gram news
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ channel avatar

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

@ethio_chelsea

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA

ProjectsENSports

217,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 21:01edited

    እንስቶቹ እየመሩ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል #HT @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    941263Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 20:44edited

    #CFC¶ ሰናይ አዳራ ቤተሰብ 💙 ነጋችን እንደዚ ፎቶ ያማረ እና ደስታ የተሞላበት ይሁን ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    1,1602821Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 20:06

    #CFC¶ ኧረ አሎንሶ ሌላ ድንቅ ባለተሰጥኦ የተሟላ ብቃት ያለው ተጫዋች ልናጣው ነው ። ኩዌንዳ ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ይሁን ግን ካፖች ላይ ለምን እንደማያስገባው ግራ ያጋባል ። ለአሰላለፋችን ትክክለኛ wing back ነበር ። በግራም ሆነ በቀኝ ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    1,7804041Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 19:58

    #CFC¶ ብዙ ገፆች ኤስቴቫኦ በቼልሲ ደስተኛ አይደለም ይላሉ ። ነገር ግን እሱ በራሱ አፍ ቼልሲ ውስጥ ብዙ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች አሉ ። በማስፈልግ ጊዜ ቡድኑን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ነው ያለው ። እውነት ነው ሚዲያ ላይ ደስተኛ አይደለሁም ላይል ይችላል ። ግን ለምን ተቀያሪ እንደሆነ እና በማን እንደተበለጠ እራሱ በደንብ ይገባዋል ። የገባውም ይመስላል ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    1,940381Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 19:54edited

    #CFCቼልሲ ማለት በአጠቃላይ ይሄ ነው ።¶ CHAMPION OF ENGLAND¶ CHAMPION OF EUROPE¶ CHAMPION OF THE WORLDPRIDE OF LONDON , CHELSEA FOOTBALL CLUB 💙@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    1,960811021Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 19:49edited

    የእንስቶቹ አሰላለፍ ወቷል @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    2,00035411Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 19:43edited

    #CFCባለፉት 15 አመታት ብቻ....¶ 13 ዋንጫዎች አሳክተናል ።¶ 8ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ናቸው ።¶ 5ቱ የሀገር ውስጥ ዋንጫዎች ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    2,070591071Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    23 Sept, 19:40edited

    #CFC በዚ ሲዝን በሊጉ ትንሽ ድሪብል የተደረጉ ክለቦች ¶ አርሰናል - 17 ጊዜ ¶ ሊቨርፑል - 20 ጊዜ ¶ #ቼልሲ - 27 ጊዜ WHO SCORED @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    2,0805043Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 18:55edited

    #CFC¶ አሎንሶ ከብሬንትፎርድ ጨዋታ በኋላ እንደተናገረው 4-4-2 አሰላለፍም የኔ ተመራጭ አሰላለፍ ነው ብሏል ። እና ያንን አሰላለፍ ከበርንማውዝ የሚጠቀመው ይመስላችኋል.....? ከተጠቀምስ እነ ማንን ቋሚ ያደርጋል...?@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    2,0803952Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 18:26

    #CFC¶ ከዛ ፎፋና እና ኮልዊል ጥሩ ብቃት ላይ እስከሚሆኑ:- ሬስ:- አቼምፖንግ:- ላክሮስን ከኋላ መሀል ተከላካይ ቢጠቀምስ ጥሩ ይመስላችኋል ወይስ አይደለም....?@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    2,92057115Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 18:16

    #CFC¶ አሎንሶ በቀላሉ ላቪያ እና ሞይን ቋሚ እና ሄንደርሰን እና ባርኮን ተቀያሪ አድርጎ እስከ ጥር መቆየት ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ .....?እኔ አዎ@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    3,0509252111Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 18:09

    #CFC¶ BLACK PANTHER 🥶🔥@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    3,100115134Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 18:03

    #CFC¶ እንደዚ ተጫዋቾቻችንን እያጣን ደካማ ሆነንም በ opta መሰረት በዘንድሮ ሲዝን ከተጠበቅነው የበለጠ ብቃት አሳይተናል ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    3,1305291Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 18:01

    🎁 🎟️❗️❗️❗️❗️❗️❗️💪➡️ ብዙ መጠን ያለው 🎁 ኩፖን ቴሌግራማችን ላይ አሁን ተለቋል! ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ገብትቱው ኩፖን ይውሰዱ!🎁 Code :🔐🌐 4️⃣ 💰ሰዓት ደግሞ ሃፒ አወራችን ይጀምራልአሁኑኑ ገብተው ይውሰዱ! 💰 በየቀኑ ለሚወጡ ኮፖኖች፤ ቦነሾች እና ሽልማቶች ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 17:40edited

    Steve 💫@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    3,550119113Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 17:37

    ማክሰንስ ላኩዋ 🗣''በልምምድ ወቅት ዚዳን ኳስ ካቀበለህ በችሎታህ እርግጠኛ ትሆናለህ።''@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    3,610136152Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 17:36

    በ Melbet 200% በመጀመሪያ ዲፖዚት ቦነስ ያግኙ! 🚀የቤቲንግ ጉዞዎን በታላቅ እድል ይጀምሩ! 💰 የመጀመሪያ ዲፖዚትዎን ያድርጉና 200% የሚደርስ ቦነስ ወዲያውኑ የውሰዱ ! 🔥🔗 ለመመዝገብ : https://refpa3665.com/L?tag=d_5793559m_66329c_ml_3454601🎁 ፕሮሞ ኮድ: Lucy777ለምን Melbet? 👇✅አለም አቀፍ ድርጅት ነው እንደ 🇮🇹ጁቬንቱስ እና 🇪🇸ላሊጋ ላሉ ክለቦች ስፖንሰር ነው ስለዚህ ምንም WITHDRAW አያሳስባቹም ✅ ከ15 አመት በላይ በስራ ላይ💰💪💪 ✅ በእግር ኳስ በሌሎች ስፖርቶች ላይ ምርጥ ኦድስ ✅ ብዙ የካሲኖ ጨዋታዎች ✅ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ፕላትፎርም ✅ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ መንገድ⚡️ ቦነሱ በመጀመሪያ ዲፖዚት ብቻ ያገኛሉ 👉 አሁኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ!
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 17:29

    ቼልሲ ማኑ ኮኔን ባለመፈረሙ ሊቆጭ ይችላል!!የሮማው አማካይ ማኑ ኮኔ አሁን እስከ £100 ሚሊዮን የሚደርስ ዋጋ እንዳለው ተዘግቧል።ኮኔ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከ£50 ሚሊዮን በላይ በሆነ ዋጋ ሊፈረም ይችል ነበር። ነገር ግን የውድድር ዘመኑን በአስደናቂ ብቃት መጀመሩ ዋጋውን በከፍተኛ ሁኔታ ከፍ አድርጎታል።🗞️ Corriere dello Sport@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    3,67045145Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 17:03

    🗣ኤሚ ማርቲኔዝ"በህይወት ዘመኔ ትልቁ ፀፀቴ ለሜሲ ሁለተኛዉን አለም ዋንጫ አለመስጠቴ ነዉ ።"@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
    4,0302323911Open in Telegram
  • ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

    22 Sept, 16:57

    forwarded from @ethiopokerofficial

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ
    Image from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያImage from a post by ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ