Latest posts

ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 19:17
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 19:16
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 18:30
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ዋና አሰልጣኝነት360 ጨዋታዎች 224 ድል 60 አቻ 76 ሽንፈት 5 ዋንጫዎች
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 18:10
forwarded from @cryptoinsight7725
ጥቅምት።🔥አጠቃላይ ለእግርኳስ አሪፍ ወር ነው።
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 18:00
forwarded from @cryptokrd77
🚨ቡካዮ ሳካ ወደ አርሰናል ዋና ቡድን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ስድስት የውድድር ዘመናት ያስመዘገባቸው ውጤቶች።
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 17:51
forwarded from @crypto123788
| አርሰናል በሁሉም ውድድሮች በ3 ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ግቦች ልዩነት በተሸነፈባቸው ጨዋታዎች ላይ ከ2021 ጀምሮ ዊልያም ሳሊባ አልተሰለፈም ነበር.ብራይተን 3-0 አርሰናል (2026) አርሰናል 0-3 ብራይተን (2023) ማንቸስተር ሲቲ 4-1 አርሰናል (2023) ቶተንሃም 3-0 አርሰናል (2022) ክሪስታል ፓላስ 3-0 አርሰናል (2022) ሊቨርፑል 4-0 አርሰናል (2021) ማንቸስተር ሲቲ 5-0 አርሰናል (2021)
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 11:05
📊 ከ VAR ስህተት ውጪ የዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ !
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 10:31
🗣አላዛር አስግዶም ከብራይተን ጋር ባደረገነው ጨዋታ ላይ ስለተጠቀምነው የመሀል ሜዳ አማራጮች''ብሩኖ ጉማሬሽን በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርቴታ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ አካቶ ከዴክላን ራይስ ጋር አጣምሮት ነበር። የመጀመሪያ ጨዋታው ነው፤ ባለፈው የሰንደርላንድ ጨዋታ ላይ ተቀይሮ ገብቶ ያንን በጣም አስደናቂ ጎል ማስቆጠሩ እና ለሁለተኛው ጎል መቆጠር ትልቅ ምክንያት መሆኑ፤ እንዲሁም በአስቶን ቪላ ጨዋታ ላይ እንዲሁ በጣም አዎንታዊ የሆነ አይነገብ እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን በሳምንቱ አጋማሽ ከኤፕስዊች ጋር በተከናወነው የሊግ ካፕ ጨዋታም ላይ ደና መጫወቱ የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ለመግባት እያሟሟቀ እንደነበር ለመገመት ያስችላል።'''' ግን አሁን አንዱ ጥያቄ የሚሆነው የአርሰናል ይሄኛው የአማካኝ ክፍል (ራይስ እና ብሩኖ ያሉበት የአማካኝ ክፍል) ጨዋታ ለመቆጣጠር በተለይ ደግሞ እንደዚህ አይነት የHigh pressure ቡድን በሚገጥማቸው ጊዜ ለመጣመር አይነተኛ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋቾች ናቸው ወይ የሚል ጥያቄ ያስነሳል!?''''ምክንያቱም ሁለቱም የጨዋታ ፍጥነት ተቆጣጣሪ ተጫዋቾች አይደሉም (Tempo setters) የሚባሉ አይደሉም። ሁለቱ አንድ ላይ መጫወታቸው የሚጠበቅ ነው፤ ምክንያቱም ሁለቱ የአርሰናል ውዱ አማካዮች ናቸው በጋራ 180 ሚሊየን ፓውንድ ነው የወጣባቸው።''''ነገር ግን ስለ technical profile ነው የምናወራው፤ ለዚህ ደግሞ ማይልስ ሊዊስ ስኬሊ በቴክኒካል ጉዳይ ባለው security እና ከኳስ ጋር ባለው ደህንነት በጣም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። አንድአንድ
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 10:03
📊 በዘንድሮው የውድድር ዘመን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የኳስ ቁጥጥር በመቶኛ ሲታይ 👀59.8%
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 09:40
ኢማኑኤል ፔቲት ዛሬ 56ኛ ዓመት ልደቱን እያከበረ ነው፡፡HBD🎂🎂
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 Sept, 09:20
🚨ዴክላን ራይስ ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።የአርሰናሉ አማካይ አሁን ለሶስት ሳምንታት ያህል ዕረፍት ያገኛል።
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
21 Sept, 17:47
💯 የአርሰናል ከፍተኛ ተክፍያ የሚያገኙ ተጫዋቾች በአመት ☝️Score 90
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
21 Sept, 09:02
እንግዲህ ቡድናችንን ከ3 ሳምንት በኋላ ነው የምንመለከተው።
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
21 Sept, 08:31
Better than last year 📈
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
21 Sept, 08:15
የኢያን ራይት ትችት እና የወጣቱ ኮከብ ድብቅ አቅም!ኢያን ራይት፣ ቡድኑ ከብራይተን ጋር ስላስተናገደው የ3-0 ሽንፈት እና ስለ መሀል ሜዳው አጨዋወት ጠንካራ አስተያየቱን ሰጥቷል፦✅የብሩኖ ጊማሬስ አቋም እና የስኬሊ የተሻለ ብቃት፦ ራይት በጨዋታው ላይ በነበረው የአርሰናል የመሀል ሜዳ እንቅስቃሴ ቅር መሰኘቱን ገልፆ፤ "ወጣቱ ማይልስ ሉዊስ-ስኬሊ ከብሩኖ ጊማሬስ የተሻለ አፈፃፀም ያሳይ ነበር" በማለት የልጁን አቅም አድንቋል።✅ የአርቴታ የዘገየ ውሳኔ፦ የብራይተንን የመሀል ሜዳ ብልጫ ለመቀልበስ፣ አርቴታ በዕረፍት ሰዓት ላይ ሉዊስ-ስኬሊን ቀይሮ ያስገባዋል ብሎ ጠብቆ እንደነበር፤ ነገር ግን ይህ ውሳኔ ሳይደረግ መቅረቱ እንዳስገረመው ራይት አክሎ ገልጿል።✅ እውቅና ያጣው ምርጥ አማካይ፦ አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊዎች የሉዊስ-ስኬሊን እውነተኛ አቅም አሳንሰው እንደሚመለከቱት ራይት ተችቷል። ይሁን እንጂ "ወጣቱ ካሉን ምርጥ አማካዮች አንዱ መሆኑ አሁን በግልፅ እየታየ ነው" በማለት ለዚህ ተስፈኛ ኮከብ ትልቅ እውቅና ሰጥቷል።✍ ኳስ የፍቅር ጨዋታ
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
19 Sept, 15:57
👉 የ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች⌚️ ተጠናቀቁብራይተን 3-0 አርሰናል ⚽️ 31' ግሮስ ⚽️ 45' ኮስቱላስ ⚽️ 57' አንድሬስ
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
19 Sept, 14:51
የብራይተንን ሁለተኛ ጎል ለመመልከት👉 SEE GOAL1,830Open in Telegram
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
19 Sept, 14:47
ኸረ ምን አይነት ጎል ነው የሚያገቡብን 😭😭😭😭
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
19 Sept, 14:46
ደገሙትትት1,870Open in Telegram
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
19 Sept, 14:37
የብራይተንን ጎል ለመመልከት👉 SEE GOAL
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
