Latest posts

እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
11 Sept, 13:10



እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
7 Sept, 11:28
Great!
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
7 Sept, 11:28
forwarded from @zeathanamharic
ሙስሊሞች አምላክ የሚሉት አላህ የአምላክነትን መስፈርት እንደማያሟላ በዚህም አምላክ ሊሆን እንደማይችል የሚሞግት መጣጥፍ ነው ፥ በእርግጠኝነት አዲስ ነገር ታገኙነታላችሁ።አንብቡ ፥ አስነብቡ !https://www.sonsofathanasius.com/am/articles/alah-yeamlaknetn-mesfert-ayamwalam-kfl-1
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
24 Aug, 09:45
forwarded from @zeathanamharic
መሲሓዊ ትንቢት እና ኢብኑ ተይሚያየራሳቸውን እምነት የሚጻረር ቢሆንም እንኳ የክርስትና አስተምህሮን ከተቃወመላቸው ከይሖዋ ምስክሮች አንስቶ እስከ ሥዝም ሰብአዊ ምሁራን ሙግቶች ድረስ የሚቃርሙትና የሚያግበሰብሱት ሙስሊም ዐቃቤያነ እምነት አሁን ደግሞ “ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ አንድም ትንቢት አልፈጸመም” በማለት መሞገት ጀምረዋል። ይህ ዓይነቱ የሙግት መስመር በታሪክ ውስጥ የአይሁድ ሊቃውንት በክርስቲያኖች ላይ የሚያቀርቡት ዋና መከራከሪያ ሲሆን ትክክለኛ ባይሆንም እንኳ ክርስቲያኖች እንደ ማስረጃ ለሚያቀርቧቸው ጥቅሶች አጸፋዊ ምላሽ እና ተለዋጭ ትርጉም ሲሰጡ ኖረዋል። ዘግይተውም ቢሆን በመሲሓዊ ትንቢቶች ላይ የአይሁድ ሊቃውንት የሚያቀርቡትን ሙግት እንዲሁም አጸፋዊ ምላሽ ማንበብ የጀመሩት ተንባላት እነዚያ ያረጁ እና ያፈጁ እንዲሁም በተደጋጋሚ የተረ’ቱ ሙግቶችን እንደ በቀቀን በመደገም ላይ ይገኛሉ።ሆኖም ዐቃቢያኑ ከአይሁድ ሊቃውንት በቃረሙት ሙግት በእስልምና ውስጥ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው ሊቃውንት ጋር እየተቃረኑ እንደሆነ የሚያውቁ አይመስልም። ስለሆነም በዚህ አጭር መጣጥፍ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ “አል-ጀዋብ አስ-ሰሒሕ” በተሰኘ ሥራው በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች የሚስማሙባቸው በአይሁድ ግን ተቃውሞ የሚቀርብባቸው የክርስቶስን መሲሕነት የሚያሳዩ መሲሓዊ ትንቢቶች መኖራቸውን ስለመግለጹ በአጭሩ የምንጽፍ ይሆናል - መልካም ቆይታ !ኢብኑ ተይሚያ “አል-ጀዋብ አስ-ሰሒሕ” በተሰኘ መጽሐፉ የቀደሙ ነቢያት የሙሐመድን መምጣት መተንበያቸውን ያነሳና ፣
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
18 Aug, 16:21
forwarded from @zeathanamharic
ሰላም እንዴት ናችሁ ?እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ። በእውነቱ በዚህ መልኩ ባልጽፍ እመርጥ ነበር ሆኖም ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ውስጥ ስለገባን ነውና በእርግጥ ልጁ እንዲህ እንድጽፍ አይፈልግም ብቻ ግን አንድ የእኛ ቲም አካል የሆነ ልጅ በጽኑ ታሟልና ለህክምና ብዙ ገንዘብ አስፈልጎታል። በሚኒ ባስ ዕርዱን እያለን ከምንወጣ የቻላችሁትን ያህል ብታግዙን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንለምናለን።በዚህ አካውንት -> 1000750539697 Lwam Gebregeorgis Tesfay
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
18 Aug, 16:21
በፅኑ ስለ ታመመ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልገዋል
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
20 Jul, 16:56
አሕመዲን ጀበል የኢትዮዽያ ሕዝበ ሙስሊም ቆጠራ ተጭበርብሯል ብሎ እያለቃቀሰ ነው። ምን ዓይነት ጥናት ሠርቶ ይሆን? በ1999 ዓ.ም በተካሄደው የኢትዮጵያ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ከአጠቃላይ ግምት ውስጥ ወደ 2 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ ቁጥር 'እንደጠፋ' እና ከቆጠራው ውጭ እንደ ተደረገ የተነገረው የአማራ ክርስቲያንም በዚህ ልክ አልጮኸም። በወቅቱ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ወ/ሮ ሳሚያ ዘካሪያ እንደ ነበሩ የሚታወስ ነው። በራሳቸው ሰው የተመራ ቆጣሪ ኤጀንሲ ለዚያውም ይህን ያሕል ከሞላ ጎደል ክርስቲያን የሆነ ሕዝብ የት እንደ ገባ እንደማይታወቅ በድፍረት አስታውቆ ሳለ ሙስሊሙ እንደ ተጭበረበረ መናገር አሳፋሪ ነው። ወሓቢዝም ምንም ዓይነት ሐፍረትና ይሉኝታ የማያውቅ ጭፍንና ጨለምተኛ ንፅረተ ዓለም ነው። ኃላፊነት የሚሰማው መንግሥት በሀገሪቱ ካለ ይህንን ግለሰብ መርዘኛ ምላሱን እንዲሰበብ እንዲያደርግልን እንጠይቃለን። ይህ ካልሆነ ግን የኢትዮዽያ ሕዝብ ሳይቆጠር ለዘላለም ሊቀር ነው። ከተቆጠረም እንዲህ ያሉ ማሰብያቸው የተናጋ ግለሰቦች ከፍተኛ ሁከት ሊፈጥሩ ይችላሉ። በሕግ አምላክ!


እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
17 Jul, 15:17
ChatGPT ተጠቅማ እስልምና እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ የምትሞክረዋን አውስትራሊያዊት ፈረንጅ አወቃችኋት? ሊሊ ጄይ ትባላለች። "ሀይ ቻት ጂፒቲ ከእስልምናና ከከርስትና የቱ ነው እውነት?" ብላ ትጠይቃለች። ማሽኑም "ያለ ምንም ጥርጥር እስልምና!" ብሎ ይመልስላታል። እንደዚያ ብሎ እንዲመልስ አስቀድማ ነግራው ነው ቪድዮ የምትቀዳው። እንዲህ ያሉ ቪድዮዎችዋን ሙስሊሞች በሚሊዮኖች እየተቀባበሉ በኢንተርኔቱ ዓለም ታዋቂ ሆና ነበር። ሴትዮዋ ቅንጡ ኑሮ የምትኖር ሲሆን "ሊሊ ጄይ ፋውንዴሽን" የተሰኘ በአፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ የተራቡ ህፃናትን እንደሚመግብ የሚናገር የእርዳታ ድርጅት ትመራለች። ድርጅቱ ከሙስሊሞች ዘንድ ብዙ ገንዘብ የሚላክለት ሲሆን በየ ጊዜውም እነዚህ ህፃናት እርዳታ ሲቀበሉ የሚያሳዩ ቪድዮዎችን ትለቃለች። ምን እንደ ተከሰተ ገምቱ? አብዛኞቹ የምትለቃቸው ቪድዮዎች በቻት ጂፒቲ የተቀናበሩ እንጂ እውነተኛ አይደሉም! የሙስሊሞች የዋህነት ይገርመኛል። ሃይማኖታቸውን እንደ ተቀበሉ በሚናገሩ እንዲህ ያሉ ብልጣብልጥ ሰዎች ሁሌ ይታለላሉ። እንዲህ ያለውን የዋህነት ከክፋት አልቆጥረውም። የተታለሉት ሃይማኖታቸውንና አምላካቸውን ስለሚወዱ ከቅንነታቸው የተነሳ እንጂ መታለል ፈልገው አይደለም። የአምላኩን ስም ከጠራችሁና ሃይማኖቱን ካሞገሳችሁ እንደ ሙስሊም በፍጥነት የሚታለል ሕዝብ የለም። ዛሬም በሀገራችን የሚገኙ ብዙ ሌቦችና አጭበርባሪዎች እስልምናን የተቀበሉ በመምሰልና ሃይማኖቱን በመከላከል ረገድ ፊታውራሪዎች በመሆን ሙስሊሙን ማሕበረሰብ ያልቡታል። እንዲህ ባሉ ጮሌዎች እንዳይታለል ሕዝባቸውን


እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
2 Jul, 09:17
እውን ወልድ የሚመጣበትን ቀን አያውቅምን? አዲስ ጽሑፍ በድረገጻችን ላይ ተለቋል። ያንብቡ፤ ለሌሎችም ያጋሩ። https://ewnetlehulu.net/eido-parousia/
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
27 Jun, 07:36
በወንድም ሚናስ የተዘጋጀ አዲስና ምሑራዊ ጽሑፍ በድረ ገጻችን ላይ ተለቋል:: ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇 https://ewnetlehulu.net/the-glory-of-the-son-hebrew-1/
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
24 Jun, 06:41
አላህ አይጸልይም የምትሉ ሙስሊሞች እስኪ ይህንን ሐዲስ አንብቡ:: "ነቢዩ እንዲህ አሉ:- በእኔ ላይ አንድ ጊዜ የሚጸልይ ሰው አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ይጸልያል::"


እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
18 Jun, 14:06
ዕብራውያን 1፥2-10 በማስመልከት ለአንድ ሙስሊሙ ሰባኪ በወንድም ዳንኤል የተሰጠ ግሩም ምላሽ ነው። ማስፈንጠሪያውን በመጫን ያንብቡ ➛ https://ewnetlehulu.net/jesus-made-the-worlds/
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
16 Jun, 08:32edited
እውን የወንጌላት ጸሐፊያን አይታወቁምን? በሚል ርዕስ አዲስ ጽሑፍ በድረ-ገጻችን ላይ ታትሟል:: እንድታነቡ እጋብዛለሁ https://ewnetlehulu.net/gospels-are-not-ananymous/
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
2 Jun, 16:07
መንግሥት መሬት ሰጠኝ ብሎ በዚህ ልክ ትከሻ ለመለካካት መሞከር ዋጋ ያስከፍላል:: "ጊዜው የኛ ነው፣ የመንግሥት አካላትም ምንም አያመጡም፣ የኦርቶማራ ዘመን አልፏል፣ እኛ እንደ ፈለግን እንንቀሳቀሳለን እናንተ የትም መሄድ አትችሉም፣ ወዘተ.” የሚሉት ይህ አርጅቶም የማይበስል ህፃን የተናገራቸው ንግግሮች የሙስሊሙን ማሕበረሰብ የሚጠቅሙ አይደሉም:: በምናምናቸው ጉዳዮች በሐሳብ ደረጃ መሟገት አንድ ነገር ነው:: በሃይማኖት ስም ግን እንዲህ ያለ ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ ፖለቲካ ማስፋፋት የሕግ ተጠያቂነትን ያስከትላል:: "ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት መንግሥት ነው ያልለው" ያለው ያ ጫታም ኮንተ እንደ ገባው አንተም ተመሳሳይ እጣ እንዳይገጥምህ የትዕቢት ምላስህን ብትሰበስብ ይሻልሃል:: ሃይማኖት የግል ነው፤ ሀገር የጋራ ነው::
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
28 May, 10:39
የመጀመሪያውና ሁለተኛው የሙስሊም ትውልዶች የመስዋዕቱ ልጅ ይስሐቅ እንደ ሆነ ነበር የሚያምኑት:: ኋላ ግን ይህ እውነታ ተክዶ እስማኤል ነው የሚል ትርክት ተፈጠረ:: ለምን ይሆን? ሙስሊሞች ሌሎች ሃይማኖታትን መጻሕፍታቸውን ይለውጣሉ በማለት ይወነጅላሉ:: ነገር ግን እንደ እነርሱ የገዛ መጻሕፍታቸውን የሚለዋውጡና የሚክዱ ሕዝቦች ታይተው አይታወቁም:: ማስረጃዎቹን በሙሉ በዚህ ቪድዮ ውስጥ ታገኛላችሁ:: https://youtu.be/t3AFocmDtiw?si=7GWG2yJCF8gGQBJlYouTubeበእስልምና የጥንት ጽሑፎች መሠረት የመስዋዕቱ ልጅ ይስሐቅ ነውEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
19 May, 05:50
forwarded from @hokhmahchristianstudies
ውይይቱ ለምን ቀረ? (በአጭሩ ከቀደመው ውይይታቸው ውድቀት ሳያገግሙ ሌላ ዱላ ስላልፈለጉ ተሰርዟል😁)እስልምና ለቃሉ በጭራሽ የማይታመን ትውልድ እንደሚፈጥር ስላሳያችሁን እናመሰግናለንማስታወቂያው ላይ እንደተመለከታችሁት ከሙስሊም ወገኖች ጋር ግንቦት 13 እና 15 ውይይት ነበረን፤ እነሱም ተስማምተው ለአወያዩም ተነግሮት ቀኑን እየጠበቅን ባለንበት የኔን ማስታወቂያ ተከትሎ ኢብራሂም የተባለው ተወያይ ፕሮግራሙ እንደራዘመ በቴሌግራም ቻናሉ አሳወቀ፤ ይህንን ሲያደርግ ግን ከኛ እውቅና ውጪ ነበር። ለዚህም ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቆናል (የድምጽ ማስረጃ አለ)።በቀጣይ ተሰብስብን ስለ ውይይቱ በምናወራበት ጊዜ ውይይቱ በተያዘለት ቀን እንዳይካሄድ ሲደረድሩ የነበረውን የምክንያት መአት ብትመለከቱ እናንተ ራሱ ታዝኑላቸዋላችሁ😁ያም ሆኖ ግን ውይይቶቹ በአንድ ሳምንት ልዩነት እንዲደረጉ ባቀረቡት ሃሳብ ተስማምተን እሺ ባልናቸው ጊዜ አሁንም ለአንድ ወር ካልተራዘመ እንደማይወያዩ አሳወቁን😁 (ለእያንዳንዱ ላወራሁት ነገር ማስረጃ አለን)በህይወቴ ውይይት እንደጦር ሲፈራ ያየሁት Crew እነዚህ ሶስት ሙስሊሞችን ነው። ይገባናል ባለፈው የደረሰው ውርደት ባሁኑ እጥፍ ሆኖ እንዳይደገም በመስጋት ነው የሸሹት፣ ደግሞም አዎ ደፍረው ቢመጡ ኖሮ ነቢያቸውንም ቁርአናቸውንም ክደው በተመለሱ ነበር።እስልምና ለቃሉ በጭራሽ የማይታመን ትውልድ እንደሚፈጥር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
28 Apr, 11:49
እግዚአብሔርን አባት ብሎ መጥራት ምንኛ መታደል ነው:: ይህንን ጥሩ ስብከት እንድትሰሙ እጋብዛችኋለሁhttps://addiskidanvb.com/sermons/our-father-who-art-in-heaven/
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
19 Apr, 10:16edited
ለወንድሞች በሙሉ ይህንን ፖስት የተደረገውን አይታችኋል ? ይህ ማንቂያ ደወል ነው ምንም እንዳልተፈጠረ አይተን ማለፍ አልቻልንም። በዚህ ጊዜ እንደ አስቴር ምላሽ የሚሰጥ የቆረጠ ትውልድ መቀስቀስ እንዳለብን ተሰምቶናል። ስለዚህ ከፊታችን ባለው እሁድ እድሜው ለመምረጥ የደረሰ ማንኛውም የኛ ሰው ሁሉ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ በየቤተክርስቲያናችን መደበኛ አምልኮ ላይ ማስታወቂያ መነገር አለበት። ምክንያቱም ምድራችንን ለክርስቶስ ተቃዋሚ አሳልፈን ልንሰጥ አይገባንም የመምረጥ መብታችንን ሳናባክን ነገሮችን በማስተዋል ማየት አስፈላጊ ነውና ሁላችንም ግን በየቤታችን የምርጫ ካርድ እንውሰድ የምርጫ ካርድ መውሰድ የሚቻለው እስከ እሮብ ማለትም እስከ ሚያዝያ 14 2018 ዓ.ም ብቻ ነውና። ------ ይህ ☝️ ከአንድ ሰው የደረሰኝ መልእክት ነው:: ምን ትላላችሁ?


እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
10 Apr, 09:57edited
"በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።" (ኢሳይያስ 53:4-5)
እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
7 Apr, 04:01
ይቺ ጽሑፍ ከተነበበች በኋላ በደንብ ሼር ትደረግ:: የአሕመዲን ጀበልን አረባዊ የፖለቲካ ሸፍጥ የምታጋልጥ ናት https://www.facebook.com/share/p/1AyKikTe17/?mibextid=wwXIfrFacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
