gram news
Ethio telecom channel avatar

Ethio telecom

@ethio_telecom

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

ProjectsENNewsVerified by Telegram

308,134subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Ethio telecom

    13 Nov, 15:00

    35 ብር ብቻ በቂ ነው!💸 በ35 ብር የ2 ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ገዝተው የወደዱትን የመዝናኛ አማራጭ መከታተል ይችላሉ!📲 በ999#፣ በአርዲ ቻትቦት ወይም በማይ ኢትዮቴል ይግዙ!🎁በቴሌብር https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!#2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    7,000221614522Open in Telegram
  • Ethio telecom

    13 Nov, 06:00edited

    ጥሪ በወዳጅ! ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል!የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ!አገልግሎቱን ለማግኘት: 📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (09...)🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል።🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ 945# ይደውሉለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    10,60020112Open in Telegram
  • Ethio telecom

    12 Nov, 16:00

    በንግድ መለያዎ በቴሌብር ክፍያ ሲቀበሉ እንደ አስተናጋጅ እና ካሸር ያሉ በንግድ ድርጅትዎ ውስጥ ለሚሰሩ እስከ 30 የሚደርሱ ሰራተኞች የክፍያ ማረጋገጫ መልእክት በስልካቸው እንዲደርሳቸው ማድረግ ይችላሉ፡፡👉 አገልግሎቱን በአቅራቢያዎ የሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችንን ያገኛሉ፡፡ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናረጋግጥ እንዲህ ነን!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    12,40023121Open in Telegram
  • Ethio telecom

    12 Nov, 10:30

    የቴሌኮሙኒኬሽን ሰራተኞች ፤ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቴሌኮሙኒኬሽን ፕሮጀክት ላይ!#ትውስታ #ThrowbackThursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    13,60025832Open in Telegram
  • Ethio telecom pinned a photo

    12 Nov, 06:56

  • Ethio telecom

    12 Nov, 06:09

    እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!ኩባንያችን የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የወቅቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ በመካተታቸው የተሰማውን ታላቅ ኩራት ይገልጻል።ይህ አህጉራዊ እውቅና በአፍሪካ ሃይፐርስኬለርስ (Africa Hyperscalers) እና ዘ ሊትልስቴፕስ ግሩፕ (The Littlesteps Group) ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ ክብርት ሚኒስትሯ በቴሌኮም እና በመሰረተ ልማት ዘርፍ (Telecom Operators & Backbone Infrastructure category) ግንባር ቀደም ሆነው የተመረጡት ኩባያችንን በማዘመን እና በማሳደግ ረገድ ላሳዩት የላቀ አመራር ነው።ክብርት ሚኒስትር በስራ ዘመናቸው የቴሌኮም ተደራሽነትን በማስፋፋት፣ አስተማማኝ የዲጂታል መሰረት በመጣል እና በቴሌብር አማካኝነት የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ለሀገራዊ የዲጂታል ሽግግር ግንባር ቀደም ሚና ተጫውተዋል።ለዚህም እውቅና ሠራተኞቻችን፣ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ ለሁላችንም ኩራት ለሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ልባዊ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክታችንን በማስተላለፍ በቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኳቸው የላቀ ውጤት እንመኛለን። ለተጨማሪ፡- https://bit.ly/48dgmy0 https://bit.ly/4sVq4OY
    15,0006737211173Open in Telegram
  • Ethio telecom

    11 Nov, 14:24

    የሞባይል ሼር ፕላን አገልግሎት፤ ለሁሉም የድርጅትዎ ሠራተኞች 🚀በዚህ የቴሌኮም አገልግሎት፤ የፍላጎትዎን ጥቅል አንዴ በጅምላ ገዝተው በየወሩ ለሠራተኞችዎ በፈለጉት መጠን ማከፋፈል ይችላሉ፡፡ድምፅ 📞 + ዳታ 🌐 + መልዕክት ✉️ + ነጻ የውስጥ ጥሪዎች (CUG) 📞በአንድ ላይ!💼 ለዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴዎ የሚሆን 🤝 የቡድን ግንኙነት የሚያቀላጥፍ 🔄 ያልተጠቀሙበት ጥቅል ካለ ወደ ቀጣይ ወር የሚተላለፍበት 📊 በድርጅትዎ የቴሌኮም በጀት መሰረት አገልግሎት መጠየቅና ማግኘት የሚችሉበትለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/47HBFHl📍በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል!#MobileSharePlan #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    14,7002718531Open in Telegram
  • Ethio telecom

    11 Nov, 12:25

    አሁን ስልክ ለመግዛት ገንዘብ ማጠራቀም ቀረ!Samsung Galaxy፣ Tecno፣ itel እና የተለያዩ የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ እና ከአዋሽ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ!ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    14,60019136Open in Telegram
  • Live stream finished (28 minutes)

    22 Sept, 18:23

  • Live stream started

    22 Sept, 17:55

  • Ethio telecom

    22 Sept, 16:00

    በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅል እንዴት በቀላሉ መግዛት እንችላለን?👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    8,210video18164Open in Telegram
  • Ethio telecom

    22 Sept, 14:00

    የአየር ሰዓትዎ አልቋል?እንዳያስቡ 🤙 በአነስተኛ ቀሪ ሂሳብ ምክንያት ጉዳይዎ አይቋረጥም!👉 በየትኛውም ጊዜና ቦታ ስልኬ ላይ ቀሪ ሂሳብ የለም ብለው ሳይጨነቁ በቀላሉ 810# ላይ በመደወል የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ተበድረው ጥሪዎን ማስቀጠል ይችላሉ::👉 ያለብዎትን ክፍያ ሳይመልሱ ድጋሚ መውሰድ ቢያስፈልግዎ አንድ ዕድል ያለዎት ሲሆን ቀጣይ ከሚሞሉት አየር ሰዓት ላይ 15% ተቆርጦ የሚከፈል ይሆናል!#StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    10,1001714113Open in Telegram
  • Ethio telecom

    22 Sept, 09:00

    🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    11,6002052Open in Telegram
  • Ethio telecom

    22 Sept, 06:00

    ሁሉን አቀፍ ዲጂታል የትምህርት አስተዳደር ሶሉሽን ለትምህርት ቤትዎ!🚀👨‍👩‍👧‍👦 የትምህርት ተቋም የአስተዳደርን ከመምህራን፣ ተማሪዎችና ወላጆች ጋር የተቀናጀ ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል📊 🔄 የተማሪዎችን ውጤት፣ መረጃዎችና የዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት💳⏩ የክፍያ ሂደቶችን በቴሌብር በማቀናጀት ቅልጥፍና የሚያሳድግ📍የድርጅት የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4xz6Q2b#SmartEducation #EducationAdministrationSolution #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    11,900158211Open in Telegram
  • Live stream finished (20 minutes)

    21 Sept, 18:16

  • Live stream started

    21 Sept, 17:56

  • Ethio telecom

    21 Sept, 16:00

    ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ!ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    15,000252033Open in Telegram
  • Ethio telecom

    21 Sept, 14:10

    በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ።ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    14,00017131Open in Telegram
  • Ethio telecom

    21 Sept, 09:00

    የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ!ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusL131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።#znexusL2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrSuperApp #Ethiotelecom
    15,4002220221Open in Telegram
  • Ethio telecom

    21 Sept, 06:00

    መልካም የሥራ ሳምንት!#Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    13,700201510311Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot