጀ ሙሉ የExcel ሲስተም! የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ ክፍያ፣ ፕሮግረስ፣ Cash Flow እና የፕሮጀክት አፈጻጸም በአንድ እና ሙሉ በሙሉ Editable Excel System ያስተዳድሩ!✅ BOQ & Quantity Takeoff ✅ Cost & Actual Cost Tracking ✅ Payment & IPC Management ✅ EVM – Earned Value Management ✅ Cash Flow & P&L Analysis ✅ Variation & Change Log ✅ Advance Payment & Retention ✅ Risk & Milestone Tracking ✅ Unit Rate Library ✅ Payment History ✅ Real-Time Project Monitoring ✅ Unlimited Data 📘 User Guide Included👷 ለContractors፣ Project Managers፣ Quantity Surveyors፣ Engineers፣ Consultants እና Construction Companies ተስማሚ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab379e956fc3_etconp
Ethio Construction Engineering
24 Sept, 05:38
👉10 Essential Surveying Instruments & Their Uses🚥Surveying instruments are essential for accurate measurement, positioning, levelling, alignment, and setting out in civil engineering and construction projects.1. Total Station – Measures horizontal and vertical angles, distances, and coordinates electronically. Used for topographic surveys, setting out, traversing, and construction layout.2. Automatic Level – Measures differences in elevation and establishes horizontal lines. Commonly used for levelling, height-difference measurements, profiles, and site grading.3. Theodolite – Measures precise horizontal and vertical angles. Used for angular measurements, traversing, alignment, and control surveys.4. GNSS/GPS Receiver – Uses satellite signals to determine accurate geographic coordinates and elevation. Useful for geodetic control, topographic surveys, GIS mapping, and large-area surveys.5. Laser Level – Projects a visible horizontal or vertical reference plane. Used for levelling, alignment, interior layouts, and construction works.6. Measuring Tape – Provides direct linear measurements over short distances. Useful for setting out, checking dimensions, and general site work.7. Surveying Prism (Retroreflector) – Reflects the total station's signal back to the instrument for accurate distance measurement. Used in traversing, setting out, and deformation monitoring.8. Ranging Rod / Levelling Staff – Used with surveying instruments to establish points and read elevations. Important for levelling, height differences, profiles, and cross-sections.9. Plumb Bob – Provides a true vertical reference using gravity. Used for transferring points vertically and checking the alignment of columns, walls, and other elements.10. Field Notebook – Used to record measurements, observations, sketches, calculations, and site information during surveying work.🌟Key point: Accurate surveying starts with selecting the appropriate instrument, proper calibration, careful setup and centering, multiple observations, and systematic recording of field data.@etconp
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 17:49
📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconpYe-BunaProfessional Interim Payment Certificate IPC Excel Template
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 15:56
👉በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የፕሮጀክት መዘግየት የተለመደ ፈተና ቢሆንም፣ ከውል አንፃር ግን የራሱ የሆነ ከባድ የህግ እና የገንዘብ ተጠያቂነት አለው።🌟አንድ ተቋራጭ (Contractor) ፕሮጀክቱን በውሉ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ( Completion Time) አጠናቆ ለEmployer/Client ሳያስረክብ ሲቀር፣ ለሚፈጠረው አላስፈላጊ መዘግየት የሚከፍለው የካሳ ቅጣት Liquidated Damages (ወይም በ FIDIC አጠራር Delay Damages) በመባል ይታወቃል። ይህንን የካሳ ቅጣት በተመለከተ FIDIC Red Book 2017 አሰራር ግልፅ የሆኑ ድንጋጌዎችን ያስቀምጣል።🚥በውሉ Sub-Clause 8.2 መሠረት ተቋራጩ ሙሉውን ስራ ወይም በውሉ የተከፋፈሉ የፕሮጀክቱን ክፍሎች (Sections) በ Contract Data በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አጠናቆ የማስረከብ ጥብቅ ግዴታ አለበት። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ጊዜው ካለፈ፣ በVSub-Clause 8.8 መሠረት ቀጣሪው በዘገየበት ቀናት ልክ የካሳ ቅጣቱን የማስፈጸም መብት ይኖረዋል።⏺እርግጥ ነው፣ የቅጣቱ አጠቃላይ ድምር በ Contract Data ላይ ከተቀመጠው ከፍተኛ ገደብ (Maximum Amount) መብለጥ አይችልም፤ እንዲሁም ቅጣቱን መክፈሉ ተቋራጩ ስራውን አጠናቆ የማስረከብ ቀሪ የውል ግዴታዎቹን አያነሳለትም።▶️ወደ PPA ስንመጣም ደግሞ፣ በመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ተግባራዊ የሚሆነው ይህ የ PPA Standard Bidding Document ይህንን ሃሳብ በግልፅ ይደግፈዋል።☄በ PPA GCC መሠረት የ Liquidated DamagesYe-Bunaየኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ | የተግባር መመሪያ
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 14:04
https://youtu.be/2BlfNITZzUM?si=-NsJbMB25VC1CJYAYouTube🚀 ETABS Full Course – Part 20 | Structural Design & Analysis Tutorial Continue the complete ETABS course from Beginner to Advanced with this practical, step-by-step tutorial focused on structural analysis and design. In Part 20, we continue the ETABS workflow…
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 13:05
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ🌟የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconpYe-BunaTENDER PREPARATION SUITE Ethiopian PPA 2025
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 11:25
👉በመንገድ Construction ላይ BM/Benchmark ሲቋቋም በየተወሰነ ርቀት GPS Control Point የሚወሰደው ለምንድን ነው❓ ━━━━━━━━━━━━━━━ 🚥በመንገድ (Road Construction) ላይ BM (Benchmark) ሲቋቋም በየተወሰነ ርቀት GPS Control Point የሚወሰደው ምክንያቶች አሉ።1. BM (Benchmark) ምንድን ነው? ━━━━━━━━━━━━━ ✅Elevation (RL) የሚያሳይ ቋሚ መመዘኛ ነጥብ ነው። ✅በLevel instrument ተጠቅመው የከፍታ ሥራዎችን ለመጀመር ያገለግላል።2. GPS Control Point ምንድን ነው? ━━━━━━━━━━━━━ ✅X, Y እና Z (Easting, Northing, Elevation) በትክክል የሚያሳይ ቋሚ ነጥብ ነው። ✅Total Station እና GNSS/GPS ሥራ ለማስጀመር ያገለግላል።3. ለምን BM ብቻ አንጠቀምም? ━━━━━━━━━━━━━ ✅ምክንያቱም BM ከፍታ (RL) ብቻ ይሰጣል፤ አቀማመጥ (Coordinates) አይሰጥም። ነገር ግን GPS Control Point ሙሉ Coordinate (X, Y, Z) ይሰጣል።4. GPS Control Point ጥቅሙ ━━━━━━━━━━━━━Ye-BunaProfessional Road Construction Cost Estimation & BOQ Excel Template
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 09:07edited
👉የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው አሁናዊ የገበያ ዋጋ 📆 ቀን፦ 12/01/2019 ዓ.ም🏗️ አሁናዊ የኮንስትራክሽን ሱብ-ስትራክቸር ማቴሪያል ዋጋ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔩 1. ብረት 8 mm — 900.0010 mm — 1,406.0012 mm — 2,025.0014 mm — 2,758.0016 mm — 3,600.0020 mm — 5,633.0024 mm — 8,105.00 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 07:08
📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconpYe-BunaProfessional Interim Payment Certificate IPC Excel Template
Ethio Construction Engineering
22 Sept, 05:07edited
👉የኮንስትራክሽን ኪሳራ ከየት ይጀምራል?🌟በኮንስትራክሽን ሕግ መሠረት የፕሮጀክት ኪሳራ በአንድ አካል ብቻ አይጀምርም።🚥የፕሮጀክቱ ስኬት ወይም ውድቀት✅ በአሰሪ (Employer/Client)፣ ✅በአማካሪ (Consultant) እና ✅ በኮንትራክተር (Contractor) የጋራ ኃላፊነት ነው።☝ነገር ግን በሕጋዊ እና በሙያዊ እይታ፣ የተሳሳተ የግዥ ውሳኔ (Improper Procurement Decision) የፕሮጀክት አደጋን የሚጨምር ዋና ምክንያት ነው።1. የአሰሪው (Employer) ሕጋዊ ኃላፊነት አሰሪው ዝቅተኛ ዋጋን ብቻ መመልከት የለበትም።▶️በConstruction Law መሠረት የአሰሪው ኃላፊነት የሚከተሉትን ያካትታል፦ ▶️በትክክል የተዘጋጀ የግንባታ ዲዛይን ትክክለኛ የወጪ ግምት (Engineer's Estimate) ፍትሃዊ የጨረታ ሂደት ▶️በአቅምና በብቃት የተመሰረተ የኮንትራክተር ምርጫYe-BunaConstruction Project Financial Management Excel System
Ethio Construction Engineering
21 Sept, 16:06
📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconpYe-BunaProfessional Interim Payment Certificate IPC Excel Template
Ethio Construction Engineering
21 Sept, 14:59
🏗️የReinforced Concrete (RC) ዲዛይን🌟የRC ዲዛይንን ለመረዳት ፎርሙላዎችን በመሸምደድ ብቻ መጀመር አያስፈልግም።🚥በመጀመሪያ የህንፃውን የጭነት አሰራርና የኮንክሪት እና የአርማታ ብረት ባህሪ መረዳት ይጠቅማል።1️⃣ ጭነት የት ይሄዳል?ማንኛውም ህንፃ የሚሸከማቸው ጭነቶች አሉት፦• የህንፃው የራሱ ክብደት • የግድግዳ ክብደት • የወለል ንጣፍና ሌሎች ቋሚ ጭነቶች • የሰዎችና የእቃዎች ጭነት • የንፋስ ጭነት • የመሬት መንቀጥቀጥ ጭነትከዚያም ጭነቱ በአጠቃላይ፦Slab → Beam → Column → Foundation → Soil
Ethio Construction Engineering
21 Sept, 12:56
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ🌟የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconpYe-BunaTENDER PREPARATION SUITE Ethiopian PPA 2025
Ethio Construction Engineering
21 Sept, 11:57
👉በአንድ የግንባታ ፕሮጀክት ውስጥ የፕሮጀክት ማናጀሩ፣ የኮንትራክተሩ፣ የክሊያንቱ ፣የአርክቴክቸሩ፣ የሳይት ኢንጅነሩ ፣የሰርቬይን ኢንጅነሩ፣ የማቴሪያል ኢንጅነሩ፣ የጅኦሎጅስቱ ፣የኳንቲቲ ሰርቬየሩ ዋና ዋና የስራ ዝምድናቸው በአጭር እንዲህ በፍሎው ቻርት በአጭሩ ማሳየት ይቻላል፦ ━━━━━━━━━━━━━ 1. Client → የፕሮጀክቱ ባለቤት/ዋና ውሳኔ ሰጪ2. Project Manager → ጠቅላላ የፕሮጀክት Time, Cost, Quality & Coordination ይመራል3. Architect → Design & Architectural Drawing4. Contractor → የግንባታ ሥራውን ያስፈጽማል5. Site Engineer → በሳይት የቴክኒክ አፈጻጸምን ይመራል6. Survey Engineer → Setting-out, Level, Alignment & Measurement7. Material Engineer → Material Testing & Quality Control8. Geologist → Soil/rock & Ground Condition Investigation9. Quantity Surveyor → BOQ, Quantity, Valuation & CostControlYe-Bunaየኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ | የተግባር መመሪያ
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
