Latest posts

Ethiopian Digital Library
23 Sept, 18:48edited
💵 #CampusFinancialStrategy (በካምፓስ ውስጥ የፋይናንስ እና የወጪ አስተዳደር)✅ Rule of Allocation (የወጪ ገደብ ማበጀት)፦ ገንዘብ እንደደረሰህ ወዲያውኑ ለኮፒ፣ ለትራንስፖርት ለአስፈላጊ ወጪዎች እና ለምግብ የሚሆነውን ለይተህ አስቀምጥ። ያልተመደበ ገንዘብ ኪስህ ውስጥ ሲቀመጥ አእምሮህ እንደ «ትርፍ ብር» ስለሚያስበው ላላስፈላጊ ወጪዎች ይዳርግሃል።✅ Resource Pooling (የፕሪንት እና የኮፒ ወጪን በግማሽ መቀነስ)፦ እያንዳንዱን ሞጁል ወይም የትምህርት ቁሳቁስ ለብቻህ ፕሪንት አታድርግ። ከ2-3 ጓደኞችህ ጋር ወጪውን በመጋራት (Share በማድረግ) ፕሪንት አድርጉ፤ ወይም ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል PDF በመቀየር አላስፈላጊ የፕሪንት ወጪን አስወግድ።✅ The Boundary Guard (የጓደኞች ተፅዕኖን መቆጣጠር)፦ በካምፓስ ውስጥ ትልቁ ወጪ ከጓደኞች ጋ ውጭ መዝናናት እና በይሉኝታ የሚወጡ ወጪዎች ነው። «በጀቴ ላይ የለም» ወይም «አይመቸኝም» ብሎ በግልጽ የመናገር ወሰን ካላበጀህ፣ የራስህን የፋይናንስ ቁጥጥር በሌሎች ፍላጎት ታጣለህ።✅ Skill to Income Pivot (በካምፓስ እያለህ ገቢ መፍጠር)፦ በካምፓስህ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች የሚቸገሩበትን ነገር ለይተህ እውቀትህን እና ክህሎትህን ወደ ገቢ ቀይር።። የታችኛ ዓመት ተማሪዎችን ማስጠናት (Tutoring)፣ የፕሮጀክት/አሳይመንት ኤዲቲንግ መስራት፣ ወይም አጫጭር ዲጂታል ስራዎችን በመስራት የራስህን የኪስ ገንዘብ አመንጭ።@TemariNewsሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
Ethiopian Digital Library
23 Sept, 18:34
forwarded from @mgw_freshman
✈️MGW Freshman Tutorial 🟫➡️በ2019 Freshman ለምትጀምሩ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ከRemedial ያለፋችሁ እንዲሁም Grade 12 ተማሪዎች ይህ ለእናንተ ነው 🥰🕊MGW, እጅግ ወሳኙንና ምርጡን የ Freshman Tutorial እና ባለውለታ እንጠቁማችሁ ፤ እናስተዋዉቃችሁ 🙌ለመሆኑ ምን ምን ኮርሶች ይሰጣሉ ?Natural Science Freshman Courses List for Our Tutorial.⭐Logic and critical thinking ⭐Psychology ⭐Geography ⭐C.English ⭐Freshman Mathematics ⭐Physics ⭐Emerging Technology ⭐Anthropology 🔂History ✅Applied Mathematics-1 (For ASTU) ✅Chemistry (For ASTU)Freshman Social Science Courses given at our classes:✅Logic and Critical thinking ✅Psychology ✅Civics and Moral education ✅Global Trends ✅Entrepreneurship ✅Economics ✅Anthropology ✅Geography ✅Communicative English ✅Emerging Technology ✅Mathematics for Social🤳Freshman አሪፍ Grade ሰርተው የሚፈልጉት Department እንዲገቡ በማስቻል ረገድ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል ፤ ሴሜስተሩን ሙሉ እኛጋር ናችሁ 🤗🖱ይህንን ወሳኝ የመጀመሪያ ዓመት በFreshman ጥሩ GPA and Coc ሰቅላችሁ ማለፍ ከፈለጋችሁ i.e We are your perfect choice 💯




Ethiopian Digital Library
23 Sept, 16:51
Civics Short Notesfor Freshmanሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
Ethiopian Digital Library
23 Sept, 16:01
🔥 ይመዝገቡ | ኩፖንዎን ይውሰዱ! 🚀🎁 ለአዳዲስ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ!🎫 CouponCode: YAMALWINS200 ✨🌟 ልዩ ስጦታ!🔥 ቶሎብር ለአሸናፊዎቹ!! 🎯🏆


Ethiopian Digital Library
23 Sept, 16:00
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️🎁 የአዲስ ዓመት ስጦታ ደርሷል!እድልዎን ይሞክሩ፤ 500,000 ብር፣ iPhone፣ 25,000 ብር እና በርካታ ቦነሶችን ለማሸነፍ እድል ያግኙ።አዲሱን ዓመት በአዲስ እድል ይጀምሩ።💰 500,000 ብር ታላቅ ሽልማት 📱 iPhone እና 25,000 ብር ✨ በርካታ ተጨማሪ ቦነሶች👉 አሁን ይግቡና እድልዎን ይሞክሩ
3,030Open in Telegram
Ethiopian Digital Library
23 Sept, 14:31
#Advertisement🔤📱ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ። (LinkedIn rental service available) accounts above 1 year🟢Rate 👇 🟠100+=1800birr0 p.week 🟠200+=2000 birr p.week 🟠300+=2500 birr p.week 🟠500+=2800 birr p.week ✅1000+=3000 birr p.week ✅1500+=3500 birr p.week ✅2000+=4500 birr p.werk💰Payment systems all💰 🧡cryptosystem (binance) 🧡CBE 🧡BOA 🧡TELL BIRR 🤑fast payment system available በቴሌግራም 😎@coalmon +251982009298 ✅🌐✅🕊✅🕊📹 የቴሌግራም ቻናላቺን https://t.me/p2pethiopia12🔵= @coalmon +251982009298 +251725400370 https://t.me/p2pethiopia12✅DM me inbox 📩😄
Ethiopian Digital Library
23 Sept, 12:15
#ጥቆማየቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው ያለፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾቹን የሚቀበለው የትምህርት ክፍል የፅሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ይሰጣል፡፡የሕክምና ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በአራት የMSc ትምህርት መስኮችየኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት (በመደበኛ እና በዕረፍት ቀናት መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስድስት የMPH ትምህርት መስኮችየነርሲንግ ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስምንት የMSc ትምህርት መስኮችየምዝገባ ጊዜ 👇 ከመስከረም 11-27/2019 ዓ.ምለተጨማሪ መረጃ፦ https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcementሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅


Ethiopian Digital Library
23 Sept, 11:15
#ጥቆማየአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ በ2ኛ ዲግሪ በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብር እንዲሁም በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሐ ግብር በተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡በ3ኛ ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች ➻ PhD in Public Policy & Leadership ➻ PhD in Political Economy & Governance ➻ PhD in Peace & Security Studiesበ2ኛ ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች ➻ Masters of Business Administration (MBA) ➻ MSc in Project Management ➻ MA in Public Policy & Leadership ➻ MA in Political Economy ➻ MA in Peace & Development ➻ LLM in Law & Economics ➻ MA in Urban Governance & Leadershipበ2019 የትምህርት ዘመን በግል ወይም በተቋማት ስፖንሰርሺፕ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ እና የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 10 በመቅረብ ወይም በ https://forms.gle/j6owxvQw36rjMTG9A በመጠቀም መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑ ተገልጿል።የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 30/2019 ዓ.ምሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅


Ethiopian Digital Library
22 Sept, 17:24
📄 #ExamArchitecture (መምህራን ፈተና የሚያዘጋጁበት የተለመደ ቅደም-ተከተል)🟡 Syllabus-First Extraction፦ መምህራን ጥያቄ ማውጣት ሲጀምሩ መነሻቸው የ ኮርሱ በ«Learning Outcomes» ስር የተቀመጡትን ነጥቦች ቀጥታ ወደ ፈተና ጥያቄ ይለውጧቸዋል።🟡 Lecture Heavy-Hits፦ በክፍል ውስጥ ሰሌዳ ላይ የተፃፉ፣ ከ2 ጊዜ በላይ የተደጋገሙ እና መምህሩ ረጅም ሰዓት የወሰደባቸው ርዕሶች ብዙ ጊዜ የፈተናው ዋና አካል ናቸው።🟡 Past Paper Recycling፦ አብዛኛው መምህር ከባዶ አዲስ ጥያቄ አያዘጋጅም፤ የድሮ ፈተናዎችን ቅርፅ፣ አጠያየቅ ወይም ቁጥሮች ብቻ በመቀየር መልሰው ይጠቀማል።🟡 Common Mistake Distractors፦ በMultiple Choice ፈተናዎች የተሳሳቱ የመልስ አማራጮች (Distractors) የሚያስገቡት ተማሪዎች በክፍል ወይም በአሳይመንት ወቅት ከሚሰሯቸው የተለመዱ ስህተቶች ተነስተው ነው።💻 @Temari_Notes 💻ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetm
Ethiopian Digital Library
22 Sept, 16:26
🎉 ልዩ የምስራች ከጥናት AI 🎉 ለ9-12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ! ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ትፈልጋላችሁ? ጥናት AI ለመስቀል በዓል ልዩ የ Referral program ይዞላችሁ መጥቷል! በዚህ ፕሮግራም ጓደኞቻችሁን ወደ ጥናት AI በመጋበዝ ብቻ በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር መስራት የሚያስችል አስገራሚ እድል ተፈጥሮላችኋል! ✨ ይህን አሪፍ የመስቀል በዓል ስጦታ እንዳያመልጣችሁ! ሙሉ መረጃውን ለማግኘት አሁኑኑ የጥናት AI አፕሊኬሽንን DOWNLOAD አድርጉ! Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai


Ethiopian Digital Library
22 Sept, 16:23
🔥 ይመዝገቡ | ኩፖንዎን ይውሰዱ! 🚀🎁 ለአዳዲስ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ!🎫 CouponCode: YAMALWINS200 ✨🌟 ልዩ ስጦታ!🔥 ቶሎብር ለአሸናፊዎቹ!! 🎯🏆


Ethiopian Digital Library
22 Sept, 16:22
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️🎁 የአዲስ ዓመት ስጦታ ደርሷል!እድልዎን ይሞክሩ፤ 500,000 ብር፣ iPhone፣ 25,000 ብር እና በርካታ ቦነሶችን ለማሸነፍ እድል ያግኙ።አዲሱን ዓመት በአዲስ እድል ይጀምሩ።💰 500,000 ብር ታላቅ ሽልማት 📱 iPhone እና 25,000 ብር ✨ በርካታ ተጨማሪ ቦነሶች👉 አሁን ይግቡና እድልዎን ይሞክሩ


Ethiopian Digital Library
22 Sept, 15:09
#Advertisement🔤📱ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ። (LinkedIn rental service available) accounts above 1 year🟢Rate 👇 🟠100+=1800birr0 p.week 🟠200+=2000 birr p.week 🟠300+=2500 birr p.week 🟠500+=2800 birr p.week ✅1000+=3000 birr p.week ✅1500+=3500 birr p.week ✅2000+=4500 birr p.werk💰Payment systems all💰 🧡cryptosystem (binance)
Ethiopian Digital Library
22 Sept, 13:28
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት



Ethiopian Digital Library
22 Sept, 12:57edited
📌Remedial Social ScienceAll Courseሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
Ethiopian Digital Library
22 Sept, 11:58
አዲስ ገራሚ ስራ እዚሁ telegram ላይ የምትሰሩት በባንክ የሚከፍል ስራ🍸❤️ ሰው መጋበዝ ለማትችሉ ሰዎች ምርጥ ስራ👌 በ ሀገራችን ባንካች የሚከፋል ስራ ነው🫴🏦 በ አዋሽ ባንክ ✔️ 🏦 በ አቢሲንያ ባንክ ✔️ 🏦 በ CBE ✔️. ማውጣት ትችላላችሁ 💰💵በጣም ብዙ ታስኮች አሉት እነሱን መስራት ይቻላል። 💵በ 1 referral 1 spin። 💵Minimum withdraw $1 (186 ብር)።✅ለመጀመር 🫴 🔗https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDcwNDM2NTkyXzE%3D 🔗https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDcwNDM2NTkyXzE%3Dፍጠኑ 💥💥💥💥💥💥 አሁን ላይ በቀላሉ ገንዘብ የምታገኙበት ስራ ይሄ ብቻ ነው❤️አሰራር👉@Josi_04


Ethiopian Digital Library
22 Sept, 10:25
#ጥቆማየቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2019 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል፡፡በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ አገልግት ብቻ ያገኛሉ፡፡🗓 የማመልከቻ ጊዜ እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም📌 የማመልከቻ ቦታ በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስ፣ ከላምበረት መናኸሪያ 500 ሜትር አለፍ ብሎ ወደወሰን መስመርአስፈላጊ ሰነዶች፡- ✔ የ11ኛ እና 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው ✔ የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት ✔ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው(የመቁረጫ ነጥብ እና የትምህርት መስኮች ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃዎች ከላይ በምስሉ ተያይዟል፡፡)ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት




Ethiopian Digital Library
22 Sept, 10:10
🔥ቶሎብር የ5,000,000 ብር ታላቅ ሽልማት ጀመረ! 🎉በየቀኑ 100,000 ብር ለ 100 እድለኞች እየተከፋፈለ ነው! 🎁✨🎖️ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦💳 100 ብር በአንድ ቀን ውስጥ ዲፖዚት ያድርጉ። 🎮 በማንኛውም ጨዋታ ላይ በቀን የድምር 100 ብር መደብ ይመድቡ። 🎟️ 1 ትኬት = 100 ብር መደብ! በቀን እስከ 50 ትኬት ድረስ በማግኘት የማሸነፍ እድልዎን ያካብቱ!ቶሎብር ለትላልቆቹ! 🔥🎯
Ethiopian Digital Library
22 Sept, 10:09
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️🎁 የአዲስ ዓመት ስጦታ ደርሷል!እድልዎን ይሞክሩ፤ 500,000 ብር፣ iPhone፣ 25,000 ብር እና በርካታ ቦነሶችን ለማሸነፍ እድል ያግኙ።አዲሱን ዓመት በአዲስ እድል ይጀምሩ።💰 500,000 ብር ታላቅ ሽልማት 📱 iPhone እና 25,000 ብር ✨ በርካታ ተጨማሪ ቦነሶች👉 አሁን ይግቡና እድልዎን ይሞክሩ


Ethiopian Digital Library
21 Sept, 17:55
📌Remedial Natural ScienceAll Courseሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
