gram news
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ channel avatar

ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

@ethiopian_ortodoks

🥰 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው። መዝ. ፻፶ ፡ ፮ ❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው? 1.ጴጥ 3፡13

ProjectsENReligion

125,265subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    22 Sept, 19:18

    የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    22 Sept, 19:16

    ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    20 Sept, 14:30

    ክቡር መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና እኅታችን ወ/ሪት ሣምራዊት እንኳን ደስ አላችሁ።መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ወ/ት ሳምራዊት እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ ። የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር የእናንተንም ጋብቻ ይባርክ።መልካም ጋብቻ!!💐💐!!!!
    1,8707862Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    18 Sept, 15:45

    "የሆነ በጎ ነገር አድርጎ (ከሰው) ዋጋ የሚጠብቅ የራሱን ፈቃድ እንጂ እግዚአብሔርን አላገለገለም"(አባ ማርቆስ ተሐራሚ)
    7,28028643Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    14 Sept, 04:20edited

    የ 2019 የመጀመሪያው ሰኞ!ይህ ሰኞ ከአምናው ሰኞ በምን ተለዬ? ወይንም ከትናትና በምን ተለዬ ቀን ቀን ነው የምትሉ ካላችሁ እናንተ ምን አልባት በትናትናችሁም በአምናችሁም ሰኞ ያው እና ያው ስለሆናችሁ ይሆን....?ትናንትና ከዛሬ የሚለየው ሰኞም ከአምናው ሰኞ የሚለየው እኛ ባደረግነው ለውጥ ነው። ስለዚህ ይህች የ 2019ዓ.ም የመጀመሪያ ሰኞ ከሰው ሳይሆን ከራሳችሁ ጀምሩት ብንችል ከመስማት ሳይሆን እራሳችንን ከማዳመጥ ከመጮህ ሳይሆን Reason በመፈለግ ከዛ አደግ ስንል ደግሞ በህገ ልቦና ከምክንያታዊነት ውጪ በማሰብ መሆን መቻል አለበት ነገር ግን የመጀመሪያው ሰኞ አልተሳካም ማለት የቀሩት ሰኞዎች አልተሳኩም ማለት አይደለም ነገር ግን በመልካም የተጀመረ ነገር መልካም ነውና የመጀሪያ ሰኞአችሁን ከራሳችሁ ጀምሩት።የመጀመሪያ ሰኞ ማለት አንደኛ የ 2019ዓ.ም ካሉት ሰኞዎች ቅድሚያ የመጣው ሰኞ ነው ለእናንተ ግን ማለት የምፈልገው እንዲሁም የመጀመሪያ ሰኞ ማለት የመጀመሪያ ስል የመነሻሻ ፣ የማድረጊያ ፣ የመጀር ፣ ድርጊቱን ነው የመጀሪያ የማድረጊያ ቀን ያልኳችሁ።መልካም የመጀሪያ ሰኞ! እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። መዝሙር 73(74) ÷ 16-17መስከረም 4 - 2019ዓ.ም @Ethiopian_Ortodoks-አበበልኝ-
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ pinned a photo

    12 Sept, 10:30

  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    12 Sept, 10:30

    ​🎭 "ቀይ ሰይጣን" መንፈሳዊ ትያትር 😈​በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት የቀረበ ልዩ መንፈሳዊ ትያትር እንዳያመልጥዎ!​📍 ቦታ፦ በቦሰት ወረዳ ቤተክህነት ⏰ ሰዓት፦ እሁድ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ​🎫 ቲኬት ለማግኘት፦ ​በ Telebirr እና በ CBE ኦንላይን መግዛት ይችላሉ። ​በተጨማሪም በሁሉም የሰንበት ተማሪዎች እጅ ላይ ይገኛል!​📱 ለበለጠ መረጃ እና ቲኬት በኦንላይን ለመቁረጥ፦ በውስጥ መስመር (DM) @Mndatamene1221 ያናግሩን ወይም በ 0955229242 ይደውሉ።​✨ የሚሰበሰበው ገቢ ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ማደራጃ የሚውል ነው፤ መጥተው በመታደም የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!
    4,850121Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    11 Sept, 13:19

    "ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን ዐዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር ዐልፏል እንሆ ሁሉም ዐዲስ ሆኗል"።2ቆሮ 5:17 🌻መልካም አዲስ ዓመት 🌻
    4,2201891Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    11 Sept, 04:23

    4,350file1022Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    10 Sept, 19:14edited

    እንኳን አደረሳችሁ🌻ሰው በሕይወቱ ከሚደሰትበት ነገር አንዱ ነገር ቢኖር ስጦታ ነው።እና ሰው የተቀበለውን ስጦታ ለሰው አሳልፎ አይሰጥም ሁሌ እያየው ትዝ እያለው እያከበረውና ልክ ስጦታው ሲስጠው እንደነበረው የትዝታ ዓለም በልቡ እየተመላለሰ ይኖራል።እናም ከፈጣሪ የተሰጠን ከሰው እንደምንቀበለው ስጦታ አይነት አይደለም የተሰጠን ዕድሜ ነው የመኖሪያ ጊዜ ልክ አንድ ተከራይ ተከራይቶ አከራዩ በነጻ ለዚህን ያህል ወር ኑር እንደመባል አይነት ከፈጣሪ የተሰጠን አዲስ ደስታ ፣ አዲስ ሐዘን ፣ አዲስ ለሥራ የመመከፈል ዕድሜ ፣ አዲስ ለመማር የተሰጠ ዕድሜ ፣ አዲስ የመኖሪያ ጊዜ ፣ አዲስ የመሞቻ ጊዜ ነው የተሰጠን ይህ ክክጦታ ሁሉ በላይ ነው ምክንያቱም የምናስባቸው የምናሳካቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜ በሚባል ዑደት ውስጥ ነው ለዛ ነው ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ጊዜ ሕይወት የሆነው ሁሉም ነገሬ በ ሰከንድ ፣ በደቂቃ ፣ በሰዓት ውስጥ የሚደረግ ጉዞ ነው አሁን የመኖራችን ምስጢር ጊዜ የሚባል ትርጓሜ ነው።የተሰጠን እኛነታችን ነውና መልካም የእናንተነታችሁ ዘመን!መልካም በዓል ለሁላችሁም!@Ethiopian_Ortodoks
    5,59027633Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    7 Sept, 06:56

    ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው ❓ ​ጳጉሜ ወርን ለምን እንጾማለን ❓ ለምንስ እንጠመቃለን ❓ጻጉሜ ሦስት ርኅወተ ሰማይ ነው፣ ሰባቱ ሰማያት ይከፈታሉ ጸሎታችን በሙሉ ያርጋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ አገራችን ዘመን አቆጣጠር የጳጉሜ 13ኛ ወር ተብላ ትቆጠራለች። ወርሃ ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 13ኛ ወር ተብላ ትቆጠር እንጂ በእለት ወይም በቀናት ብዛት ግን 30 ቀን ልትሞላ ቀርቶ ከአንድ ሳምንት እንኳን ያነሰ የቁጥር ብዛት የያዘች ወር ናት። በ3ቱ ዘመናት ማለትም በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስ እና በዘመነ ሉቃስ መግቢያ ላይ 5 ቀን ስትሆን በዘመነ ዮሐንስ መጀመሪያ ላይ ማለትም በ4ቱ ዘመናት ውስጥ በ 1 ዘመን ብቻ 6 ቀን ሆና ትቆጠራለች።✍ጳጉሜን ለምን እንጾማለን ?የጳጉሜ ወር በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኃይማኖት የዓለም ፍጻሜ መታሰቢያ ወር ተደርጋ ትታሰባለች፣ ጳጉሜ የዓመታት መሸጋገሪያ፤ ጨለማው የክረምት ወቅት ወደ ማብቂያው እና የሚያልፍበት እንደ ሆነ ሁሉ ዳግም ምጽዓትም ከምድራዊ ወደ ሰማያዊ፣ ከጊዜያው ወደ ዘላዓለማዊ መሻጋገሪያ ስለሆነ ነው ጳጉሜ የእለተ ምጽአት ምሳሌ የሆነችው፡፡በዚህም ምክንያት የኦርቶዶክስ አማኞች የጳጉሜን ወር በሱባኤ፣ በጾም፣ በጸሎት ያሳልፋሉ በገዳም ያሉ አባቶች ጳጉሜን በዝግ ሱባኤ ያሳልፋሉ በእርግጥ ጳጉሜ ከሰባቱ አጽዋማት ውስጥ ባትካተትም፤ ጳጉሜን በግዴታ ሳይሆን በውዴታ ብንጾም የበረታን፣ ሱባኤ ብንይዝባት፣ የቻልን በተዐቅቦ ብናሳልፋት ትልቅ ጥቅም እናገኝበታለን።አንደኛ በፈቃዳችን በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣
    7,2304592Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    5 Sept, 18:58

    ስራው taka ይባላል📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ📸 ከላይ photo ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል🍎 App download linkhttps://os8.me/PsHina https://os8.me/PsHina https://os8.me/PsHina
    5,61081Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    3 Sept, 11:20

    ስራው taka ይባላል📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ📸 ከላይ photo ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል🍎 App download linkhttps://os8.me/PsHina https://os8.me/PsHina https://os8.me/PsHina
    6,590131Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    30 Aug, 06:23

    ራሳችሁን ስሩ!“ለእናንተ የምትኖሩት መቼ ነው? ስለኳስ የምትኖሩት? ለሰው መኖር የምናቆመው መቼ ነው? ታውቃላችሁ ዲያያቢሎስ እንዴት እንደተጫወተብን 'እኔ በማንነቴ እኮራለሁ' ስንል አናፍርም በትክክል በደምብ ተደርጎ ጎግል (Google) ስምን እንደተሰራ ታውቃላችሁ? ሳይኮሎጂያችንን ለማጥናት በደምብ የተሰራ ነው ይሄንን ትተን ራሳችንን እንስራ! ቤት የምሰራ ስለቤተክርስቲያኔ የምኖር መቼ ነው ለመንግስተ ሰማያት የምኖረው መቼ ነው ለሰውነቴ የምኖረው መቼ ነው? ለህሊናዬ የምኖረው መቼ ነው? እንድትሉ ነው? ሃይማኖት መሰረት ፍቅር ግድግዳ ተስፋን ጉልላት አድርጋችሁ ራሳችሁን ስሩ?"አባ ገብረኪዳን ግርማ
    8,6405926211Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    28 Aug, 16:31

    14,40070196Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    26 Aug, 04:11

    " ከመናገርህ በፊት ÷ የምትናገረዉ ቃል ከዝምታህ የተሻለ መሆኑን መርምር ።''- ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ -
    9,80058143Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    21 Aug, 16:20edited

    እንኳን አደረሳችሁ☺️
    11,300voice message21Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    21 Aug, 11:08

    forwarded from @axrcourse

    🚨 ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት! ⏳ Ai መጠቀም ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው!የ 2ኛው ዙር Practical Prompt Engineering ኮርሳችን ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ለመዘጋት 3 ቀናት ብቻ ነው የቀሩት።ከሰኞ በኋላ ምዝገባው የሚዘጋ ሲሆን፣ የክረምቱን እድል ተጠቅመው ከእኛ ጋር የሚሰለጥኑበት የመጨረሻው አጋጣሚ ነው!💡 ይህ ኮርስ በአሁኑ ሰዓት ለምን የህልውና ያህል አስፈላጊ ነው? አሁን ባለው የቴክኖሎጂ እድገት AI ስራችሁን አይወስድባችሁም፤ AI መጠቀም የሚችሉ ሰዎች ግን ቦታችሁን ይወስዳሉ። ውጤት እየጠበቃችሁም ይሁን በስራ ላይ፣ ይህንን 1 ወር በአግባቡ ከተጠቀማችሁበት፦1. ስራችሁን በእጥፍ ማፍጠን፦ በትምህርት፣ በጽሁፍ፣ በዲዛይን ወይም በስራችሁ ሰዓታት የሚወስዱ ተግባራትን በደቂቃዎች ውስጥ በ AI ማጠናቀቅ ትለምዳላችሁ።2. 💻 Vibe Coding & Automation፦ ጥልቅ የፕሮግራሚንግ እውቀት ሳይኖራችሁ AIን ብቻ በመምራት የራሳችሁን ሶፍትዌሮች እና ሲስተሞች መገንባት ትችላላችሁ።3. 💰 የ Freelance እድሎች፦ በአለምአቀፍ ገበያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የ AI አጠቃቀም ስልቶችን በመያዝ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ትጀምራላችሁ።🏆 የተረጋገጠ ውጤት፦ የ 1ኛ ዙር ተማሪዎቻችን በ 4
    11,00017Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    19 Aug, 09:12

    forwarded from @wallpppppppp

    7,870442Open in Telegram
  • ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

    19 Aug, 04:37

    በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ )ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፤ የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ቡኮ/ሊጥ” ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “ሙልሙል” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡እንኳን ብረርሃነ መለኮቱ ለተገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አምላክ ጥበቡን ይግለጥልን !#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #storyShare 🙏 https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
    9,48022811Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot