Latest posts

Ethiopian Premier league Share company
25 Sept, 08:17
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር መርሃ ግብር በጨዋታ ቀንና ሰዓት!የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዕጣ ማውጣት መስከረም 10/2019 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል። በዕጣ ማወጣቱ በተገለጸው መሰረት የመጫወቻ ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት የተካተተበት የመጀመሪያ ዙር መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል።መስከረም 29/2019 የሚጀምረው የመጀመሪያ ዙር ጥር 9/2019 ይጠናቀቃል። አህጉር አቀፍ ጨዋታ ያለባቸው ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2ተኛው፣ የ3ተኛው እና 4ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተስተካካይ መርሃ ግብር የሚደረጉ ይሆናል።የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ




Ethiopian Premier league Share company
24 Sept, 18:46
የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል!በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የክለብ ክፍያ አስተዳደር መመሪያ ለማስፈጸም በተቋቋመው የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ አባል በመሆን ከሐምሌ/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ/2018 ላበረከቱት ላቅ ያለ የሙያ አገልግሎት አክሲዮን ማህበሩ ያለውን አክብሮት በመግለፅ ለአባላቱ የእውቅና የምስክር ወረቀት በ8ኛ መደበኛ ጉባኤ ወቅት አበርክቷል።እውቅና የተበረከተላቸው አባላትም:- 📌አቶ ክፍሌ አማረ 📌አቶ አዲሱ ሽባባው 📌ኮ/ር አብርሃም ታምራት 📌አቶ ዮሀንስ ንጋቱ 📌አቶ መስፍን በላይነህ እና 📌አቶ ናፍቆት ፍስሃ ናቸው።




Ethiopian Premier league Share company
24 Sept, 16:23
ለስፖርት ዘገባ ጋዜጠኞች እና ፎቶ ጋዜጠኞች(Photo Journalists)የሊጉ የሙያ ፍቃድ እንድትሞሉ!የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ18 ክለቦች በ7 ሜዳዎች ይካሄዳል። በውድድሩ ሜዳዎች በስፖርት ዘገባ እና ፎቶ ጋዜጠኝነት(Photo Journalist) የምትሰሩ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ጋዜጠኞች https://forms.gle/mEPaFBb7ffSgRivR8 ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንድትሞሉ እንጠይቃለን።የመሙያ ቀኑ ረቡዕ መስከረም 20/2019 ይጠናቀቃል።ሊንክ ⬇️ https://forms.gle/mEPaFBb7ffSgRivR8


Ethiopian Premier league Share company
22 Sept, 07:43
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ተመራጮች እንኳን ደስ ያላችሁ - መልካም የስራ ዘመን!ብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን- የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ መንግስቱ ታደሰ - የዳይሬክተሮች ቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ ተስፉ ተክሌ - የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል አቶ መንግስቱ አባይነህ - የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል አቶ ታገል ጌታቸው - የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ወ/ሮ ከነዓን በለጠ - የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል አቶ ልዑል ፍቃዱ - የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል




Ethiopian Premier league Share company
20 Sept, 19:26





Ethiopian Premier league Share company
20 Sept, 19:25
📸 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ




Ethiopian Premier league Share company
20 Sept, 13:08
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ተከናውኗል።ለቀጣይ 3 አመታት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ የተመረጡ 7 አባላትና ክለባቸው :- ⚽️ አቶ ልዑል ፍቃዱ(ባህር ዳር ከተማ) ⚽️ አቶ ተስፉ ተክሌ(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) ⚽️ አቶ መንግስቱ ታደሰ(ኢትዮጵያ ቡና) ⚽️ አቶ መንግስቱ አባይነህ(ኢትዮ ኤሌክትሪክ) ⚽️ አቶ ታገል ጌታቸው(ሀላባ ከተማ) ⚽️ ብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን(መቻል) ⚽️ ወ/ሮ ከነዓን በለጠ(ሲዳማ ቡና) በመሆን ተመርጠዋል።በቦርድ አባላት በተደረገ የሃላፊነት ክፍፍል ብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ መንግስቱ ታደሰ የዳይሬክተሮች ቦርድ ም/ሰብሳቢ ሆነዋል።



Ethiopian Premier league Share company
20 Sept, 12:44
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ተከናውኗል።ለቀጣይ 3 አመታት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ የተመረጡ 7 አባላትና ክለባቸው :- ⚽️ አቶ ልዑል ፍቃዱ(ባህር ዳር ከተማ) ⚽️ አቶ ተስፉ ተክሌ(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) ⚽️ አቶ መንግስቱ ታደሰ(ኢትዮጵያ ቡና) ⚽️ አቶ መንግስቱ አባይነህ(ኢትዮ ኤሌክትሪክ) ⚽️ አቶ ታገል ጌታቸው(ሀላባ ከተማ) ⚽️ ብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን(መቻል) ⚽️ ወ/ሮ ከነዓን በለጠ(ሲዳማ ቡና) በመሆን ተመርጠዋል።


Ethiopian Premier league Share company
18 Sept, 12:01
📸 የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እጣ ማውጣት መርሃግብር⚽️ ውድድሩ መስከረም 29/2019 ዓ.ም ይጀምራል።⚽️ የጨዋታ ቀን እና ሰዓት የተካተተበት ሙሉ መርሃ ግብር በቀጣይ ሳምንት ይወጣል።




Ethiopian Premier league Share company
17 Sept, 15:18
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር !መስከረም 29/2019 ለሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመርሃ ግብር እጣ ማውጣት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 7/2019 በ8:30 ሰዓት በሽታዬ ሆቴል ተካሄዷል።ከመስከረም 29 እስከ ግንቦት 22/2019 የታቀደውን የ2019 የ34 ሳምንታት መርሃ ግብር አያይዘናል።የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ




Ethiopian Premier league Share company
13 Sept, 17:34edited
እንኳን ደስ አላችሁ!በ2026/27 ካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ያለፋችሁት ክለቦቻችን ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ ቀጣይ ጉዟችሁ የተሳካ እንዲሆን ይመኛል።Ethiopian Premier League Share Company


Ethiopian Premier league Share company
11 Sept, 04:45
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!!🌼🌼🌼እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!Ethiopian Premier League S.C


Ethiopian Premier league Share company
9 Sept, 17:53edited
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አዲስ ለሚመረጠው የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ እንዲልኩ ለክለቦች ጥሪ አቀረበ!የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ መስከረም 10/2019 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያደርጋል። በጉባኤ አጀንዳነት ከተያዙት አንዱ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማከናወን ነው።ለ18ቱ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦች እስከ መስከረም 7/2019 ድረስ አንድ ተወዳዳሪ እጩ እንዲልኩ ዛሬ በደብዳቤ ተገልፆላቸዋል።7(ሰባት) አባላት በሚኖሩት የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩነት ለመካተት በተሳታፊ ክለቡ በፕሬዝዳንትነት ወይም ስራ አስፈፃሚ አመራር አባል መሆን እንዳለበት ይታወቃል።

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
