gram news
ETHIO ARSENAL channel avatar

ETHIO ARSENAL

@ethio_arsenal

–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

ProjectsENSports

425,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 19:32

    📷"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    7,9702291072Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 18:13

    በአዲስ አበባ እምብርት የተቀጣጠለው የመድፈ ኞቹ gunners media የስፖርትና የፍቅር ማዕከል በመሆን አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ነው !ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ኢትዮጵያ)​አዲስ አበባ በአለም የስፖርት አፍቃሪዎች ዘንድ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ያላቸው ተወዳጅነት አዲስ ነገር ባይሆንም የሰሜን ለንደኑ አርሰናል (gunners media)በኢትዮጵያውያንና በአፍሪካውያን ደጋፊዎች ዘንድ ያለው ልዩ የፍቅርና የታማኝነት ቦታ ግን ሁልጊዜም የተለየና አስደማሚ ነው።​ይህንን ለክለቡ ያላቸውን የጠለቀ ፍቅርና የስፖርታዊ ጨዋነት መንፈስ በተግባር ለማሳየት ቁርጠኛ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው በጉርድ ሾላ ሳልተ ምህርት ሳተማ ህንፃ ላይ የከፈቱት gunners media በአሁኑ ወቅት የብዙዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ይገኛል።​ይህ ማዕከል የደጋፊዎች መሰብሰቢያና ደስታቸውን ማጋሪያ ቤት ከመሆን አልፎ ነገ ለብዙ ወጣቶች የህልም የዕድልና የተስፋ በር የሚከፍት የስፖርት አካዳሚ የመሰረት ታላቅ ራዕይ ሰንቆ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።gunners media ለሀገራችን የስፖርት ዕድገት አዲስ ባህልን እያስቆጠረና ወጣቶችን ለአካል ማጎልበቻና ለተሻለ ነገር እያዘጋጀ የሚገኝ የራዕይ ምሳሌ ሆኗል። ​ በዚህ ታላቅና አነቃቂ እንቅስቃሴ የተሳቡ በርካታ ታዋቂ ሠወች ማዕከሉን በመጎብኘት ላይ የሚገኙ ሲሆን ትናት ማክሰኞ ረ/ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሪና ተወዳጁ የፊልም ተዋናይ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ በስቱዲዮው ተገኝው ልዩ ጉብኝት አድርገዋል። ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሪ በታዋቂው የgunners media ግቢ በመገኘት ድንቅና የማይረሳ ጉብኝት ማድረጋቸው እንዳስደሰታቸው ገልፀው ለስፖርቱ ዓለም እና ለእግር ኳስ ባላቸው ጥልቅ ፍቅርና አመለካከት ዙሪያ የሚከተለውን ጠንካራ እና ማራኪ መልእክት አስተላልፈዋል ።"ዛሬ ስፖርት መላውን ዓለም ያስተሳሰረ ዘመናዊ ስልጣኔ ነው አርሰናል ደግሞ የእኛ መለያ እና መገለጫ ብራንዳችን ነው! ከምንም በላይ አርሰናል ዘረኝነትን አጥብቆ የሚፀየፍ እና ለእኩልነት የቆመ ታላቅ ክለብ በመሆኑ የዚህ ታላቅ የመድፈኞቹ' ቤተሰብ አካል መሆኔ እና ክለቡን መደገፌ ለእኔ ታላቅ ኩራት እና ክብር ነው !" ብለዋል ።ረ/ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሪ ንግግራቸውን በማያያዝ አርሰናል የምስረታ ታሪኩ እና የአሁኑ ቁመናው ዘረኝነትን የሚያግድ ብዝሃነትን የሚያከብርና እኩልነትን የሚያስቀድም ታላቅ ተቋም መሆኑ ጎልቶ ተንጸባርቋል ብለዋል ።​አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ በበኩሉም ምንም እንኳን የየትኛውም ክለብ ደጋፊ እንዳልሆነ ቢገልፅም በሳተማ ህንፃ በሚገኘው gunners media የተመለከተውን የመድፈኞቹ ፍቅር ከአዲስ አበባ እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ያለውን ጥልቅ ስሜት እንደሚያንፀባርቅ አድናቆቱን ገልጿል። ወጣቶች እራሳቸውን ለስፖርትና ለአካል ማጎልበቻ እያዘጋጁ አዲስ የስፖርት ባህል ለመገንባት የሚያደርጉት ጥረት የታላቅ ዕድገት ማሳያ መሆኑን በመጠቆም የሚድያውን የወደፊት ተስፋና ሞቅ ያለ ድባብ አድንቋል።​የ gunners media መስራቾች በበኩላቸው ለረ/ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጃዋሪና ለተወዳጁ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ጥሪያቸውን ተቀብለው በማዕከሉ በአካል በመገኘታቸው ስላበረታቷቸውና ሰፊ ውይይት ስላደረጉ የተሰማቸውን ጥልቅ ደስታና ምስጋና ገልፀውላቸዋል ። ​ስፖርት የሰላም የፍቅር የአንድነትና የእውነተኛ ወዳጅነት መንገድ መሆኑን በተግባር እያሳየ የሚገኘው gunners media አሁንም በሩን ለሁሉም የአርሴናል ደጋፊወችና የስፖርት አፍቃሪዎች ክፍት አድርጎ ይጠብቃል። Gunners media ይህንን ድንቅ የስፖርትና የፍቅር ድባብ እንድትካፈሉ የወጣቶቻችንም የወደፊት ተስፋ እንድታበረታቱ ጥሪውን ያስተላልፋል! ​gunners media የዛሬ ደስታ የነገ ህልም የሁላችንም የስፖርት ፍቅር የአንድነትና የነገይቱ የስፖርት ህልማችን መነሻ ! አበቃሁ ።- Alebachew DesalegnSHARE @ETHIO_ARSENAL
    16,000971Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 18:00

    አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት ትክክለኛው ተጨዋች ካልተገኘ በጥር የዝውውር መስኮት ትልቅ ዝውውር የማድረግ ፍላጎት የላቸውምየፈለጉት ተጨዋች ካልተገኘ እስከ ክረምት መጠበቅ ይመርጣሉ::- Fabrzio Romano 🎖"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    16,2002955316Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 17:51edited

    አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለዮክሬሽ የቀረቡለትን ጥያቄዎች ውድቅ አድርገዋልዮክሬሽ በአርሰናል አይነኬ ተጨዋች ባይሆንም አርሰናል ባለፈው ክረምት ጥያቄዎችን ውድቅ አድርገዋል::- Fabrzio Romano 🎖"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    16,50036243135Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 17:41edited

    አርሰናል የአጥቂ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም አሁንም ሁኔታዎችን እየመረመረ ነው አርቴታ አጥቂ ማስፈረም ዋነኛ ኢላማው ነው ነገር ግን አስቸኳይ ነገር አይደለም አርሰናል ዝውውሩን በጥር ወይም በመጪው ክረምት ሊያደርግ ይችላል ትልቅ የመሆን እድል ያለው ግን በመጪው ክረምት ነው ክለቡ በርካታ ተጨዋቾችን እየተመለከተ ሲሆን ክሩፒ ተጠቃሹ ነው:: - Fabrzio Romano 🎖 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    17,0003672718Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 17:33

    አርሰናል የአጥቂ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም አሁንም ሁኔታዎችን እየመረመረ ነውአርቴታ አጥቂ ማስፈረም ዋነኛ ኢላማው ነው ነገር ግን አስቸኳይ ነገር አይደለምአርሰናል ዝውውሩን በጥር ወይም በመጪው ክረምት ሊያደርግ ይችላል ትልቅ የመሆን እድል ያለው ግን በመጪው ክረምት ነውክለቡ በርካታ ተጨዋቾችን እየተመለከተ ሲሆን ክሩፒ ተጠቃሹ ነው::- Fabrzio Romano 🎖"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    16,8002625486Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 16:40

    ❤️ ለCR7 አድናቂዎች ብቻ!👇
    5,51010731Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    23 Sept, 16:40

    " ፕሪምየር ሊግ እና ቻምፒዮንስ ሊግ ማሸነፍ እፈልጋለሁ " ቡሩኖ ፈርናንዴዝ"አለም ዋንጫ የሌለው ሰው GOAT አይባልም" ሪኬልሜ" ከገንዘብ ይልቅ ሴክስ የተሻለ ደስታ ይሰጣል " ላፖርታእንደዚህ አይነት ለየት ያሉ አዝናኝ እና አስገራሚ የ እግር ኳስ አስተያየቶች ለማግኘት JOIN በማለት ተቀላቀሉ።🔥
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    5,570469Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 19:53

    🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ ከኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ጋር በልምምድ ላይ!SHARE @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    2,1806118Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 18:56

    🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በዚህ ሳምንት ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጋር በግዳጅ ላይ የሚገኙት ተጫዋቾቻችን።የእኛ ኩራቶች! ❤️🤍“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    9,41025553422Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 16:58

    🚨❤️🤍 ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል፤ ቀጣይ ይፋዊ ሂደቶችም ይከናወናሉ። ስምምነቱ የደመወዝ ጭማሪን ያካተተ ሲሆን፣ ሚኬል አርቴታ የዝውውር ስራዎችን በማስተባበር እና በሌሎች ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ዋና ተዋናይ ሆኖ ይቀጥላል። በቃል ደረጃ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ~Fabrizio Romano “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    19,80078121161073Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 16:57

    forwarded from @ethiopokerofficial

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    18,40016Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 16:04

    ▪️|| ለቀጣዮቹ 3 ሳምንታት ሀገራቸውን ወክለው የሚጫወቱ የክለባችን ተጫዋቾች !በሰላም ተመለሱ 🫡"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    20,1003753954Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 15:41

    ▪️|| ከ ሀገራት ጨዋታ መልስ የክለባችን 6 ጨዋታዎች ፤ ምን ያህሉን ማሸነፍ እንችላለን ?"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    21,000304206Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 15:33

    🚨በ 1000-1500 ብር ምን ሊያደርጉበት ይችላሉ ?እኛ ጋር ጅንስ ሱሪዎችን በዚህ ዋጋ በብዛት ተረክበው ስራ መስራት ይችላሉ ።አናግሩን 👉 : @Familfashion10 📞 Call : +251969018398በፍሬ መግዛት የምትፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉https://t.me/Familyfashion1010
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    19,200159221Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 15:11

    📸በተመሳሳይ የአለም ሻምፕዮኖቹም የስፔን ብሄራዊ ቡድን ካምፕን ተቀላቅለዋል።🇪🇸🔥“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    19,300293496211Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 14:56

    🎂 መልካም ልደት ለቀድሞው የአርሰናል አማካይ ኢማኑኤል ፔቲ!ፔቲ በአርሰናል ቤት ባሳለፈው የመጀመሪያ ወቅት ከፓትሪክ ቪዬራ ጋር በመሆን የፕሪሚየር ሊግንና የኤፍኤ ካፕን በማሸነፍ ድርብ ዋንጫ አሳክቷል።በግራ እግሩ ኳስን በመቆጣጠርና ጨዋታን በአንድ ኳስ መቀየር የሚችል ልዩ አማካይ ነበር።መልካም ልደት ፔቲ! 🎉❤️"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    18,800272253Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 14:48

    አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከማንኛውም ክለብ በላይ ብዙ ርቀት (118.7 Km) ሸፍኗል።"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
    18,100399488731Open in Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 14:48

    forwarded from @bluebet_official

    የማትገመት ሰው ሁን😎ብሉ ቤት ላይ በፉስት ኬኖ 1,000,000 ብር አሸንፍ💰🌐 ዌብሳይቱን ለመጠቀም VPN ይጠቀሙ🌐5️⃣አሁኑኑ ብሉ ቤትን ተቀላቀሉ https://bluebet.net/signup/?promoter_code=TB7530941
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL
  • ETHIO ARSENAL

    22 Sept, 14:48

    forwarded from @kehaligames

    🎅🔥 ድልን የተራበ ሰው የሚጫወተው ጨዋታ 🔥🎅🔥 HITSLOT ጨዋታን በምርጡ የካሲኖ ጨዋታ መድረክ kehali.games ላይ በመጫወት ሀብታም ይሁኑ!PLAY NOW | BOT
    Image from a post by ETHIO ARSENALImage from a post by ETHIO ARSENAL