Latest posts

ethiouniversity1
13 Nov, 16:35
#JigjigaUniversityጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም (2026/2027) የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው መግብያ ቀን ህዳር 14–15/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።👉 የተማሪዎች ኦረንቴሽንና ስልጠና፦ ህዳር 16–18/2019 ዓ.ም ስሆን የ ቅጣት ምዝገባና ትምህርት መጀመሪያ ቀን ህዳር 21/2019 ዓ.ም ነው ተብሏል ::ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
13 Nov, 16:21
#MizanTepiUniversityበ remedial ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ :-የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 21 እና 22 መሆኑን እየገለፅን:-1ኛ. በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ሚዛን-አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ,2ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ, በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።ለዝግጅት የሚያስፈልጉትን:-➢ የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጅናል እና ሶስት ኮፒ፤ ➢ ዘመናዊ የቀን ቀለማት ሶስት በሶስት (3x4) ፎቶግራፍ፤ ➢ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የተልባ ጨርቅ እና የፖርታ ኮንቴይነር ማቅረብ እንደሚጠበቅባችሁ እንገነዘባለን።ማሳሰቢያ፡- ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማይስተናገድ መሆኑን እንገልፃለን።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
13 Nov, 14:19
#ExitExamየመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል።የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል።የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል።ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል።ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽሎ በፀደቀው የክፍያ ተመን መሠረት እንደሆነ ተገልጿል።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
13 Nov, 13:30
ማይክሮሶፍት በ365 ሶፍትዌር በገጠመው ችግር ኢሜልን ጨምሮ ሌሎች የካምፓኒው አገልግሎቶች ለጊዜው መቋረጣቸው ተገልጿል።የቴክኖሎጂ ተቋሙ ከ74 ሀገራት ሪፖርት መቀበሉን አስታውቋል።ካምፓኒው ችግሩን ለማስተካከል የተወሰደው እርምጃ በተጠበቀው ልክ አለመሆኑን ጠቁሟል።ተጠቃሚዎችን ይቅርታ የጠየቀው ድርጅቱ ነገርግን በአጭር ጊዜ ውስጥ የገጠመውን ችግር እንደሚያስተካክል ቃል ገብቷል።ካምፓኒው የገጠመውን ትክክለኛ ችግር በግልጽ ይፋ አላደረገም።ማይክሮሶፍት ይህን መሰል ተመሳሳይ ችግር ሲገጥመው በአንድ አመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ተብሏል።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
13 Nov, 13:28
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን!📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?⛔ መስፈርቶች ፦📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ💬 በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️https://t.me/+0xQ8zF1gYpgyMmI0😀ስልክ ፦ +251934848429⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን።🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.
ethiouniversity1
13 Nov, 06:36
#WolkiteUniversityበ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
12 Nov, 14:03edited
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከሞት በኋላ የዓይን ብሌን ልገሳ በሃይማኖቱ እንደሚፈቀድ አስታወቀየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ጉባኤ ጸሐፊ ሸይኸ ሙሐመድ ዘይኑ እንደገለጹት፣ የከፍተኛው የፈትዋ ኮሚቴ ጥልቅ ጥናት በማድረግ ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር ከሞት በኋላ የዓይን ብሌን መለገስ እንደሚቻል ፈትዋ ሰጥቷል።ለልገሳው መሟላት የሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መሀል ለጋሹ ከመሞቱ በፊት በኑዛዜ የፈቀደው መሆን አለበት።ከሞተ በኋላ የቤተሰቦች ወይም ወራሾች ስምምነት ያስፈልጋልም ብለዋል።ልገሳው ያለምንም የገንዘብ ክፍያ በበጎ ፈቃደኝነት ብቻ መደረግም እንዳለበትም ገልፀዋል።የሟቹን አካል ቅርጽ ማበላሸት የማይፈቀድ ሲሆን፣ ሂደቱ በታወቀ ሕክምና ተቋም መከናወን ይኖርበታልም ተብሏል።የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምክትል ጠቅላይ ጸሐፊ ሀጂ መስዑድ አደም በበኩላቸው፣ አሰራሩ ሰውን ከጽልመት ወደ ብርሃን የሚያመጣ በመሆኑ ሁሉም ሊተገብረው ይገባል ብለዋል።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
12 Nov, 14:00
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን!📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?⛔ መስፈርቶች ፦📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ💬 በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️https://t.me/+0xQ8zF1gYpgyMmI0😀ስልክ ፦ +251934848429⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን።🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.
ethiouniversity1
22 Sept, 13:26
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት
ethiouniversity1
22 Sept, 12:59
#ጥቆማየቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው ያለፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾቹን የሚቀበለው የትምህርት ክፍል የፅሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ይሰጣል፡፡የሕክምና ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በአራት የMSc ትምህርት መስኮችየኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት (በመደበኛ እና በዕረፍት ቀናት መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስድስት የMPH ትምህርት መስኮችየነርሲንግ ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስምንት የMSc ትምህርት መስኮችየምዝገባ ጊዜ 👇 ከመስከረም 11-27/2019 ዓ.ም
ethiouniversity1
22 Sept, 12:58
🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
ethiouniversity1
22 Sept, 05:38edited
↘️ልዩ Tutorialየ 1ኛ አመት(Freshman) ተማሪዎች Tutorial የምትፈልጉ 👏የትምህርቱ ህደት 🔹Freshman Video, Voice እና Short Note አላቸው።💎 Mathematics For Natural 💎Mathematics For social 💎General Physics 💎 Critical Thinking and Logic 💎 General Psychology እና 💎 Geography ናቸው።🔸ሁሉም ጥያቄዎች ተሰርቷል። ክፍያ አንድ ጊዜ ብቻ💌Medicineን ጨምሮ ሌሎች አሪፍ ፊልዶችን ለመምርጥ የሚያግዛችሁ ቲቶሪያል ነው ።ለመመዝገብ 👉 @Techadmin10 ላይ አናግሩን።
ethiouniversity1
21 Sept, 10:15
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤በ2019 ዓ.ም በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች፣ በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ስማችሁንና ሪፈረንስ ቁጥራችሁን በማስገባት እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ እንደምትችሉ እንገልጻለን።ማሳሰቢያ ፦ ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው በተጠባባቂነት ከተያዙ መካከል የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑን እየገለጽን ምደባ የሚካሄደው ክፍት ቦታዎች ባሏቸው ት/ቤቶች እንደሚሆን እናሳውቃለን።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
21 Sept, 10:15
🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
ethiouniversity1
20 Sept, 17:43
የጉግል ምርት የሆነው «ጀሚኒ» ኤአይ የሦስት ኩባንያዎችን የሳይበር ደህንነት መጣሱ ተገለጸ።የጉግል የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴል የሆነው "ጀሚኒ" የሳይበር ደህንነት ብቃቱ በሚፈተሽበት ወቅት ያለምንም የሰው ልጅ ትዕዛዝ በራሱ ተነሳሽነት የሦስት ኩባንያዎችን የደህንነት ከለላ ሰብሮ መግባቱን ዎልስትሪት ጆርናል መዘገቡን ተከትሎ የዕለቱ መነጋገሪያ ዜና ሆኗል።በግንቦት ወር በተካሄደው በዚህ ሙከራ ጀሚኒ ለሕዝብ ይፋ የሆኑ መረጃዎችን እና የይለፍ ቃላትን በመገመት ወደ ድረ-ገጾቹ የገባ ሲሆን፣ ድርጊቱን የፈጸመው ድረ-ገጾቹ የሙከራው አካል እንደሆኑ በማሰብ መሆኑን የጉግል የደኅንነት ክፍል ምክትል ፕሬዝዳንት ሄዘር አድኪንስ ገልጸዋል።የኤአይ ሞዴሉ ወደ ኩባንያዎቹ የመረጃ ሥርዓት ከገባ በኋላ በራሱ ውሳኔ እንቅስቃሴውን ማቆሙና ጉግል ጥቃቱ ለደረሰባቸው ተቋማት መረጃ መስጠቱንና ክስተቱም በኤአይ ሥልጠና ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ማሳየቱን አስረድቷል ተብሏል።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
20 Sept, 10:25
ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ነሐሴ/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት በምክትል ፕሬዝዳንት ክፍት የሥራ መደቦች ተወዳዳሪዎችን በመዝገብ ላይ ይገኛል።አስፈላጊ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።የምልመላ ውድድሩ በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ እና በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።(ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።)ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
20 Sept, 10:23
🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
ethiouniversity1
19 Sept, 10:29edited
በአማራ ክልል ለ2019 የትምህርት ዘመን ከ4.7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል። - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮበክልሉ በ2019 የትምህርት ዘመን 7.6 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዶ እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደ ምዝገባ ከ4.7 ሚሊዮን በላይ (62 በመቶ) ተማሪዎች መመዝገባቸውን ቢሮው ገልጿል፡፡የትምህርት ቀናት እንዳይባክኑ ምዝገባን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ሲሠራ መቆየቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ለሪፖርተር ተናግረዋል።ምዝገባ ያላደረጉ 38 በመቶ ቀሪ ተማሪዎችን ምዝገባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።የተመዘገበው አፈጻጸም ከዚህ ቀደም እስከ ጥቅምት፣ ኅዳር እና ታኅሳስ ወራት ድረስ ይቀጥል የነበረው የምዝገባ ሥራ በዚህ ዓመት እንደማይኖር አመላካች ነው ብለዋል።ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከማኅበረሰቡና ከተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር ውይይት በማድረግ ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ጠቁመዋል።Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ethiouniversity1
19 Sept, 10:29
🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
ethiouniversity1
18 Sept, 14:52
የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ሳያሟሉ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ባለሥልጣኑ ማሳሰቢያ ሰጠ።የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በቅድመ-ምረቃና በድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለባቸው አሳስቧል።ባለሥልጣኑ እንዳስታወቀው፣ የቅድመ-ምረቃ ተመዝጋቢዎች የትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ዘመኑ ያሳወቀውን የከፍተኛ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው መገኘት ይጠበቅባቸዋል።ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት የተመረቁ ባለሙያዎች በበኩላቸው፣ በሠለጠኑበት የሙያ መስክ በደረጃ 4 ወይም በቀድሞው 10+3 ወይም 12+2 ዲፕሎማ ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው።በተጨማሪም በሙያቸው ደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ምዘና (COC Level 4) ፈተና ወስደው ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው ባለሥልጣኑ ገልጿል።ለሁለተኛ ዲግሪ ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎችም በባለሥልጣኑ ህጋዊነቱ የተረጋገጠ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ እንዳለባቸው ተገልጿል።እነዚህ ተመዝጋቢዎች National Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት ያላቸው መሆንም እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አስታውቋል።ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ደግሞ ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርት ሊያገለግል የሚችለው በባለሥልጣኑ የአቻ ግምት ከተሰራለት በኋላ ብቻ መሆኑን ገልጿል።Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversi
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
