gram news
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ channel avatar

ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

@eyosc1

🛑የደራሲያን፣ ገጣሚያን፣ ከያኒያን እና የተለያዩ ግለሰቦች የሕይወት ታሪክና ሥራዎች፤ #ወጎች፣ #ግጥሞች፣ #ልብ ወለዶች፣ #የፍልስፍናና የስነ-ልቦና ፅሁፎች፣ #ተረትና ምሳሌዎች #ትረካዎች በድምፅ ያገኛሉ ። 🛑የተለያዩ PDF መፅሐፍት ከፈለጉ @Eyosibooks ለማስታወቂያ ስራ ☎️+251933324708 +251922788490 📩 • @Eyos18

ProjectsENBlogs

241,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 21:11

    ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia ውስጥ ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 20:57

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 20:45

    《 ከአረት ወር ቆፍታ በዋላ ዛሬ ቁኑን ጠብቆ ተለቆዋል ከ50ሺ በላይ ተከታይ የለው እንደ ኢትዮጵያ ትልቁ Kurulus Orhan ቻናል ወደ ዋናው ቻናላችን ለመግባት 》 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/+xK4RjrYWw7IxZDlk https://t.me/+xK4RjrYWw7IxZDlk https://t.me/+xK4RjrYWw7IxZDlk
    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 19:43

    የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎንእንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 18:44

    ✔️5 ምርጥ የ #Netflix ፊልሞች መርጣቹ እዩ
    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 18:03

    የበዓል ስጦታ
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 17:57

    📍በቦሌ ወሎ ሰፈር ዲጂታል ካርታ ያላቸው ባለ2 መኝታ - 128 ባለ 3መኝታ - 184ካሬ ➣ በወለል 2 ቤት ብቻ ➣በቂ የመኪና ማቆምያ ከተጨማሪ store ጋር ➣100% ባንክ ማመቻቸት ሚችሉበት ➣ከድንቅ እይታ ጋር ይዘንሎት መተናል ➣እንገነባለን ሳይሆን እኛ ገንብተን ጨርሰናል ➣ሳይት ለመጎብኘት እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0968062501☎️ ይደውሉልን።👉 እኛ ጋር ሁሉም አይነት የመኖሪያ እንዲሁም የንግድ ሱቅ አማራጭ አለ። 0968062501☎️
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    23 Sept, 17:53

    የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    22 Sept, 13:40

    🤝የህልምዎ ባለቤት ይሁኑ! ከ አባይ ሆምስ ሪስቴት ልዩ የመኖሪያ ቤት እንዲሁም የንግድ ሱቆች ። 🏢✨በአዲስ አበባ እምብርት ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ፣ በምርጥ ዲዛይን እና ዘመናዊ አገልግሎቶች የተሟላ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ሱቅ እየፈለጉ ነው? ..... ለዚህ ጥያቄዎ አባይ ሆምስ ፍቱን መፍትሄ ይዞ ቀርቧል!🏠አባይ ሆምስ(ABAY HOMES) በኮንስትራክሽን ዘርፍ በስኬት ላይ ስኬት የተቀዳጀው የBH trading እህት ኩባንያ፣ አባይ technical & trading ካምፓኒን ከፊቱ ያስቀደመው የBH SUITE & APARTMENT ፈለግ ተከታይ አባይ ሆሞስ ሪል ስቴት በማይታመን ዋጋ ሜክሲኮ ላይ ኑሩ እያልዎት ይገኛል። +251998914104🏠አባይ ሆምስ ሪል እስቴት ሜክስኮ 12,000 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ቅንጡ የመኖሪያቤቶችን እና ዘመናዊ የንገግድ ሱቅእየሸጥን እነገኛለን። 10% ብቻ በምቹ እና የረጅም ግዜ አከፋፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ።📣📣📣 በ ካሬ 99,500 ብር ብቻ🏘 ባለ 1 መኝታ 78 ካሬ 🏘 ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ 🏘 ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አመቺ የሆኑ ሱቅች አፓርትመንቶቹ ሁሉንም መሰረተ ልማቶች ያሟላ። 👌እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከትንሽ ካሬ እስከፈለጉት የካሬ አመራጭ የመኖሪያ መንደራችን ያካተታቸው 👉 የከርሰምድር ዉሃ
    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    21 Aug, 05:34

    #አንድ ቅዳሜ ጠዋት በአሜሪካን ኦሪገን የምትኖረው ክሪስታል ሊሪ ስጋ ለመግዛት ወደ አንድ የስጋ ገበያ ትሄድና ሆንዳ መኪናዋን ከሱቁ መግቢያ 15 ጫማ ያህል ርቀት ላይ ታቆማለች።የሚያስፈልጋት ስጋ እና አንድ ጋሎን ወተት ብቻ ስለሆነ አልቆይም በማለት አስባ ፣ የመኪናዋን ሞተር ሳታጠፋ በሮቹን ከፍታ የአራት አመት ህፃን ልጆን ከኋላ ባለው መቀመጫ ትታው ወደ ሱቁ ትገባለች።ሱቁ ውስጥ እንዳለች አንድ ሌባ ያልተቆለፈ፣ ክፍት መኪናውን ውስጥ ገብቶ መኪናውን እየነዳ ሲሄድ አንድ የሱቅ ሰራተኛ ተሽከርካሪው ሲወጣ አይቶ ወዲያውኑ ለክሪስታል ያሳውቃል ።መጀመሪያ ላይ ሌባው ከኋላው አንድ ትንሽ ልጅ እንደተቀመጠ አላወቀም ነበር። ህፃን ልጅ በመኪና ውስጥ እንዳለ ካስተዋለ በኋላ ዞሮ መኪናውን ከሰረቀበት ወደ ገበያ ይመለሳል ።የመኪና ሌባው የልጁን እናት ክሪስታልን "እንዴት ልጅሽን በተከፈተ መኪና ውስጥ ብቻውን ጥለሽ ትሄጃለሽ! ህፃናት ልጆችን የሚሰርቁ ሌቦች እንዳሉ አታውቂም ?" ሁለተኛ እንዲህ አታድሪጊ በማለት በቁጣ ገሰጻት ።ሌባው ህፃን ልጁን ለእናቱ ለክሪስታልን በሰላም ከመለሰ በኋላ እንደገና ወደ መኪናው ገብቶ በፍጥነት እየነዳ ከአካባቢው ተሰወረ።በኋላ ላይ ፖሊሶች በርካታ ማይሎች ርቀት ላይ በምትገኘው በፖርትላንድ የተሰረቀችው መኪና እንዳገኙና ተጠርጣሪ ሌባውን በፍለጋ ላይ እንደሆኑ ሪፖርት አድርገዋል ።#Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡❤መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏❇️ግሩፑን ለማግኘት
    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
    6,20017322Open in Telegram
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    9 Aug, 05:26

    📚ፈውስ የራቀው ሰውአለን ኤስ በአንድ ትልቅ የመጻሕፍት ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ የመስክ ተወካይ በመሆን ያገለግላል። ይህ ሰው ባለቤትና አራት ልጆች ያሉት ቢሆንም ከሌላ ሴት ጋር ድብቅ የፍቅር ግንኙነት መስርቷል።ወደኔ ሲመጣ፣ ፊቱ ላይ ፍርሃት ይነበብበት ነበር፣ ቁጣ ቁጣም ይለዋል። እንደገለፀልኝ የእንቅልፍ እንክብል ካልወሰደ እንቅልፍ በዓይኑ አይዞርም። ከፍተኛ የደም ግፊት እና ሐኪሙ ያላወቀችለት ሌሎች የውስጥ ሕመሞች ነበሩበት። በዚያ ላይ ከልክ በላይ ይጠጣል።ብዙም ሳይቆይ ለመረዳት እንደቻልኩት፣ ለዚህ ሁሉ ችግር መንስኤው በውስጡ ያለ ስር የሰደደ የሃጢያተኛነት ስሜት ነው። ያደገበትን ሃይማኖቱን እጅግ በጣም ያከብራል፣ ይፈራል። በዚህ የተነሳ የጋብቻ ቃል-ኪዳኑን በማፍረሱ ውስጡ በወንጀለኛነት ስሜት እየተለበለበ ነው።ይህንን የአዕምሮ ቁስል እንዲጠግግ እና እንዲሁም ከዚህ ስሜት ለመሸሽ ብሎ አዘውትሮ የሚወስደው መጠጥ ችግሩን ከማባባስ በቀር የፈየደለት አንዳችም ነገር አልነበረም። ነገሩ እሳትን በቤንዚን ለማጥፋት እንደመሞከር ነው።ይህ ሰው ለምን ፈውስ ራቀው?አለን ስለ አዕምሮአችን ገለፃ ሳደርግለት በሚገባ አዳመጠኝ። ችግሩንም ረጋ ብሎ አሰበው። በመጨረሻ ይህን ድብቅ ግንኙነቱን ለማቆም ከውሳኔ ላይ ደረሰ። የመጠጥ ሱሱም ቢሆን ሳይረዳ ከራሱ ለመሸሽ ያደረገው ሙከራ እንደሆነ ተረዳ።ድብቁ አዕምሮው ውስጥ የተሰነቀረው ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ተመንግሎ እስካልወጣ ድረስም ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንደማያገኝ ተረዳ። ይህም በውስጡ የመተማመን መንፈስ ፈጠረለት። ገንቢ የሆነው ሃሳብ አፍራሽ
    6,480215Open in Telegram
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    30 Jul, 04:43

    #የፈጣሪ_መጠን_ምን_ያህል_ነው?🖍 Ⓜ️አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው።Ⓜ️ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው።Ⓜ️ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" ብሎ መለሰ።Ⓜ️አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው።Ⓜ️ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" ብሎ መለሰ።Ⓜ️አባቱ "ፈጣሪም እንዲህ ነው። መጠኑ በአንተና በእርሱ መካከል ባለው ርቀት ይወሰናል። ወደ እሱ በቀረብክ መጠን እርሱ በህይወትህ ውስጥ ግዙፍ ይሆናል" አለው።#ደዊት_ድሪምስ..📖🖍#Share #Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን
    5,9503371Open in Telegram
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    22 Jul, 06:25edited

    በቻይና ሲቹዋን ግዛት ውስጥ በምትገኝ አንዲት ጸጥተኛ መንደር፣ ዣንግ ሊዮንግ የተባለ አባት ማንኛውም ወላጅ ሊያጋጥመው የማይገባውን እጅግ አስከፊ ውሳኔ ወስኗል። የሁለት ዓመቷ ሴት ልጁ ዣንግ ዢንሌይ፣ "ታላሴሚያ" በተባለ ከባድ የደም በሽታ ትሰቃያለች፤ ይህ በሽታ ሰውነቷ በቂ ሄሞግሎቢን እንዳያመነጭ ያደርገዋል።​ለሁለት ዓመታት ሙሉ ወላጆቿ ለልጃቸው ህይወት ታግለዋል። ከወዳጅ ዘመድ በመበደር ከ12,000 ዶላር በላይ ለህክምና አውለዋል። ነገር ግን ገንዘባቸው አለቀ፤ አማራጫቸውም ተዘጋ።​ሌላ ምንም ማድረግ ሲያቅተው፣ ዣንግ አንድ ማንም ሊያስበው የማይችለውን ነገር አደረገ። የልጁን መቃብር በራሱ እጅ ቆፈረ።​ይህንን ያደረገው በተስፋ መቁረጥ ሳይሆን... ከልክ ያለፈ ፍቅር የተነሳ ነው።​አሁን በየቀኑ ወደዚያ ቦታ ይወስዳታል ልክ እንደማንኛውም አባትና ልጅ በፓርክ እንደሚጫወቱት፣ እሷም በመቃብሯ አጠገብ ትጫወታለች።​ይህንን የሚያደርገው ሊያስፈራራት ሳይሆን፣ ያ ቀን ሲመጣ ቦታው ለእሷ እንግዳ እንዳይሆንባት ነው፤ ቦታው የለመደችው፣ የምታውቀውና ሰላማዊ እንዲመስላት ነው።​አባትየውም እንዲህ ይላል፦ "እሷ የምታርፍበት ቦታ ይሄ ነው። እኔ ማድረግ የምችለው ብቸኛው ነገር በየቀኑ ከጎኗ መሆን ብቻ ነው..."​ልጅቷ ትስቃለች፣ ትጫወታለች። የዚያ ቦታ ትክክለኛ ምንነት ምንም እውቀት የላትም።​አባትየው ግን ያውቀዋል። ሆኖም ግን፣ ገና ከእሷ ጋር የቀሩትን ጥቂት ጊዜያት በአግባቡ ለመጠቀም፣ በየቀኑ መጥቶ ያንን ቦታ ከልጁ ጋር ይጋራል።​እውነተኛ የፍቅር መገለጫ... አንዳንድ ጊዜ ፍቅር
    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
    5,030161176Open in Telegram
  • Live stream started

    14 Jul, 12:46

  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    10 Jul, 16:35

    🤔ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ ምክንያቱ ደግሞ እናቱ ሞታ አባቱ ሌላ አግብቶ ከእንጀራ እናት ጋር መኖር በመጀመሩ ነበር።አንድ ቀን አባቱ ልጁን ጠራውና "በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሃል ልዩነት አለ?" ብሎ ጠየቀው። ልጁም "አዎ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን ነው?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ትጠብቃለች" ሲለው ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም "ምን ማለትህ ነው?" ይለዋል ፡፡ልጁም እንዲህ አለ "እናቴ እያለች ጓደኞቼ ቤት እየሄድኩ እጫወት ነበር።እናቴም በተደጋጋሚ ጓደኞቼ ቤት ሄጄ መጫወቱን እንድተው ካልተውኩ ግን ምግብ እንደማትሰጠኝ ትነግረኝ ነበረ፡፡ ሆኖም ግን እኔን ቤት ውስጥ ስታጣኝ የምትሰራውን ስራ አቁማ እኔን ፍለጋ ትወጣና ስታገኘኝ ወደ ቤት ወስዳ ምግብ ትሰጠኝ ነበር፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ታከብራለች። ለዛም ነው ላለፉት ሁለት ቀናት ምግብ ያልበላሁት፤ እርቦኛል፣ እናቴም ናፍቃኛለች እናም የማለቅሰው ስለከፋኝ ነው" እያለ ማልቀስ ጀመረ፡፡ አባት የሚያደርገው ግራ ገባው እና አብሮት ያለቅስ ጀመር...❤️,እናትን ማን ይተካታል? #እናትነት እውነት ይልሀል❤️#Share #Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
    8,0103061Open in Telegram
  • Live stream started

    6 Jul, 16:39

  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    14 Jun, 05:01edited

    #ከጭንቀት_ለማምለጥከዕለታት ባንዱ ቀን...በዚህች ዓለማዊ ህይወት ሃሳብና ጭንቀት የተጨናነቀ ሰው ወደ አንድ ጥበበኛ አዛውንት ጋር መጣ። እናም እንዲህ ተወያዩ......ባለ ጉዳዩ ፡- “ ወደ እርሰዎ ዘንድ የመጣሁት ካለሁበት የህይወት አጣብቂኝ መውጣት የምችልበትን መፍትሄ ፈልጌ ነው ። ”ጠቢቡ ፡- “ ሁለት ጥቄዎችን ልጠይቅህ እሻለሁ ። ”ባለ ጉዳዩ ፡- “ ይጠይቁ ! ”ጠቢቡ ፡- “ ወደ ዚህች ዓለም ስትመጣ አሁን ከተጋረጠብህ ችግር ጋር አብረህ ነው የመጣኸውን ? ”ባለ ጉዳዩ ፡- “ ኧረ በፍፁም ! ”ጠቢቡ ፡- “ጥሩ❗️ ይህችን ዓለምስ ተሰናብተህ ስትጓዝ አሁን የተጋረጠብህን የችግር ጠቅልለህ ነው እንዴ የምትሄደው ? ”ባለ ጉዳዩ ፡- “ አይደለም ”ጠቢቡ ፡- “ ካንተ ጋር አብሮ ያልመጣ እና አብሮህ የማይጓዝ ችግር ይህን ሁሉ ሃሳብና ትካዜ ሊያወርስህ ተገቢ አይደለም ።.....
    YouTube#ተከታታይ የመፅሐፍ ትረካዎች
    12,50033422Open in Telegram
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    14 Jun, 04:59

    Image from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝImage from a post by ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
    7,33051Open in Telegram
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    20 May, 13:31

    ​💰 የአይሁዳውያን የስኬት ሚስጥር.. ​እንዲህ ያስባሉ 🧠1.ሰዎች በአንተ ቢስቁብህ ምንም አይደለም፤ ዋናው በአንተ ምክንያት እንዳያለቅሱ መጠንቀቅ ነው።2.​ፈጣሪ ለሰው ልጅ ሁለት ጆሮ እና አንድ አፍ የሰጠው፣ ከምንናገረው በላይ እንድንሰማ ብሎ ነው።3.​ድሃ መሆን አያሳፍርም፤ ነገር ግን ስለ ድህነት ሊነገር የሚችል ብቸኛው "ጥሩ" ነገር ይሄው ብቻ ነው።4.ገንዘብ ቢጠፋ፣ ቢሰረቅ ወይም ቢባክን፤ ጥበበኛ ሰዎች እንዲህ ይላሉ፦ "ጌታ ሆይ! በገንዘብ ስለተካኸው (በነፍስ ስላልመጣህ) አመሰግንሃለሁ።"ስንት ቁጥር ይበልጥ ጠቃሚ ነው? ​👏 – ጠቃሚ ሆኖ ካገኘኸው Like👍 አድርገው!​#በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት🙏#ሰናይ ግዜ ይሁንልን❤️#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!
    13,0003110621Open in Telegram
  • ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

    15 May, 14:52

    🚨 ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል 📢💓በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ🚩👉 የ" ቻናል ማስታወቂያ "🔺 👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ🔹 👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ🔻 👉 የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ🔺 👉 የዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ🔹 👉 ትሪትመንቶች 🔻 👉 Consultancy🔺 👉 Technology accessories 🔹 👉 ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና🔺 👉 ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ💡✅ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ200,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ።✅👮አሁኑኑ ያናግሩን ➡️👇 ✅ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ➻@eyos18 ☎️+251922788490
    10,500221Open in Telegram