Latest posts

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
25 Apr, 17:00
ምድር ላይ ምጠላው ክለብ አዲስ ቢራ ነው ለዛ ነው ባለፈው 1 ብር እንኳን ለቀልድ ያላወጣውት ቢፈርስ ደስ ነው ሚለኝ ያውም የነሱ ክለብ ቡና ቢፈርስ ደስ እንደሚላቸው ስለማውቅ።እንደ ማህል ከተማ ነዋሪነታችን ለአብዛኛው የክፍለሀገር ከተማ ነዋሪዎች አርአያ መሆን አለብን ኳስ እና ፖለቲካን መለያየት አለብን ባለፈው የሆነውን እናውቃለን የመሀል ሀገር ሰው ሁለቴ አይሸወድም ።ፖለቲካ አያስፈልግም አልህም ጀማው ያስፈልጋል አንዱ ድህነት ማምለጫ መሳሪያ ነው ግን ቦታው አጠገብህ ያለው ወረዳ ምትሰራበት መስሪያ ቤት እንጂ ካቦሎጆ አደለም።ወንድሜ ብታሰረ ብትገረፈ የኔ ወገን ነው የሚልህ የፖለቲካ ፓርቲም ወይም የሲቭል ማህበረሰብ የለም ለደሀዋ ከሀብታም ከሆንክ ለሀብታሟ እናት ስል ካቦሎጆ ላይ ኳስን ብቻ ከዛ ውጪ ጨብሰን ወደ ቤታችን ድሉን ለኢትዮጵያ ቡና ያርግልን እና ድል ያለ ድል ለኢትዮጵያ ቡና


ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
11 Oct 2025, 20:02
ዝክረ ሥዩም አባተ!በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ አሰልጣኞች አንዱ የነበሩት አሰልጣኝ ሥዩም አባተ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ልክ የዛሬ ሰባት ዓመት በዛሬዋ ዕለት ጥቅምት 1 ቀን 2011 ዓ/ም ነበር።ሥዩም አባተ በተጫዋችነት ዘመናቸው ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ለብሔራዊ ቡድን የተጫወቱ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ መድን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ካሰለጠኗቸው ቡድኖች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ከ25 ዓመታት በላይ በዘለቀው የአሰልጣኝነት ህይወታቸው ቡድን የመገንባት፣ የራስን አስተሳሰብ የማስረጽ እና በቅጽበታዊ እይታ የተጫዋቾችን እምቅ አቅም የመረዳት ችሎታ የበራቸው ታሪክ ከማይረሳቸው ታላላቅ አሰልጣኞች መሐል ይመደባሉ። በርከት ያሉ ባለ ብዙ ክህሎት ከዋክብትን ለኢትዮጵያ እግርኳስ በማበርከታቸውም ባለ ንስር ዐይን የሚል ቅፅል ስም አግኝተዋል። በተለይ በኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኝነት ዘመን በሚከተሉት ማራኪ አጨዋወት በብዙዎች ልብ ውስጥ የማይረሳ በኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎችም ዘንድ የማይዘነጋ ባለውለተኛ ናቸው።በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት የሁለት ባላንጣ ክለቦች ታሪካዊ ሰው የነበሩት ሥዩም አባተ በይበልጥ የኢትዮጵያ እግርኳስን መልክ ከቀየሩ አብዮተኞች አንዱ ሆነው ታሪክ ሲዘክራቸው ይኖራል። ሆኖም በኢትዮጵያ እግርኳስ ጥለውት እንዳለፉት አሻራና ውለታ የሚገባቸውን መታሰቢያ እንዳልተደረገላቸው ብዙዎቹ የሚስማሙበት ሀቅ ነው።ሶከር ኢትዮጵያም ታላቁ የእግርኳስ ሰው የዕረፍት ቀን መታሰቢያ ቀን መሆኑን ተከትሎ ልታስታውስ ወዳለች።ከቆይታ በኋላ የሥዩም አባተ ህይወትን



Live stream started
8 Sept 2025, 05:39

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
21 Jul 2025, 09:22
🤎💛 ኢትዮጵያ ቡና በይፋ አዲስ አሰልጣኝ ሹሟል።ከዚህ በፊት በክለባችን ዉስጥ የከ20 አመት በታች አሰልጣኝ እና የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበረው አብይ ካሳሁን በቀጣይ የቡናማዎቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ቡድኑን እንደሚመራ ታውቋል። ዝርዝሩን በቀጣይ ይዘን እንቀርባለን።#ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ


ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
4 Dec 2024, 15:03
የጨዋታ 075 ውጤት !


ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
4 Dec 2024, 14:39
ጎል!77' ኦካይ ጁልኢትዮጵያ ቡና 2-0 አርባምንጭ ከተማ


ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
21 Oct 2024, 13:28
25'ወላይታ ድቻ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና 4' አንተነህ ተፈራ




ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 Oct 2024, 15:02



ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 Oct 2024, 14:29
70'ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሀዋሳ ከተማ24' ኮንኮኒ ሀፍዝ | 47' ዓሊ ሱሌይማን




ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 Oct 2024, 14:10
ጎል!47' ዓሊ ሱሌይማንኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሀዋሳ ከተማ
3,480Open in Telegram
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 Oct 2024, 14:07
Goal Hawasa3,260Open in Telegram
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 Oct 2024, 14:06
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !46'ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀዋሳ ከተማ24' ኮንኮኒ ሀፍዝ




ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 Oct 2024, 14:00
ዕረፍት !ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀዋሳ ከተማ24' ኮንኮኒ ሀፍዝ




ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 Oct 2024, 13:30
30'ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀዋሳ ከተማ24' ኮንኮኒ ሀፍዝ


2,620Open in Telegram
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
26 Sept 2024, 12:18



ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
18 Aug 2024, 13:28
62' የተጫዋች ለውጥ ዳዊት ሽፈራው ወጥቷል እስራኤል ሻጉሌ ገብቷል
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
18 Aug 2024, 13:22
#የካፍ_ኮንፌዴሬሽን_ዋንጫ_የማጣሪያ_ጨዋታ 60' ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
19 Jul 2024, 12:40
#ስም ፦ ዳዊት ሽፈራው #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ 👉 ወሊሶ ከተማ (2013-2014) 👉 ጉለሌ ክ/ከተማ (2015) 👉 ቢሾፍቱ ከተማ (2016) #የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመስመር አጥቂ #ቁመት፦ 1.77m #ኪሎ፦ 65kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼



Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
