Latest posts

Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
23 Sept, 06:47edited
መግለጫ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ መቀሌ፣ አክሱም እና ሽሬ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጊዜው አቋርጧል። በበረራዎቹ መቋረጥ ምክንያት በደንበኞቻችን ላይ ለሚደርሰው መጉላላትም ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን። በረራዎቹ እንደገና ሲጀምሩ የምናሳውቅ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን በትህትና እንገልፃለን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
22 Sept, 06:05
በእያንዳንዱን ጉዞዎ ልዩሙያዊ ብቃት እና ፈገግታ በታጀበው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ። በረራዎን አሁን ይመዝገቡ፡https://www.ethiopianairlines.com/et


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
21 Sept, 07:19edited
ከእያንዳንዱ በረራ በስተጀርባ ከፍተኛ ትኩረት እና ጥንቃቄ የተሞላበት የኢትዮጵያ የአውሮፕላን ጥገና አቅም አለ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
20 Sept, 05:56
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደማቅ ፈገግታ በተላበሰ ልዩ መስተንግዶ ሊያገለግልዎ ሁሌም ዝግጁ ነው። አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
18 Sept, 14:49
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2026 የSKYTRAX የዓለም አየር መንገዶች ሽልማት ላይ ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ሽልማትን ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት አሸነፈ። በተጨማሪም አየር መንገዳችን ‘በአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክፍል’ እንዲሁም ‘በአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል የበረራ ላይ ምግብ አገልግሎት’ ሽልማቶችን አግኝቷል። ለተጨማሪ ንባብ https://lnk.ua/5X9AqjPn8 #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
17 Sept, 14:19edited
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኅዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ናይጄሪያ ፖርት ሀርኮርት ከተማ በሳምንት አራት ቀናት የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል። አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ ተጨማሪ ያንብቡ: https://shorturl.at/kIZyE


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
16 Sept, 10:31edited
ወደ ሞዛምቢክ የሚጓዙበት አዲስ አማራጭ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞዛምቢክ ናካላ ከተማ ከጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ሶስት ሳምንታዊ በረራዎችን የሚያስጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል! አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ ተጨማሪ ያንብቡ:https://bit.ly/3SOteXi


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
15 Sept, 07:53
ከእያንዳንዱ አስደሳች በረራ በስተጀርባ በጠንካራ ሙያዊ ስነምግባር የተካኑ የስራ ባልደረቦቻችን አሉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
14 Sept, 08:27
ለ2019 የመጀመሪያ ሰኞ እንኳን አደረሰን! መልካም የስራ ሳምንት ተመኘንልዎ! በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያደርጉት በረራ አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
13 Sept, 08:41
በሃላላ ኬላ ኢኮ ሎጅ በተፈጥሮ ውበት እና ደማቅ ባህል መካከል ያለውን ልዩ ውህደት እያደነቁ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ! አሁኑኑ ቦታ ይያዙ eskyhg.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሃላላኬላ
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
12 Sept, 12:21edited
አስደሳች እና የማይረሳ ጉዞ ከመነሻው በደማቅ ፈገግታ ይጀምራል። www.ethiopianairlines.comየኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
12 Sept, 07:20
አስደሳች እና የማይረሳ ጉዞ ከመነሻው በደማቅ ፈገግታ ይጀምል። www.ethiopianairlines.com#የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
11 Sept, 06:41
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
10 Sept, 15:32
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
10 Sept, 09:39
የአዲስ ዓመት ድባብ ከኢትዮጵያ አየር መንገድጋር ልዩ ነው! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
9 Sept, 07:56
የመጀመሪያ በረራዎች የማይረሳ ትዝታን የሚፈጥሩ ልዩ አጋጣሚዎች ናቸው። እርስዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጓዙት መች እና ወዴት ነበር? #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
8 Sept, 06:00
ወደ ቀጣዩ መዳረሻዎ እርስዎን ይዞ ለመጓዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
7 Sept, 05:58
ሳምንቱን ከእኛ ጋር በአስደሳች በረራ ያሳልፉ! መልካም ጉዞ ይሁንልዎ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
6 Sept, 06:20
በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶአችን ምቾትዎ እንደተጠበቀ ከእኛ ጋር ይጓዙ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ


Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
5 Sept, 06:16
በፕሪሚየም ላውንጃችን በምቾት ዘና ይበሉ፣ ጉዞዎን በመልካም ስሜት ይጀምሩ። በኢትዮጵያ አየር መንገድ በምቾት ይጓዙ! https://www.ethiopianairlines.com/services/add-on-services/premium-lounge-access #የኢትዮጵያአየርመንገድ

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
