gram news
ሪፖርተር (Ethiopian Reporter) channel avatar

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

@ethiopianreporteramharic

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

ProjectsENNews

47,552subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    2 Nov, 14:00

    #ማስታወቂያይደውላሉ - ያነሳሉ! ቁም ነገር ፣ ጨዋታ፣ ትዝታ እንደልብ ያወጋሉ። በዘኔክሰስ ስልኮች ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ይበልጥ ይወዳጁznexus L131 ‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!znexus L2028 ‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ#በዘኔክሰስ_ይደውላሉ_ያነሳሉ! #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
    4,87093Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    2 Nov, 13:57

    ንፁኃን ሕጋዊ ከለላ ሲያገኙ ሕገወጦች አደብ ይገዛሉ!#Ethiopia: ኢትዮጵያ በደማቅ የታሪክ አሻራዎች የተንቆጠቆጠች አገር ናት፡፡ የሰው ዘር መገኛ ቀደምት ምድር ከመሆን አልፋ፣ ለሰው ልጆች ነፃነት ተምሳሌትና ለአፍሪካውያን ኩራት በመሆን በዓለም አደባባይ ታዋቂ አገርም ነበረች፡፡ ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መጀመር ምክንያት የሆነው ታላቁ የዓድዋ ድል በጀግኖች ልጆቿ የተበሰረባት፣ ዳግማዊ ዓድዋ የሚባለው በአፍሪካ ግዙፉ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአንጡራ ሀብቷ ተገንብቶ ዓለምን ያስደመመበት፣ በተከታታይ ትውልዶች መስዋዕትነት ለወራሪዎችና ለተስፋፊዎች እጅ ባለመስጠት የምትታወቅና የተከበረች አገርም ነበረች፡፡ የአፍሪካ አገሮች ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ሁኔታ በቅኝ አገዛዝ በሚማቅቁበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161758/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ news.tips@ethiopianreporter.com✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
    4,250632Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    2 Nov, 11:57

    ‹‹የፀረ አበረታች ቅመሞችን በተመለከተ አትሌቶች የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች 89 በመቶ ተዓማኒነት የሌለው ፎርጅድ ነው›› አቶ መኰንን ይደርሳል፣ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር#Ethiopia: ዓለም አቀፍ የፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (ዋዳ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም አገሮች «ንፁህ ስፖርት በንፁህ አትሌቶች» የሚለውን ዓለም አቀፍ መርህ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ አትሌቲክሱን ጨምሮ በሌሎችም ስፖርቶች፣ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትልቅ የገቢ ምንጭ እየሆኑ መምጣታቸውን ተከትሎ፣ ያልተገባ ዕውቅናና ጥቅም ለማግኘት የሚደረግ ጥረት በእጅጉ እየተስፋፋ ይገኛል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የችግሩ ተጠቂ መሆን ከጀመሩ ሰነባብቷል፡፡ ዓለም አቀፉ ተቋምም በእነዚህ አትሌቶች ላይ ጠንካራ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ከአበረታች ቅመሞች...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161716/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ news.tips@ethiopianreporter.com✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
    4,200611Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    2 Nov, 10:15

    #ማስታወቂያ
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    2 Nov, 09:57

    ‹‹መንግሥት በዋናነት በአጭር ጊዜ የፖሊሲ ማስተካከያዎች ላይ ከመወጠር ኢኮኖሚውን የሚደግፉ መዋቅራዊ ችግሮችን ይፍታ›› አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የፋይናንስና የኢኮኖሚ ባለሙያ#Ethiopia: አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር) በሒሳብ አያያዝ፣ በኦዲትና በፋይናንስ አስተዳደር ዘርፎች ሰፊ ሙያዊ ልምድ ያካበቱ ኢትዮጵያዊ የፋይናንስ ተንታኝና ትንታኔያዊ ጽሑፎችን የሚያቀርቡ ባለሙያ ናቸው። የቻርተርድ ሰርቲፋይድ አካውንታንትስ ማኅበር (Association of Chartered Certified Accountants -ACCA) ሰርቲፋይድ አባል ሲሆኑ፣ በፋይናንስ አስተዳደር ከስኮትላንዱ ኤድንበራ ቢዝነስ ትምህርት ቤት (Edinburgh Business School) ሁለተኛ ዲግሪ አግኝተዋል፣ በዚያው ተቋም የዶክትሬት ዲግሪያቸውንም ተቀብለዋል። በእንግሊዝ የሚኖሩት አብዱልመናን (ዶ/ር)፣ በሒሳብ አያያዝና በፋይናንስ አስተዳደር በሠሩባቸው ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161725/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ news.tips@ethiopianreporter.com✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
    4,12043Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    2 Nov, 07:57

    የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠበት ተነገረ ‹‹ሕጋዊ የቦርድ ሰብሳቢ ሥልጣን ስለሌለኝ መረጃ መስጠት አልችልም››#Ethiopia: አቶ ኃይለ ማርያም ተስፋዬ፣ የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ ‹‹አራቱ ክልሎች ለችግሩ መፍትሔ ለመስጠት ውይይት ያደርጋሉ›› አቶ ፍቅሬ አማን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ደሬቴድ) ባለፉት አራት ዓመታት ያጋጠመው ችግር ተባብሶ በመቀጠሉ የመዘጋት አደጋ ተጋርጦበታል ሲሉ የተቋሙ ሠራተኞችና የሠራተኛ ተወካዮች ተናገሩ፡፡ ድርጅቱ የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ወደ አራት ክልሎች መከፋፈል ከጀመረበት ጀምሮ ላለፉት አራት ዓመታት ትኩረት መነፈጉን፣ የሚያስፈልገው በጀት በአግባቡ ሳይመደብለት መቆየቱንና ዘላቂ መፍትሔ ባለማግኘቱ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161765/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ news.tips@ethiopianreporter.com✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
    4,1201021Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    2 Nov, 06:00

    #ማስታወቂያአስቸኳይ የገንዘብ ፍላጎት ሲያጋጥምዎት፣ "ወቢ" የሲንቄ ባንክ ፈጣን ዲጂታል ብድር አገልግሎት —አለልዎ። 👉 አሁኑኑ ከቴሌብር መተግበሪያ የፋይናንስ አገልግሎት ከሲንቄ ጋር የሚል በመምረጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    1 Nov, 16:00

    #ማስታወቂያገንዘብ ከኤ.ቲ.ኤም ለማውጣት ፈልገው ካርድ አልያዙም? ሃሳብ አይግባዎ! ====== የቴሌብር ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ያለካርድ በአቅራቢያዎ ከሚገኙት የአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽንኖች በቀላሉ ገንዘብ ወጪ ያድርጉ! ቴሌብር ሞባይል መተግበሪያን ይክፈቱ ገንዘብ ለማስቀመጥ/ለማውጣት የሚለውን ይጫኑ ገንዘብ ለማውጣት የሚለውን ይምረጡ ከኤቲኤም የሚለውን በመምረጥ ቀጣይ ሂደቶችን ይጨርሱ በመቀጠል አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአዋሽ ባንክ ኤቲኤም ጎራ ይበሉ ገንዘብ መቀበል የሚለውን ይጫኑ ቴሌብር የሚለውን አማራጫ ይምረጡ ቀጣይ ሂደቶችን በመጨረስ ገንዘብዎን ይውሰዱ! አዋሽ ባንክ!ATM irraa maallaqa baasuu barbaaddanii, kaardii hin qabannee? Hin yaadda'inaa! ==== Fayyadamaa Telebirr yoo taatan, kaardii malee ATM Baankii Awaash isinitti dhihoo jiru irraa salphaatti maallaqa baasuu dandeessu! Appilikeeshinii moobaayilaa Telebirr banaa Maallaqa galchuu/baasuuf isa jedhu irratti cuqaasaa Itti aansuun maallaqa baasuuf isa jedhu filadhaa ATM irraa isa jedhu filachuun adeemsawwan itti aanan xumuraa Itti aansuun ATM Baankii Awaash isinitti dhiyoo jirutti goraa Maallaqa baasuuf isa jedhu cuqaasaa Filannoo Telebirr jedhu tuqxanii adeemsawwan itti aanan raawwachuun maallaqa keessan fudhadha! Baankii Awaas...
    4,62031Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    22 Sept, 17:00

    የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮ ጨዋታ የሚካሄድባቸው ስታዲየሞች ታወቁ#Ethiopia: የጨዋታ መርሐ ግብሮች ይፋ ተደርገዋልየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. የሚጀምረውን አዲሱን የውድድር ዘመን አስመልክቶ፣ ጨዋታዎች የሚካሄዱባቸውን ስታዲየሞችና የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የጨዋታ ፕሮግራም ይፋ አደረገ። የሊጉ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ እንደገለጹት፣ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኋላ ሲሠራበት የነበረው የውድድር ፎርማት ደጋፊዎችን ከስታዲየም ያራቀና የክለቦችን የገቢ ምንጭ የጎዳ በመሆኑ መጠነኛ ጥናት ተደርጎበታል። በዚህም መሠረት ባለፈው ግንቦት 2018 ዓ.ም. ክለቦች ውድድር ማድረግ የሚፈልጉባቸውን ሜዳዎች እንዲመርጡ ከተደረገ በኋላ፣ የሊጉ ቦ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160276/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    22 Sept, 14:00

    የቀይ ባህር መተላለፊያ በሁቲዎች መዘጋት በኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖና ቀጣናዊ ውጥረት#Ethiopia: በየመን የሚንቀሳቀሱት የሁቲ ታጣቂዎች ከሰሞኑ ድንገተኛ ጥቃት አፋፍመዋል፡፡ በዋናነት ሳዑዲ ዓረቢያ በምትደግፈው ዓለም አቀፍ ዕውቅና ባለው የየመን መንግሥት ላይ ጥቃት መክፈታቸውን ያወጁት ሁቲዎች፣ ወደ ደቡብ ምዕራባዊ የየመን ክፍል ባደረጉት ግስጋሴ አዳዲስ የጠረፍ አካባቢዎችን መያዛቸው ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ ሁቲዎች በቀይ ባህር ጠረፍ የሚገኘውን ሙካ ወደብን፣ እንዲሁም ሙራድና ዱባብ ወደቦችንም ይዘዋል፡፡ እንደሚባለው ከሆነ ሁቲዎች ይዞታቸውን ከየመን ጠረፍም አስፍተው የቀይ ባህርን መተላለፊያ ተቆጣጥረውታል፡፡ በተለይ የቀይ ባህር ዋና የመተላለፊያ ጉሮሮ የሚባለውን ባብ ኤል መንደብን ይዘዋል መባሉ ዓለም አቀ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160296/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    22 Sept, 12:22

    #ማስታወቂያ
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    22 Sept, 11:00

    ከልዩነቶች በላይ የሚያገናኙ የጋራ እሴቶች ትኩረት ይሰጣቸው!#Ethiopia: በዚህ በሠለጠነ ዘመን ኢትዮጵያን የሚያስፈልጓት ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ከብዙዎቹ በጣም ጥቂቱን አንስተን ብንነጋገርባቸው ይጠቅሙ ይሆናል እንጂ አይጎዱም፡፡ ኢትዮጵያም ሆነች ብዙኃኑ ሕዝቧ ያስፈልጓቸዋል ተብለው ከሚታሰቡ በጣም መሠረታዊ ከሚባሉ ነገሮች መካከል አንዱና ዋናው ሰላም ነው፡፡ ሰላም ግን በምኞት ብቻ የሚገኝ ሳይሆን የሁሉንም ወገኖች ትብብር የሚጠይቅ ነው፡፡ ሰላም እንዲሠፍን ሰላማዊ ሐሳብና ድርጊት ያስፈልጋሉ፡፡ ከሰላም ቀጥሎ የሚመጣው ድህነትን በጋራ እንዴት ተባብሮ መቅረፍ ይቻላል የሚለው ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ድህነት በሁሉም መስኮች ከተንሰራፋ በርካታ ዓመታት ነጉደዋል፡፡ ድህነት እጅግ ጎልቶ ከሚጠቀስባቸው መካከል የም...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160323/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
    3,18041Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    22 Sept, 08:00

    በኢትዮጵያ እየተገነቡ ያሉ መስኖዎችን ማን ያስተዳድራቸው?#Ethiopia: በበላይ ዘገዬ አባተ (ዶ/ር/ኢንጂነር) መስኖ መገንባት ብቻ የመጨረሻ ግብ ነው? ወይስ ከግንባታው ይልቅ ለረዥም ዘመን አገልግሎት የሚሰጥበትን አሠራር አስቀድሞ ማሰብ ያስፈልጋል? ኢትዮጵያ የመስኖ ልማትን በግብርና ምርታማነት፣ በምግብ ዋስትና፣ በውጭ ምንዛሪ ገቢና በገጠር ኢኮኖሚ ለውጥ ውስጥ ወሳኝ መሣሪያ አድርጋ ትመለከታለች። በዚህም ምክንያት በአገሪቱ በተለያዩ ደረጃዎች ትልልቅና አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ይገኛል። ነገር ግን አንድ መሠረታዊ ጥያቄ አለ እሱም እነዚህ መስኖዎች ከተገነቡ በኋላ ማን ያስተዳድራቸዋል? የሚለው ነው። ይህ ጥያቄ ከግንባታው በኋላ የሚነሳ ሳይሆን በጥናትና ዲዛይን ወቅት መልስ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160294/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
    ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopiaበኢትዮጵያ እየተገነቡ ያሉ መስኖዎችን ማን ያስተዳድራቸው? - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopiaበበላይ ዘገዬ አባተ (ዶ/ር/ኢንጂነር)
    3,24022Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    22 Sept, 06:00edited

    #ማስታወቂያልዩ የበዓል ስጦታ 🎁 ከዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያግኙ!ሕብረት ባንክ መጪዎቹን በዓላት አስመልክቶ ከነሐሴ 26 እሰከ ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ድረስ በዌስተርን ዩኒየን፣ በመኒግራም፣ በዳሀብሽል፣ በሪያ እና በሌሎች የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ አልያም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከፍተኛ የምንዛሪ መጠን ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ የ10 በመቶ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!ቤተሰብ ይሁኑ - t.me/HibretBanket#Remittances #MoneyTrasnfer #HibretBank #Swift #SwiftCode #Bank #ExchangeRate
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    22 Sept, 05:00

    ለታንዛኒያ የሚቀርበው የኤሌክትሪክ ኃይል የሙከራ ጊዜ ቢጠናቀቅም የሽያጭ ስምምነቱ ድርድር ላይ መሆኑ ተነገረ#Ethiopia: ኢትዮጵያ በኬንያ በኩል ለታንዛኒያ 100 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ስታቀርብ የቆየችበት የስድስት ወራት የሙከራ ጊዜ መጠናቀቁንና በሽያጭ ስምምነቱ ግን በሒደት ላይ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። ወደ ታንዛኒያ የሚላከው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን፣ ታሪፍና ሌሎች ቴክኒካዊ ዝርዝሮችን የሚወስነው የገበያ ስምምነት አሁንም በድርድር ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር ነግረዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው በሰጡት ማብራሪያ መሠረት፣ በኬንያ በኩል ወደ ታንዛኒያ ለሙከራ የተላከው ኤሌክትሪክ፣ በአሁኑ ወቅት ወደ ኬንያ ከምትልከው 200 ሜጋ ዋትና ከታኅሳስ 2...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160311/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
    3,06031Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    21 Sept, 17:00

    የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል#Ethiopia: ቤንጃሚን ዚመር የዲያጎ ጋርዚያቶን ታሪክ ይጋሩ ይሆን?የምሥራቅና የመካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም. በታንዛንያ ዳሬ ሰላም ተጀምሯል። በአሜሪካዊው አሠልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከአስተናጋጇ ታንዛኒያና ከሩዋንዳ ጋር በምድብ አንድ የተደለደለ ሲሆን፣ በመጀመሪያ ጨዋታው ከሩዋንዳ አቻው ጋር 0 ለ 0 መለያየቱ ይታወሳል። ዘጠኝ የአካባቢው አገሮች የሚሳተፉበት ይህ የማጣሪያ ውድድር እስከ መስከረም 20 ቀን ድረስ የሚቀጥል ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ቡድን በመቀጠል በመክፈቻ ጨዋታው ሩዋንዳን 3 ለ 0 ከረ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160279/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
    3,44041Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    21 Sept, 16:00

    #ማስታወቂያወዳጅዎን ይጋብዙ፤ ከቡና ባንክ ስጦታዎን ይዉሰዱ!የቡና ባንክ ቤተሰብ በመሆንዎ የሚያገኙትን ልዩ አገልግሎትና ጥቅም ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ!ልዩ የሪፈራል ሊንክዎን (Referral Link) ለወዳጆችዎ በመላክ የቡና ባንክ ቤተሰብ እንዲሆኑ ይጋብዙ። የዕርስዎን ጥሪ ተቀብለው ወዳጅዎ የቡና ባንክ ቤተሰብ ሲሆኑ እርሶ ስጦታዎን ከቡና ባንክ ያገኛሉ!እንዴት ይሳተፋሉ?የሪፈራል ሊንክዎን ያግኙ: በቡና ባንክ ከስተመር ኦንቦርዲንግ ፓርታል በኩል የግል ማጋሪያ ሊንክዎን ይውሰዱ።ለወዳጅዎ ያጋሩ: ሊንኩን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሥራ ባልደረቦችዎ ይላኩ።ሽልማትዎን ይቀበሉ: ወዳጅዎ በሊንክዎ አማካኝነት አካውንት ከፍተው የክፍያ ካርድ ሲያዙ የሞባይ ባንኪንግ አገልግሎት ሲያስጀምሩ ከቡና ባንክ የተዘጋጀውን ስጦታ ያገኛሉ!የሚወዱትን ይጋብዙ፤ ስጦታዎን ያግኙ!
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    21 Sept, 14:00

    ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የተደረገውን ኢኮኖሚ መቆጣጠር የሚችሉ ተቋማትና የሕግ ማዕቀፎች ላይ መሥራት ይገባል ተባለ#Ethiopia: ለረዥም ዘመናት ዝግ ተደርጎ የነበረው ኢኮኖሚ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ሲደረግ፣ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ባለሀብቶችን መቆጣጠር የሚችሉ ተቋማትና የሕግ ማዕቀፎች ላይ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን ስኬታማና ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚያችሉ ልምዶችን ከፖላንድ ማግኘት ያስችላል የተባለ የውይይት መድረክ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም. አዘጋጅቶ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን የፓርትነርሺፕና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቡሌ መሀሪ (ዶ/ር)፣ የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ሲደረግ፣ ተፎካካሪ የሚያደርገው ዘርፍ ምንድነው? መፎካከርስ እንችላለን ወይ? የሚለውን መመልከት እን...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160316/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
    3,34052Open in Telegram
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    21 Sept, 14:00edited

    #ማስታወቂያበዘኔክሰስ ስልኮች አስደሳች ጊዜያትን ይፍጠሩ!✨ በተመቻቸ ክፍያ znexus L131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።znexus L2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!#znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrSuperApp #Ethiotelecom
  • ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

    21 Sept, 11:00

    ምርጫ ቦርድ ምርጫ ባልተደረገባቸው አካባቢዎች ለማካሄድ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ#Ethiopia: የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ይሰጥ የነበረው የመራጮች ትምህርት ውስንነት ነበረበት አለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ ባልተደረገባቸው አካባቢዎች ለማካሄድ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ቀንና በድኅረ ምርጫ ወቅቶች የሲቪክ ምኅዳሩን በሚመለከት የክትትል ግኝቶችንና ምክረ ሐሳቦችን ይበልጥ ለማጠናከር ይረዳል የተባለ የውትወታ ፎረም መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ሲያካሂድ ነው፡፡ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችን፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የምርጫ ቦርድ የሥራ አመራር ቦ...🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/160314/----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
    3,590621Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot