Latest posts

Ethiopian Business Daily
23 Sept, 18:31
Ethiopia opens capital markets to everyday investors with CIS directiveThe Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) has announced that the Collective Investment Schemes (CIS) Directive has been officially registered and approved by the Ministry of Justice.Regulatory authorities describe this milestone as a pivotal shift that transitions the capital market from establishing foundational institutions to directly engaging everyday citizens through collective investment tools.Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
23 Sept, 18:31
Awash Bank Leads ESX Trading as Volume Rises More Than FivefoldLatest price · 19 Aug 2026: not the price when this story was published.Awash Bank (AWAB) dominated trading on the Ethiopian Securities Exchange (ESX) on Wednesday, with 16,522 shares changing hands, nearly 17 times the 986 shares traded in the previous session.Read MoreSource: Stock Market Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
23 Sept, 16:54
NBE’s 29th FX Auction Undersubscribed Again, But Gap Narrows as All 27 Banks ReturnThe National Bank of Ethiopia’s (NBE) latest foreign exchange auction fell short of full absorption for a second consecutive round, though demand firmed, participation widened to all 27 commercial banks, and the birr edged stronger.At Foreign Exchange Auction No.Read MoreSource: Stock Market Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
23 Sept, 16:54
ATLS rail plan could change Ethiopia’s fuel routeSteel tanks are rising at Djibouti’s Doraleh Multipurpose Port.If ATLS’s plan succeeds, the terminal will do more than store fuel: it will load it directly onto trains bound for Ethiopia.Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
23 Sept, 16:47
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ከተሞች በረራዎቹን አቋረጠየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ከተሞች በረራዎቹን አቋረጠ አየር መንገዱ እንደገለጸው ከዛሬ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቐለ፣ ሽሬ እና አክሱም ከተሞች ሲያደርገው የነበረውን በረራ በጊዜያዊነት አቋርጧል።በረራዎቹ የተቋረጡት "በወቅታዊ ችግሮች" ምክንያት መሆኑን የገለጸው አየር መንገዱ ዳግም በረራዎቹ መቼ እንደሚጀመሩ አልጠቀሰም።Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
23 Sept, 16:46
Ethiopia’s first National Integrated Household Survey puts unemployment at 9.6 percent.SignalEthiopia's first National Integrated Household Survey opens, before a single data point with a methodological throat clear, by drawing a line between "Productive Work" and "Non-Productive Work," and attributes that line to an international resolution on labour statistics.The resolution in question was adopted in 1982.Read MoreSource: Shega Media Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
23 Sept, 07:40
ቆሻሻን ወደ ሀብት የሚቀይረው የሰርኩላር ኢኮኖሚ ሀገር አቀፍ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደቆሻሻን ወደ ሀብት የሚቀይረው የሰርኩላር ኢኮኖሚ ሀገር አቀፍ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ በአዲስ አበባ የተካሄደው ሀገር አቀፍ የሰርኩላር ኢኮኖሚ ፎረም ቆሻሻን ወደ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ሀብት በመቀየር ዘላቂ የሥራ ዕድል መፍጠር እንደሚቻል በተግባር ማሳያ አቅርቧል።በ‹‹ሪች ፎር ቼንጅ ኢትዮጵያ›› እና በአፍሪካ ሰርኩላር ኢኮኖሚ ኔትዎርክ አዘጋጅነት የመንግሥት፣ የግል ሴክተር እና የልማት አጋሮችን ያቀፈው ይህ መድረክ፤በአይካ ፋውንዴሽን ድጋፍ ከ1.8 ሚሊየን ኪሎግራም በላይ ቆሻሻ መልሶ ጥቅም ላይ በመዋሉ ከ41 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መፈጠሩን እና ለ1 ሺህ3መቶ አዳዲስ ዜጎች የሥራ ዕድል መከፈቱን ይፋ አድርጓል።Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
22 Sept, 21:03
Ethiopian Airlines to Commence Scheduled Passenger Flights to Port Harcourt, NigeriaEthiopian Airlines, Africa’s largest airline group, announced the commencement of its new scheduled passenger service to Port Harcourt, Nigeria, effective 01 December 2026.Read MoreSource: Ethiopian Monitor @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
22 Sept, 11:37
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኘው አንቴክስ ቴክስታይል ድርጅት ውስጥ በሠራተኞች ላይ ተፈጽሟል ያለውን ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት ድርጅቱ በሐሰተኛ መግለጫዎች ለመሸፈን ሞክሯል ሲል በጽኑ ከሰሰ።የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከሚገኘው አንቴክስ ቴክስታይል ድርጅት ጋር በተያያዘ መግለጫ አዉጥቷል።ኮንፌዴሬሽኑ ለካፒታል በላከዉ ማስተባበያ፣ ድርጅቱ በውስጡ በሠራተኞች ላይ የተፈጸመውን ሕገ-ወጥ ድርጊት ከአስተዳደራዊ ኃላፊነት ለመሸሽና ድርጊት ፈጻሚውን ለመደገፍ ሆን ተብሎ የተዘጋጀ መግለጫ አሰራጭቷል ሲል ከሷል።Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
22 Sept, 09:22
የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት እና ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ትስስር መድረክ ሊካሄድ ነውየኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት እና ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ትስስር መድረክ ሊካሄድ ነው የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ዓመታዊ ዋና መድረክ የሆነው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ከመስከረም 19 እስከ 21 ቀን በአዲስ አበባ፣ ስካይ ላይት ሆቴል በደመቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ተገልጿል።በዚህ ታላቅ ዓለም አቀፍ ሁነት ላይ ከመላው ዓለም ከ20 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ተሳታፊዎች ፣ ባለሀብቶች እና የዘርፉ ባለሙያዎች ይገኙበታል ተብሏል።Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
22 Sept, 06:05
በከተማዋ የሚገኙ 1መቶ 40 ያህል የሀገር ዉስጥ አሰሪ እና ሰራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲዎች ንግድ ፍቃዳቸዉ መሰረዙ ተገለፀበከተማዋ የሚገኙ 1መቶ 40 ያህል የሀገር ዉስጥ አሰሪ እና ሰራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲዎች ንግድ ፍቃዳቸዉ መሰረዙ ተገለፀ የአዲስ አበባ ስራ እና ክህሎት ቢሮ በመዲናይቱ ከህገወጥ አስራር ጋር በተያያዘ የሀገር ዉስጥ የስራ እና አሰሪ አገናኝ ኤጀንሲዎች ላይ ቁጥጥር እያደረገ ቢገኝም በህገወጥ መንገድ ተከፍተዉ የሚሰሩ ኤጀንሲዎች አሁንም መኖራቸዉን ለኢትዩ ኤፌ ኤም ተናግሯል።የቢሮዉ የሀገር ዉስጥ የስራ ስምሪት ፍቃድ ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ በላይ ተሰማ አሁን ላይ በአዲስ አበባ 2መቶ 36 የሀገር ዉስጥ የግል ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ህጋዊ አሰራር ዉስጥ እንደሚገኙ ነግረዉናል።Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
21 Sept, 16:09
Ethiopia: Wegagen Bank Posts Birr 4.3 Billion Pre-Tax Profit as Assets Climb 32%Wegagen Bank reported a pre-tax profit of Birr 4.3 billion for the 2025/26 fiscal year, supported by growth in income, deposits, lending and digital banking activity.The bank disclosed the results in its audited annual report presented at the 33rd Ordinary and 16th Extraordinary Shareholders’ General Assembly held at the Hilton Addis Ababa on September 19.Read MoreSource: 2Merkato Business News @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
21 Sept, 14:59
Remittances to Africa reach $124 billion as digital channels lower transfer costsFamily remittances sent by African migrants to their home countries have reached an estimated $124.2 billion annually, cementing these private financial transfers as one of the continent’s largest and most dependable lifelines for rural households, according to a report by the International Fund for Agricultural Development (IFAD).The flagship report, titled “Sending Money Home 2026,” documents a decade of accelerating growth across remittance corridors, noting that inflows to Africa expanded by 86 percent between 2016 and 2025—far outpacing the continent’s population growth and the increase in overall emigration.Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
21 Sept, 12:20
Gadaa Bank Reports Br1.05 Billion Pre-Tax ProfitLatest price · 19 Aug 2026: not the price when this story was published.Gadaa Bank reported a pre-tax profit of Br1.05 billion for the 2025/26 financial year, more than doubling from Br444 million a year earlier, according to figures reported by Birrmetrics.Read MoreSource: Stock Market Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
21 Sept, 12:20
Two years after Ethiopia floated the birr, 73 licensed operators now compete for the same diaspora dollar.Every few months, money arrives for Biruk Chernet from three directions at once.Three sisters, in three different countries, send what they can toward a household of five.Read MoreSource: Shega Media Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
2,730Open in Telegram
Ethiopian Business Daily
21 Sept, 09:09
52 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ ስርአት ዉስጥ ባለመግባታቸዉ ከዘርፉ እንዲወጡ ቢነገራቸዉም፤ ተቋማቱ ከዘርፉ አለመዉጣታቸዉ ተነገረ52 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ ስርአት ዉስጥ ባለመግባታቸዉ ከዘርፉ እንዲወጡ ቢነገራቸዉም፤ ተቋማቱ ከዘርፉ አለመዉጣታቸዉ ተነገረ ግንቦት 2016 መጨረሻ ላይ ለዳግም ምዝገባ ከተቋማቱ ሰነዶችን መቀበል መጀመሩን የሚገልፀዉ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን፤ የዳግም ምዝገባ እንዲያደርጉ ጥሪ ከተደረገላቸዉ 102 ተቋማት 84ቱ የምዝገባ ጥሪዉን ባለመቀበላቸዉ ከዘርፉ እንዲወጡ መናገሩን ገልፆል።ከነዚህ ዉስጥ በህጋዊ መንገድ የሚጠበቅባቸዉን አሟልተዉ የመዉጫ ፍቃድ ወስደዉ ዘርፉን ዘግተዉ የወጡት 32ቱ ብቻ እንደሆኑ ከኢትዩ ኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት የባለስልጣኑ የከፍተኛ ትምህርት ፍቃድ አሰጣጥ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ጀምበሩ አለማየሁ ተናግረዋል።Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
20 Sept, 18:36
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር በሚከበሩ የመስቀል እና ዘመን መለወጫ በዓላት 3 ሚሊዮን ጎብኚዎችን ለማስተናገድ ማቀዱን አስታወቀማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር በሚከበሩ የመስቀል እና ዘመን መለወጫ በዓላት 3 ሚሊዮን ጎብኚዎችን ለማስተናገድ ማቀዱን አስታወቀ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በመስከረም ወር በሚከበሩ የመስቀል እና የብሔረሰቦች የዘመን መለወጫ በዓላት 3 ሚሊዮን ጎብኚዎችን ለማስተናገድ ማቀዱን አስታውቋል።የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ደግነህ ቦጋለ ለአሐዱ ሬድዮ እንደገለጹት፣ በክልሉ ከ50 በላይ በዓላት የሚከበሩ ሲሆን፣ የመስቀልን ጨምሮ የየም (ሄቦ)፣ የሀድያ (ያሆዴ) እና የከንባታ (መሰላ) የዘመን መለወጫ በዓላት በድምቀት ይከበራሉ።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
20 Sept, 18:36
ከተማ ለማይኖሩ የባንክ ደንበኞች "ፋይዳ"ን ከ"አካውንት" ጋር የማስተሳሰር ቀነ ገደቡ እስከ ጥቅምት 2019 ዓ.ም.መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) ከከተሞች ውጪ የሚኖሩ የማንኛውም ባንክ ደንበኞች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር የማስተሳሰሪያ ቀነ ገደብ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም.መራዘሙን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
20 Sept, 18:35
የታክስ ይግባኝ ውሳኔዎችን መዘግየት ለማስቀረት የዳኞችን ቁጥር እንደሚጨምርና ፈጣን ልዩ ቡድን እንደሚያቋቁም ኮሚሽኑ አስታወቀየታክስ ይግባኝ ውሳኔዎችን መዘግየት ለማስቀረት የዳኞችን ቁጥር እንደሚጨምርና ፈጣን ልዩ ቡድን እንደሚያቋቁም ኮሚሽኑ አስታወቀ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የፌደራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በ2019 የበጀት ዓመት የመዛግብት መከማቸት እና የውሳኔዎች መዘግየት ችግሮችን ለመከላከል የዳኞችን ቁጥር ለመጨመር እና ቀለል ያሉ መዛግብትን በፍጥነት የሚያዩ ልዩ ቡድኖችን (Fast-track streams) ለማደራጀት ማቀዱን አስታውቋል።ኮሚሽኑ በበጀት ዓመቱ የይግባኝ መዛግብት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እና ውሳኔዎች ሊዘገዩ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለው ገልጻል።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily


Ethiopian Business Daily
19 Sept, 17:39
" ' የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ ተዘግቷል ' ፣ ' ዜጎች እየተሰማሩ አይደለም ' ወዘተ በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሙሉ በሙሉ መሠረት የለሽ ናቸው " - ሚኒስቴሩ" ' የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ ተዘግቷል ' ፣ ' ዜጎች እየተሰማሩ አይደለም ' ወዘተ በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሙሉ በሙሉ መሠረት የለሽ ናቸው " - ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያና ሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምምነት ዙሪያ ሚኒስቴሩ ማብራሪያ ሰጠ።ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር " በኢትዮጵያና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የሥራ ስምምነት እና የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የተለያዩ የተሳሳቱና መሠረተ ቢስ መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክተናል " ሲል ገልጿል።Read MoreSource: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
