gram news
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!" channel avatar

"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

@eyo21e

ወቅታዊ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል!

ProjectsENEsoteric

2,890subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    22 Sept, 17:31

    forwarded from @mstaketsehay

    ◈የኦርቶዶክሳዊነት አረዳድ የገባውን ሰው ያገኘው ሁሉ አይጭነውም። ◈እንደ ኅዳር አኽያ ሁሉ የሚጭነው ሰው ግን የነቃው በሆዱ እንጂ በአእምሮው አይደለም። ◈ህሊናውን አስተኝቶ በሆድ ብቻ መንቃት የቡኮ ዕቃ መሆን ነው። ◈ነቅቻለሁ ካልህ ወዳጎረሱህ ብቻ አትዙር። ◈የክርስትና ትልቁ ጥቅም ከጥቅም በላይ መሆኑ ነው።
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    22 Sept, 14:04edited

    ከሚገድሉን ፣ከሚያርዱን ከሚያሳድዱን ፣ከኢኮኖሚ፣ከፖለቲካው፣ከሥራና ከሀገራዊ ተሳትፎ ከሚያገለን ሥርዐት ጋር የሚተባበሩ ጳጳሳትን "ብፁዕ"እያሉ መጥራት እግዚአብሔርን መሳደብ ነው ።
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    22 Sept, 13:17

  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    22 Sept, 06:58

    "አከባቢው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ነው ኦርቶዶክስ በዚህ ሊኖር አይችልም"
    Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
    1,13072Open in Telegram
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    22 Sept, 06:43

    የሰማዕታቱን ደም በህንጻ ምረቃ ስም ተድበስብሶ እንዲቀር ማድረግ አይቻልም።መቼም እንደ መሸ አይቀርም የፍትሕ ፀሐይ ስትወጣ ይኽ ትውልድ ይፋረዳችኋል።
    Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
    1,14071Open in Telegram
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    19 Sept, 09:19

    https://youtu.be/Y3dXrVZ8FpY?si=BxFofEk0NhmOW915
    YouTubeየኢትዮጵያ ስያሜ እና ጥንታዊ የሥልጣኔዋ ታሪክ ፦ከንጉሥ ካም እስከ ንጉሥ ባዚን በወፍ በረር ፡፡ክፍል አንድ፡፡
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    19 Sept, 08:38

    Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    19 Sept, 08:38edited

    ◈እደግመዋለሁ!! ◈ትልቁ በሽታችን ተከታይነት ነው!! ◈የማፍያ ባሕታዊ ተከታይ፤ ◈የማፍያ አጥማቂ ተከታይ፤ ◈የግለሰብ ዝነኛ ሰባኪ ተከታይ፤ ◈የሆነ ድርጅት ተከታይ፤ ◈የእንተና አባት ተከታይ፤ ◈የማፍያ ነቢያት ተከታይ፤ ◈የሰፈር የመንደር ተከታይ፤ ◈የሥሁት ሥርዓት ተከታይ፤ ◈የቋንቋ ተከታይ፤ ...ተከታይ ብቻ፣ ◈መቸ፣ማን?ለምን? ማለት የማይችል ተከታይ ብቻ፤ ◈ዘመናዊ ፊት ኋላ ቀር ልብ የሆነ ተከታይ ትውልድ፤ ◈ቤተ ክርስቲያን ስትነካ የማይጨንቀው ቲፎዞው ሲነካ እንደ ባለዛር የሚርገፈገፍ ተከታይ፤ ◈የምእመናንን፣የገዳማትን፣የአድባራት፣የአብነት ደቀ መዛሙርትን፣የሀገር..ዕረፍት አልባ መከራ ጉዳዩ ያልሆነ ተከታይ፤ ◈መሠረተ ሃይማኖት፤ ◈መሠረተ ትውፊት፤ ◈መሠረተ ታሪክ፤ ◈መሠረተ ቀኖና፤ ◈መሠረተ ባህል፤..የሌለው ተከታይ፤
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    19 Sept, 06:24

    ሕዝባችን እያጠፋ ያለው ስሑት ሥርዐት ከዓለም አቀፍ አሸባሪዎች አይለይም የምንለው በምክንያት ነው
    Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    19 Sept, 05:56

    እነዚህ አንድ ቋንቋ የሚናገሩ የራሳቸውን ወገን ሳይቀር እየገደሉ ፎቶ የሚነሱ ከአልሸባብ፣ከቦኩሃራም፣ከአልቃይዳ በምን ይለያሉ? የኦሮሞ ሕዝብ ከዚህ ሥርዐት ያተረፈው ነገር ቢኖር ሞትን፣መዋረድን ፣ከሌሎች ኢትዮጵያውን ወንድሞቹ ዘንድ በጥርጣሬ መታየትን ነው።"ምንሊክ ጡት ቆረጠ"እያሉ የውሸት ተረትተረት ይፈበርካሉ ነገር ግን የራሳቸውን ሕዝብ ሳይቀር በጅምላ ይገድላሉ አንገት እና ጡት ይቆርጣሉ ብልት ይቆርጣሉ። ደግሞ "ዲሞክራሳውያን ነን" እያሉ ሲያወሩ አለማፈራቸው።በነገራችን ላይ ጫኩ ያሉትም ሆነ በመዋቅር ደረጃ ያሉትም አንድ ናቸው። ከአንድ ስሑት ርዕዮተ ዓለም ነው የተቀዱት።ሰው ገድሎ ፎቶ መነሳት እንድ ሥልጣኔ እንደ ደብደኝነት ነው የሚቆጥሩት።የኦሮሞ ሕዝብ ከእነዚህ አረመኔዎች ራሱን ነጻ አውጥቶ ከኢትዮጵያውን ወንድሞቹ ጋር በሰላም መኖር አለበት።
    Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    19 Sept, 04:16

    forwarded from @tunbi_media

    " ዛሬ በእጃችን ገብቷል " ፤ " ልግደልልሽ ታዲያ ? " ... የመጨረሻው የስልክ ጥሪበምዕራብ ወለጋ ገንጂ ወረዳ በሚገኘው የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክት ላይ ከሁለት ሳምንት በፊት በታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። ከተገደሉት መካከል አቶ ዳንኤል ቀልቤሳ አንዱ ናቸው።አቶ ዳንኤል ለዘጠኝ ዓመታት በወርቅ ማዕድን ልማት ፕሮጀክቱ ውስጥ ሰርተዋል።ከዚህ በፊትም በኦሮሚያ የውሃ፣ የማዕድንና የኢነርጂ ቢሮ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ማገልገላቸውን ቤተሰቦቻቸው ይናገራሉ።አቶ ዳንኤል በየጊዜው ለቤተሰቦቻቸው ይደውሉ ነበር።በጥቃቱ ዕለት ግን ከጠዋት ጀምሮ ቤተሰቦቻቸው ቢደውሉላቸውም ሊያገኟቸው አልቻሉም።ከሰዓት በኋላ 9፡30 አካባቢ ግን በአቶ ዳንኤል ስልክ ተደወለ። የደወሉት ግን አቶ ዳንኤል አልነበሩም።የቤተሰቡ አባል ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይገለጽ ጠይቀው ለቢቢሲ እንደገለጹት፣ በአቶ ዳንኤል ስልክ የደወለው ሰው መጀመሪያ ስልኩ የአቶ ዳንኤል መሆኑን አረጋገጠ።" የሆነ ሰው ' ሄሎ ' አለኝ… ' ይህ ስልክ የዳንኤል አይደለም ? ' ሲለኝ አዎ፣ የዳንኤል ነው አልኩት። 'ዳንኤል፣ ምንሽ ነው ? ' ብሎ ጠየቀኝ። "ከዚያ የሰውየው ጥያቄ ወደ አቶ ዳንኤል ማንነትና ሥራ ተለወጠ።
    Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    18 Sept, 13:38

    forwarded from @mstaketsehay

    ◈አራቱ የተናዱ በሮች፦ 1.)ሀገር በቀል ዕውቀት፤ 2.)ፍትህ ርትዕ ያለው ሥርዓት፤ 3.)ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን፤ 4.)ሀገራዊነትና የሀገር አንድነት፤ ኃጥእ ጻድቅ አማኒ መናፍቅ ሳትል ሁሉን ሸክፋ ታስተምር የነበረችው ኦርቶዶክስ ያለ በደሏ በሴራ ትርክት ስትሰደድ የእውነት በሮች ሁሉ ተናዱ። የተናዱ በሮች ደግሞ ማንንም ምንም መጠበቅ አይችሉም።
    38222Open in Telegram
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    18 Sept, 13:18

    forwarded from @eotctaskforce

    ከእውነት ጋራ ለመጣላት የሀሰት ወገን መሆን ይጠይቃል። ከእውነትም ከሀሰትም መካከል ላይ መኖር ግን አይቻልም። የሰው ልጅ ከሁለት በላይ ምርጫ የለውም። መኖር-መሞት ሀዘን-ደስታ ሲኦል-ገነት እውነት-ሀሰት ሰይጣን-መልአክ.... ማዕከላዊ ልሁን ቢባል እንኳን ቁጥሩ ከፈዘዙት የዲያብሎስ ነገድ አይነቶች ነው።
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    18 Sept, 05:29

    ጥሩ ጅማሮ ነው የሚያምርብን ሰው ሰው እንድንሸት የሚያደርገንም ይኽ ነው
    2,320video1171Open in Telegram
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    17 Sept, 17:56

    forwarded from @mstaketsehay

    ሀገር ማለት እነዚህ እስካሉ ድረስ ነው። ስለ ሀገር ያለኝ አመለካክት ይሄ ነው።፦ ፩ኛ ሕዝብ፣ ፪ኛ ሥርዓተ መንግሥት፣ ፫ኛ ታሪክ፣ ፬ኛ ዳር ድንበር ያለው ምድር፣ ፭ኛ ባህል ፮ኛ ዕሴት፣ ፯ኛ የዕውቀት ማስተላለፊያ ፊደል ቁጥር፣ ፰ኛ ማኅበራዊ ፍልስፍና፣ ፱ኛ.ውስጣዊ አንድነት፣ ፲ኛ ሀገር በቀል ሀብቶች ፲፩.ፍትህ ርትዕ ፲፪.ሁልንም አሰባሳቢ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን። እንደ አንድ ክርስቲያን ሀገር ስለሚባለው ሳስብ እነዚህ ያሉት ሀገር እውነተኛ ሀገር ሊባል እንደሚገባው ይረዳኛል። እነዚህ እና የመሳሰሉት ነገሮች ከሌሉት ግን ፍጹም ሀገረ ሊባል አይችልም። በዚህ ዝርዝር መንገድ ኦርቶዶክሳዊነትም ይሄንን የመሰሉትን ለሀገር አስተዋጽኦ ያደረገ የገነባ አስተሳስብ ነው። ይሄንን አስተሳስብ ደግሞ ከውስጣችን የነበሩ የሚመስሉ የትውልድ ዕዳ አድርገው ቀሳጮች፦ነጠላ በመልበስ፣በማፌዝ ፣በመሳለቅ፣ በማስመሰል፣በመንፈሳዊ ዘረኝነት፣በፍርሀት፣በብስለት ብዛት፣በማታለል ..አመድ እያደረጉት ይገኛሉ። ንጥል ሀገር የለም ንጥል እምነትም አይገባም።
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    17 Sept, 17:55

    forwarded from @mstaketsehay

    የኋሊት ማስተዋል። “ዛሬን ለመረዳት የኋሊት ማስተዋል፣ የኋሊት ተመልሶ የአያቶቹን ማንነት ሲበረብር አስቀድሞ ነገር የሚበረብረው ታላቅ ገድላቸውን ብቻ አይደለም፡፡ ይልቁንም የዛሬ በሽታዎቹን ሥር ሁሉ ከጥንታዊ ሥራቸው በመመርመር ነው እንጂ፡፡ እንዲህ ያለው የኋሊት አስተዋይ ትውልድ የኋሊት ሲያስተውል የዛሬ ባዶነቱን የሚሽፍንበት ሽፋን ፍለጋ አይደለም፡፡ “ይልቁንም ለባዶነቱ ምክንያት የሆኑ ረጂም ሥር ያላቸውንና መንፈሱን የመረዙትን የታሪክ ውርሶችን ውሕደት ለማጥናት ነው፡፡ እንዲህ ያለው ትውልድ የኋሊት ሲመለከት አያቶቹን ሊያወድስ ወይም ሊረግም አይደለም፤ ይልቁንም ይበልጥ ሊያውቃቸው ነው እንጂ፡፡ በዚህ ትውልድ እነርሱን ማወቅ ማለት ከማውገዝና ከመርገም ከመውደድና ከመጥላት ባሻገር ነው፡፡ እነርሱን ማወቅም ራሱን ማወቅ መሆኑ ነው፣ ደኅና አድርጎ ከመነሻው ራሱን ያውቃልና፡፡” (ሚካኤል ሺፈራው፦ገጽ 70) የትንሣኤያችንንም የበሽታችንን ሥሩን እንወቅ። ትናንትን ከመታጠፊያው እንረዳ፣ዛሬን እንሥራ፣ነገን እናልም።

    17 Sept, 14:43edited

    ጳጳሳት ሆይ እየሆነ ያለውን እያወቃችሁ ዝም በማለታችሁ አባታዊ ሀላፊነታችሁን በማለመወጣታችሁ ከዚህም አልፎ ከገዳይ ጋር በመሥራታችሁ በታሪክም ሆነ በእግዚአብሔር ፊት ትጠየቃላችሁ"እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው"።ያዕ 4:17
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    17 Sept, 14:27edited

    እኛን በማጥፋት የሚስማሙ ኀይሎችበኦሮሞ ሕዝብ ስም የሚነግዱ ፖለቲከኞች፣ፓርቲዎች፣ ታጣቂዎችና የእምነት ጽንፈኞች እርሰበርሳቸው አይስማሙም ፦ 👉 ኦህዴድ ከኦነግ ጋር እየተዋጋ ነው 👉 ኦፌኮ ፣ከኦህዴድ ከኦነግ ጋር አይስማም 👉ኩሽ ፓርቲ ከኦፌኮም፣ከኦነግም ከኦህዴድም አይስማማም 👉 ሸዋ ያለው ኦነግ ወለጋ ካለው ኦነግ ጋር አይስማማም 👉በአርሲ ፣በ ባሌ፣በ ሐረርጌና በከሚሴ ያለው የአክራሪ እስልምና ታጣቂ ቡድን በሸዋና በወለጋ ካለው ኦነግ ጋር አይስማማም 👉 የኦነግ ሠራዊት ፕሮቴስታንታዊ ርዕዮተዓለም እንዲከተል የሚፈልጉ ኀይሎች አሉ፣በዓረባዊነት ርዕዮተዓለም እንዲመራ የሚፈልጉ አሉ፣በዋቄፋና እምነት የተቃኘ እንዲሆን የሚፈልጉ አሉ 👉 የወለጋና የአርሲ ፣የሸዋና የወለጋ፣የአርሲና የሸዋ፣የጅማና የኢሊአባቦር፣የሀረርጌና የአርሲ፣የአርሲና የከሚሴ፣የጉጂና የቦረና .... ፖለቲከኞች እርሰበርሳቸው አይማሙም በመካከላቸው ሰፊ ልዩነት አለ 👉የእነ ጀዋር ሙሐመድ ግሩፕ ከእነ ገመቹ መገርሳ ፣መራራ ጉዲና፣ቀጄላ መርዳሳ፣ወዘተ....ጋር አይጥና ድመት ናቸው 👉ሴኩለር ፖለቲከኞች ከሙስሊሙ፣ከፕሮቴስታንቱና ከዋቄፋናው ፖለቲከኞች ጋር አይስማሙእነዚህ አንድ ቋንቋ እየተናገሩ እርሰበርሳቸው የማይስማሙ ኀይሎች ፦ኦርቶዶክሳዊ ክፍለ ሕዝብን፣ ኢትዮጵያዊነትን ና ነባርነትን በማጥላትና በማጥፋት ግን ይስማማሉ።https://t.me/Eyo21e
  • "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

    17 Sept, 05:20

    Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"Image from a post by "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
    769411Open in Telegram