gram news
የአለም ጋለሪ channel avatar

የአለም ጋለሪ

@ethiogallerys

🌍 WELCOME_ብለናል እንኳን በኢትዮጲያ ተወዳጁና አስደማሚ ወደሆነው ቻናላችን በደና በጡ በዚህ ቻናል ሁሉም አለ ሳይንስ, አስትሮኖሚ, አስትሮሎጂ, ቴክኖሎጂ እንዲውም አስደማሚ እውነታዎች🌠🌠 + ለማስታወቂያ ስራ👉 >> @unverseand

ProjectsENNews

46,811subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • የአለም ጋለሪ

    14 Nov, 09:22

    forwarded from @qualitymovbot_bot

    🔥 በየቀኑ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቀመሮች ማግኘት ከፈለጋቹ ተቀላቀሉን Win ማረግ ከፈለጉ 🔥👇👇👇👇 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0
  • የአለም ጋለሪ

    12 Nov, 09:33

    forwarded from @qualitymovbot_bot

    ተለቀቀ
  • የአለም ጋለሪ

    12 Nov, 09:23

    forwarded from @qualitymovbot_bot

    🔥 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔥የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
  • የአለም ጋለሪ

    12 Nov, 09:17

    forwarded from @qualitymovbot_bot

    ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅JOINይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
  • የአለም ጋለሪ

    12 Nov, 09:01

    forwarded from @qualitymovbot_bot

    🔥 በየቀኑ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቀመሮች ማግኘት ከፈለጋቹ ተቀላቀሉን Win ማረግ ከፈለጉ 🔥👇👇👇👇 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0
  • የአለም ጋለሪ

    10 Nov, 09:26

    ነፃ internet 🌐ተመልሷልለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
  • የአለም ጋለሪ

    8 Nov, 20:33

    🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ትጠቀሙበታላችሁ🔥ቻናሉን ከስር JOIN ሚለውን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ👇
  • የአለም ጋለሪ

    8 Nov, 20:30

    👑 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብራንዱ ማንቼ ተመልሷል ይልሀል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿❤️‍🔥😳 በኢትዮጵያ ፀዴው የማንችስተር ዩናይትድ ተገኝቷል አሁኑኑ ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ይኮምኩሙ 👇🚨 ❤️‍🔥 https://t.me/+GVfk2ddc91lkNWFk 🚨 ❤️‍🔥 https://t.me/+GVfk2ddc91lkNWFk
  • የአለም ጋለሪ

    23 Aug, 12:27

    የቻይና ሮቦቶች ዩሴን ቦልትን የ100 ሜትር የዓለም ሪከርድ ሰበሩበቻይና ቤጂንግ በተካሄደው በዓለም የሰው መሰል ሮቦቶች ውድድር ላይ የቻይና የቴክኖሎጂ ፈጠራ አዲስ የዓለም ታሪክ አስመዝግቧል።በቤጂንግ ሰው ሰራሽ ሮቦት ፈጠራ ማዕከል የተገነባው ቲያንጎንግ አልትራ የተሰኘው ሮቦት የ100 ሜትር ርቀቱን በ9.39 ሰኮንድ በማጠናቀቅ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል።ይህም በታዋቂው ጃማይካዊ የአጭር ርቀት ንጉስ አትሌት ዩሴን ቦልት የተያዘውን የ9.58 ሰኮንድ የወንዶች የዓለም ክብረወሰን በ19 ማይክሮ ሰኮንድ ነው ያሻሻለው።በውድድሩ ሁለተኛ ደረጃን የያዘው ሃኖርስ ፍላይንት የተሰኘው ሮቦት በበኩሉ፣ ርቀቱን በ9.47 ሰኮንድ በመጨረስ የቦልትን ሪከርድ ማሻሻል ችሏል።በተጨማሪም ቅዳሜ ዕለት ቀደም ብሎ በተደረገ ሙከራ ላይ 100 ሜትሩን በ9.32 ሰኮንድ በመሮጥ በሰኮንድ እስከ 14.5 ሜትር የሚደርስ አስደናቂ ፍጥነት ማስመዝገቡ ተገልጿል።ይህም ባለፈው ዓመት ቲያንጎንግ አልትራ ውድድሩን በ21.50 ሰኮንድ ካጠናቀቀበት ጋር ሲነጻጸር በቴክኖሎጂው ዘርፍ ምን ያህል ፈጣን እድገት እየመጣ እንደሆነ ያሳያል።በዘንድሮው የቤጂንግ ብሔራዊ የፍጥነት ስኬቲንግ ኦቫል ውድድር ላይ ከ6 አህጉራት ከሚገኙ 16 ሀገራት የተወጣጡ 2 ሺህ 56 ሮቦቶች በ51 የተለያዩ ዘርፎች ማለትም በሩጫ፣ በግማሽ ማራቶን፣ በእግር ኳስ፣ በጭፈራ እና በኢንዱስትሪ ተግባራት ተሳትፈዋል።ቻይና ሰው ሰራሽ ሮቦቶችን እንደ ዋና ስትራቴጂካዊ የቴክኖሎጂ ዘርፍ በመውሰድ በማኑፋክቸሪንግ፣ በሎጂስቲክስ እና በዕለት ተዕለት የሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ
  • የአለም ጋለሪ

    22 Jul, 10:07

    የሪያል ማድሪድና የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቪኒሲየስ ጁኒየር ስም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተነሳ ይገኛል፤ ሆኖም የዚህ ጊዜው መነጋገሪያ ምክንያቱ ባስቆጠረው አስደናቂ ግብ ወይም በሜዳ ላይ ባሳየው ድንቅ የኳስ ቁጥጥር ሳይሆን ባደረገው የውበት ህክምና ነው። የ2026 የዓለም ዋንጫ ፍጻሜን ተከትሎ ወደ ሀገሩ ብራዚል ያመራው ይሄው ተጫዋች፣ የአገጩንና የፊቱን ቅርፅ የሚያስተካክል "የአገጭ ማስተካከያ" (Chin Harmonization) የተሰኘ ህክምና መከወኑን የሚያሳዩ ምስሎችና ቪዲዮዎች በበይነ-መረብ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ተሰራጭተዋል።በይፋ የተለቀቁት አዳዲስ ምስሎች እንደሚያሳዩት የተጫዋቹ የፊት ቅርፅ ቀደም ሲል ከነበረው ለየት ያለና የተቀረጸ ገጽታ ያለው ሲሆን፣ ይህም በአድናቂዎቹ ዘንድ የተያየ ምላሽ አስተናግዷል። አንዳንዶች አዲሱን ገጽታውን ሲያደንቁ፣ ሌሎች ደግሞ መጀመሪያ ላይ ሙሉ በሙሉ ለመለየት እንደተቸገሩ በመግለፅ በጉዳዩ ላይ በርካታ ቀልዶችን እና አስተያየቶችን ሲያጋሩ ታይተዋል። ያም ሆኖ የገጽታው መቀየር በሜዳ ላይ ባለው የላቀ ችሎታ ላይ ምንም የሚያመጣው ተፅዕኖ የሌለ ሲሆን፣ ኮከቡ አዲሱን የውድድር ዘመን ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመጀመር በሚዘጋጅበት በዚህ ወቅት አሁንም የበርካታ ስፖርት አፍቃሪዎች ትኩረት በእሱ ላይ አርፎ ይገኛል።
    4,790811Open in Telegram
  • የአለም ጋለሪ

    2 Jul, 12:55

    በአሁን ሰዓት በአለም ዙሪያ መነጋገሪያ የሆኑትና፤ የዓለማችንን ረዣዥም ሕንፃዎች ያለ ምንም የደኅንነት ገመድ፣ መከላከያ ወይም ፈቃድ በመውጣት የሚታወቁትና እ.ኤ.አ በ2024 በኔትፍሊክስ (Netflix) ዘጋቢ ፊልም የተሠራላቸው አንጄላ ኒኮላው እና ኢቫን ቢርከስ የተባሉት ጥንዶች፣ በፈረንጆቹ ሐምሌ 1 ቀን 2026፤ በኒውዮርክ ከተማ ሌላ አስደናቂና አስፈሪ ታሪክ ሰርተዋል። እነዚህ ዝነኛ ወጣቶች በአሜሪካ እምብርት የሚገኘውን ታዋቂውንና ግዙፉን የኢምፓየር ስቴት ቢልዲንግ (Empire State Building) ሕንፃን እስከ መጨረሻው የጫፍ አንቴናው ድረስ በመውጣት፣ ከከርሰ ምድር በላይ ወደ 443 ሜትር (1,454 ጫማ) በሚጠጋ እጅግ አስፈሪ ከፍታ ላይ ተንጠልጥለዋል።ሕንፃው ጫፍ ላይ በደረሱበት ወቅት "የፍቅር ኃይል፣ ሥልጣንን ከመውደድ ሲበልጥ ዓለም ሰላም ትሆናለች" የሚል የሰላም መልእክት የያዘ ጥቁር ጨርቅ ከፍ አድርገው ያሳዩ ሲሆን፣ እዚያው በሰማይና በምድር መካከል ሆነው ፍቅረኛው ኢቫን ለአንጄላ አስገራሚ የጋብቻ ጥያቄ አቅርቦላታል። ነገር ግን ይህንን አስደናቂና ለሕይወት አስጊ የሆነ ድርጊት ፈጽመው በጥቂት ደቂቃዎች ቆይታ ወደ ታች ሲወርዱ፣ የኒውዮርክ ፖሊስ (NYPD) አባላት ከታች ይጠብቋቸው የነበረ ሲሆን፣ ሁለቱም ፍቅረኛማቾች ያለ ፈቃድ በሕንፃው ላይ በመውጣት ወዲያውኑ በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
    5,120931Open in Telegram
  • የአለም ጋለሪ

    28 Jun, 12:22

    👨‍🎓👨‍🎓ልጅዎ ብቃትና ልምድ ያላቸውን አስጠኚዎች ይፈልጋሉ?🔥አያስቡ Mega Tutors ሜጋ አስጠኚዎች አለልዎ።🧑‍💻👩‍💻እኛ ሜጋ አስጠኚዎች በሁሉም የትምህርት አይነት ብቃት ያላቸው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እና አስተማሪ (አአዩ) አስጠኚዎችን አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።📌በየትኛውም የ አዲስ አበባ አካባቢዎችላይ ከ ኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ደረጃውን የጠበቀ የማስጠናት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።ቻናላችንን follow @megatutors11 ያድርጉ።እኛን ለማግኘት በነዚ ስልኮች ይደውሉ>> +251959875806 ቴሌግራም @mega_tutors11
  • የአለም ጋለሪ

    19 Jun, 20:18

    ​#አሳዛኝ አጋጣሚ!!!@የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ ፈተና የተቀመጠው ታዳጊ፤ የብዙዎችን ልብ ያስለቀሰው የካሊድ ታሪክ።@በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል፤ ገና የ14 ዓመት አፍላ ወጣት ነው። ከሁለት ታናናሽ ወንድሞቹ እና ከእናቱ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ በየካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ይኖር ነበር። ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ በጅጅጋ ከተማ ሌላ ትዳር መሥርቶ በመኖሩ፣ የቤቱ ዋልታና ደጋፊ እናቱ ብቻ ነበሩ።@የማይታጠፈው የእናት ቃል ሰሞኑን የካሊድ እናት በጽኑ ታመው በነበረበት ወቅት፣ ልጃቸውን ወደ አጠገባቸው ጠርተው አንድ አደራ ጥለውበት ነበር፦ "እኔ አንድ ነገር ብሆን እንኳ፣ ምንም ቢፈጠር ዓመቱን ሙሉ የለፋህበትን የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና እንዳታቋርጥ!" በማለት ቃል አስገቡት።@የእናቱን ከባድ ሕመም እየተመለከተ በጭንቅ ውስጥ የነበረው ካሊድም፣ የእናቱን ልብ ላለማሳዘን "እሺ" ብሎ ቃል ገባ።@ፈተና ከመጀመሩ ጥቂት ሰዓታት በፊት ታሪኩን ይበልጥ ልብ ሰባሪ የሚያደርገው እዚህ ላይ ነው። የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሊሰጥ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ሲቀሩት፣ እናቱ የዚህችን ዓለም ድካም አብቅተው ሕይወታቸው አለፈ።@ካሊድ በእናቱ ድንገተኛ ሞት መላ ቅጡ ጠፋው፤ ሐዘኑና ስብራቱ ከሚሸከሙት በላይ ቢሆንም፣ ለአፍታ ግን የዚያችን ውድ እናቱን የመጨረሻ ቃል አስታወሰ።@የረፋዱ ፈተና፦ የእናቱን አስክሬን እቤት ውስጥ አስቀምጦ፣ እንባውን እያገደ ወደ ፈተና አዳራሽ አመራ። የጠዋቱን ፈተና በከፍተኛ የሥነ-ልቦና ጫና ውስጥ ሆኖ አጠናቀቀ።@የከሰዓቱ ፈተና፦ ከፈተና አዳራሽ እንደወጣ
    3,96015941Open in Telegram
  • የአለም ጋለሪ

    29 Apr, 22:17

    #በህንድ አንድ ግለሰብ የእህቱን "መሞት እንዲረጋግጥለት መቃብር ቆፍሮ የእህቱን ሬሳ በማውጣት ወደ ባንክ ይዞ መሄዱ ተነገረ!!!@በህንድ ኦዲሻ ግዛት አንድ ሰው ከሁለት ወር በፊት የሞተች የእህቱን 20,000 የህንድ ሩፒ ከአካውንቷ ማውጣት ባለመቻሉ የእህቱን ሬሳ ከመቃብር ቆፍሮ በማውጣት ወደ ባንክ ይዞ ሄዷል።@በሞተች ታናሽ በእህቱ አካውንት የተቀመጠው ገንዘብ እሱ ብቻ የይገባኛል ጥያቄ አቅራቢ ነበር።@እንደ እሱ ገለጻ የባንክ ባለስልጣናት ያልተረዳቸውን ሰነዶች እና መደበኛ ሰነዶች ደጋግመው ሲጠይቁት ግራ በመጋባትና በመበሳጨት ሂደቱን ባለማወቁ፣ ሞቷን ለማረጋገጥ ይህንን ከባድ እርምጃ ወስዷል።@ፖሊስ በጉዳዩ ጣልቃ እስኪገባ ድረስ እና ገንዘቡን ለሰውየው እስኪሰጠው ድረስ ሁኔታዎች ተባብሰው የነበረ ሲሆን በኋላ ላይ የባንኩ ባለስልጣናት የአሰራር ሂደቱ በግልጽ እንዳልተገለጸለት አምነዋል።
    7,44013832Open in Telegram
  • የአለም ጋለሪ

    6 Apr, 19:52

    forwarded from @ethio_space_sci

    #Updateአራት ጠፈርተኞችን በማሳፈር በጨረቃ ዙሪያ የሚያደርገው የአርጤምስ 2 ጉዞ፣ የሰው ልጅ ከምድር ርቆ በመጓዝ ረገድ የነበረውን የቆየ የዓለም ክብረ ወሰን በማሻሻል በዛሬው ዕለት አዲስ ታሪክ ተጽፏል።መንኮራኩሯ በጉዞዋ ወቅት ከምድር 400,000 ኪሎ ሜትር በላይ ርቀት ላይ በመድረስ፣ እ.ኤ.አ በ1970 በአፖሎ 13 ተልዕኮ ተመዝግቦ የነበረውን ክብረ ወሰን ማለፏ ተረጋግጧል።ጠፈርተኞቹ ሪድ ዊስማን፣ ቪክቶር ግሎቨር፣ ክሪስቲና ኮክ እና ጄረሚ ሀንሰን በዚህ ታሪካዊ ጉዞ ላይ በመሳተፍ ከምድር እጅግ በጣም ርቀው የተጓዙ ጠፈርተኞች ሆነዋል።
    7,820video127Open in Telegram
  • የአለም ጋለሪ

    5 Apr, 20:03

    forwarded from @ethio_space_sci

    ለመሆኑ አንድ ሰው ያለውሃ መቆየት የሚችለው ምን ያክል ጊዜ ነው?በርካታ ተመራማሪዎች አንድ ሰው ያለ ውሃ መቆየት የሚችለው ምናልባት እንደየ ሰዉ ሊለያይ ቢችልም ከ ጥቂት ቀናት በላይ አይደለም።በአውሮፓውያኑ 1944 ሁለት ተመራማሪዎች እራሳቸውን ከውሃ አርቀው አንድ ሙከራ ሰርተው ነበር። አንደኛው ለሶስት ቀናት ያለ ውሃ ሲቆይ ሌላኛው ደግሞ ለአራት ቀናት መቆየት ችሏል።ነገር ግን አራት ቀን የቆየው ተመራማሪ የተመጣጠነ ምግብ በየቀኑ ይቀርብለት ነበር። በሙከራቸው መጨረሻ ላይ ሁለቱም ተመራማሪዎች ምግብ መዋጥ ተስኗቸው የነበረ ሲሆን የፊታቸው ቀለምም ቢሆን ተቀይሮ ነበር። በዚህ ምክንያት የጤና ሁኑታቸው ከዚህ ወደባሰ ደረጃ ሳይሸጋገር በፊት ሙከራውን በማቋረጥ ውሃ ጠጥተዋል።ያለውሃ መቆየት ከሰው ሰው ሊለያይ የሚችል ነገር ነው። ሰውነታችን ሁሌም በየቀኑ የምንሰጠውን ያክል ውሃ ብቻ እያገኘ እራሱን ማቆየት ይችላል። ትንሽ እየሰጠን ካስለመድነው በዛው ይቀጥላል።ብዙ ካስለመድነውም እንደዛው። እስካሁንድ ድረስ ለረጅም ጊዜ ውሃ ሳይጠጣ መቆየት የቻሉ በርካቶች አሉ። አውስትራሊያዊው አንድሬስ ሚቺቫትዝም አንደኛው ነው። በወቅቱ የ18 ዓመት ወጣት፥ የነበረ ሲሆን ያለውሃ ለ18 ቀናት መቆየት ችሎ ነበር። በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ላይም ተመዝግቦ ይገኛል።ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇https://t.me/ethio_space_sci
    5,580851Open in Telegram
  • የአለም ጋለሪ

    5 Apr, 19:51

    የዛሬ 2,400 ዓመት ገደማ (ከክርስቶስ ልደት በፊት በ400 ዓመተ ዓለም)፣ የፋርስ ሰዎች የዛሬዎቹ ኢራኖች በበረሃው መሃል በረዶ ማቆየት የሚችሉበት ጥበብ ነበራቸው። ያክቻል (Yakhchāl) የሚባለው ይህ የግንብ ውጤት፣ የሙቀት መከላከያ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሞቃታማው በጋ ወቅት በረዶን ሳይቀልጥ ለረጅም ጊዜ ያቆይ ነበር። ይህም በዓለማችን የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ አልባ ማቀዝቀዣ ተደርጎ ይወሰዳል ይሄ ግን እንዴት ሊሆን እንደቻል አይታወቀም ምክንያቱም ቴክኖሎጂያቸው ከሆነ ጊዜ በህዋላ ጠፍቷል
  • የአለም ጋለሪ

    2 Apr, 16:27

    ኢራን በዓለም ላይ ብዙ የተለያዩ አየር ንብረቶች ያላት አገር ናት፤ በአንድ ቀን በአንድ ክልል በረዶ ሲወርድ ሌላ ቦታ ግን እጅግ ሙቀት ሊሆን ይችላል እጅግ የተለያዩ የአየር ንብረቶች በአንድ አገር ውስጥ የሚከሰቱባት አገራ ናት።
  • የአለም ጋለሪ

    20 Feb, 11:18

    የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚኒስቴራቸውን ጨምሮ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ከሌሎች ዓለማት የሚመጡ እንግዳ ፍጥረታትን በተመለከተ ያሏቸውን መረጃዎች ይፋ ለማድረግ "የመለየት ሥራ እንዲያከናውኑ" ማዘዛቸውን ገለጹ።ትራምፕ ይህንን ትዕዛዝ መስጠታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ይፋ ያደረጉት፤ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ከዚህ ጋር በተያያዘ ምሥጢራዊ መረጃን አውጥተዋል ብለው ከከሰሱ በኋላ ነው።
    12,000162Open in Telegram
  • የአለም ጋለሪ

    5 Feb, 17:18

    ገንዘብ ደስታን አይገዛም" — ቢሊየነሩ ኢሎን ማስክየዓለማችን ቁንጮ ባለሀብት ኢሎን ማስክ የሀብት መጠኑ 800 ቢሊዮን ዶላር ደርሶ ታሪክ በሰራበት በዚህ ወቅት፣ ያጋራው መልዕክት መነጋገሪያ ሆኗል።ማስክ በX ገጹ ባሰፈረው አጭር ጽሁፍ፦“ ገንዘብ ደስታን አይገዛም’ ያለው ማንኛውም ሰው፣ ስለ ምን እንደሚናገር በእርግጥ ያውቅ ነበር።" ሲል ገልጿል።ይህ የቢሊየነሩ ንግግር በሀብት ማማ ላይ ሆኖ የሚሰማውን ባዶነት የሚያሳይ ነው ወይስ ሌላ ትርጉም አለው? በሚል ብዙዎችን እያከራከረ ይገኛል።ተከታዮቹም "ከሀብቱ በላይ ሰላም ይበልጣል" በሚል እና "ለእኛ ሰጥተኸን እኛ እንሞክረው" በሚሉ አስቂኝ አስተያየቶች ገጹን አጥለቅልቀውታል።
    10,3002164422Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot