gram news
ᵉᶻᵘIslamic channel channel avatar

ᵉᶻᵘIslamic channel

@ezuuu1

በአላህ (ﷻ) ዘንድ ትልቁ ዋጋ የሚሰጠው ለውጫዊ ውበትህ፣ ለለበስከው ልብስ ወይም ለተከማቸ ሀብትህ ሳይሆን በደረትህ ውስጥ ተደብቆ ላለው ልብህ ነው። ንጹሕ ልብ ማለት ከክህደት፣ ከቂም፣ ከምቀኝነትና ከተንኮል የጠራ፤ አላህን (ﷻ) በመውደድና ለፍጥረቶቹ መልካም በማሰብ የተሞላ ልብ ነው። Buy ads: https://telega.io/c/ezuuu1 ለ አስተያየት @Ezuna_bot

ProjectsENReligion

8,470subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    22 Sept, 17:17

    𝐀𝐒𝐄𝐋𝐀𝐌𝐔 𝐀𝐋𝐄𝐘𝐊𝐈𝐌 𝐖𝐄𝐑𝐀𝐇𝐌𝐄𝐓𝐔𝐋𝐀𝐇 𝐅𝐀𝐌 𝐟𝐚𝐦🥰
    30511422Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    22 Sept, 16:22

    https://youtu.be/I7M63C3OrS8?si=PbOt9fmbMpFL77Cw
    YouTubeከጀርባዋ የተሴረው ተንኮል..." | ሷሊሃ ክፍል 51 | Sualiha Part 51 - Ferid tubeእንኳን ወደ ሷሊሃ ድራማ ክፍል 51 በሰላም መጣችሁ! ​በዚህ ክፍል ራያ ለሷሊሃ ያሳየው አቀራረብ እና ከጀርባው ያለው እውነተኛ አላማ ምን ይሆን? ሷሊሃ ለቀረበላት ጥያቄ የሰጠችው አቋም እና የረመዳን ዱዓ ውሳኔዋን እንዴት ይለውጠዋል? በሌላ በኩል ሀቢብ እህቱን ረስሚን ለማሜ ለማስወደድ የሚያደርገው ጥረት እና የማሜ ያልተጠናቀቀ አላማ ወደ የት ያመራል? ​✨ በዚህ ክፍል የሚያዩዋቸው ዋና ዋና ነገሮች፦…
    3724441Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    22 Sept, 13:55

    https://youtu.be/wdB41wM3kqg?si=o8e-gP_RQ-AF_4pi
    YouTubeያለፈውን ታሪኬን ልንገርሽ...” | ሷሊሃ ክፍል 50 | Sualiha Part 50 - Ferid tubeወደ ሷሊሃ የድራማ ተከታታይ ክፍል 50 እንኳን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል፦ ረያን ስለቀደመ ህይወቱ እና ስለ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ታሪኩ ለሷሊሃ ግልጽ ያደርግላታል። ራሷን ጠብቃ የኖረችው ሷሊሃ ይህንን እውነት ስትሰማ ምን ይሰማት ይሆን? በሌላ በኩል እናቷ ለትዳር የምታደርገው ውትወታ እና የማሜ አዲስ የህይወት ምዕራፍ ድራማውን ይበልጥ አናጋጅ አድርገውታል። 👇 በኮመንት ሳጥን ውስጥ አስተያየታችሁን…
    4891131Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    22 Sept, 07:11

    በመኖር ውስጥ ባለን አቅም ሰዎችን እንደማገዝ ፡ ሸክማቸውንም እንደማቅለል ደስታን የሚሰጥ ነገር ያለ አይመስለኝም ። ያንን ደስታ ደግሞ ባገኘውት አጋጣሚ ማግኘት እፈልጋለሁ ። ውድ ሳልሆን በፊት ደውሉ☎️ በርግጥ አሁንም ውድ ነኝ😁) ! በምችለው ሁሉ አግዛቹሃለው ። አሁን ጊዜም Energy'ም አለ ። Energy'ው አይጠፋም ኢንሻ አላህ ፤ ጊዜ ግን አይኖርም ።ፏ ያለ ቀን ይሁንላችሁ✨
    61313532Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    22 Sept, 04:02

    ​📖 °ማለፊያ° ✍️በ ፉአድ ሙና እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ድንቅ ታሪክ....ክፍል አንድ •••••✍️
    Image from a post by ᵉᶻᵘIslamic channelImage from a post by ᵉᶻᵘIslamic channel
    5436532Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    20 Sept, 16:41

    ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌
    96218164442Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    20 Sept, 16:22

    የአባቴ የትዳር ምርጫ እና እኔ ያማፈቅረው ፉአድ... ~ ፈይሩዝ ገና የሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነበረች። በሕይወቷ ውስጥ እንደ ማንኛውም ወጣት ብዙ ሕልሞችና ተስፋዎች ነበሯት። በዩኒቨርሲቲ ትምህርቷ ጎበዝና በቤተሰቦቿ ዘንድ እጅግ የምትወደድ ልጅ ብትሆንም፣ በልቧ ውስጥ ግን ማንም የማያውቀው አንድ ትልቅ ምስጢር ደብቃ ነበር። ይህ ምስጢር «ፉአድ» የተባለው ወጣት ነበር።ፉአድ ማራኪ ቁመና ያለው፣ በቃላት አጠቃቀሙ የሰዎችን ልብ በቀላሉ የሚሰርቅና ሁልጊዜም ለፈይሩዝ እጅግ ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር ቃላትን የሚያዥበብላት ወጣት ነበር። በየቀኑ በስልክ የሚያደርጉት የሰዓታት ቆይታ፣ በድብቅ በየካፌው የሚገናኙበት ሰዓት ለእሷ የሕይወቷ ትልቁ ደስታ ይመስላት ነበር። ፉአድ «ትምህርታችንን ስናጠናቅቅ፣ ራሴን ሳደራጅ ቤተሰቦችሽን ጠይቄ በክብር የኔ አደርግሻለሁ» እያለ የሚሰጣት ተስፋዎች በፈይሩዝ አእምሮ ውስጥ እንደ እውነት ተቀርጸው ነበር።ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ደስታ በስተጀርባ፣ በፈይሩዝ ውስጥ የሚነድ እረፍት አልባ እሳት ነበር። ለሶላት ስትቆም፣ ቁርኣን ስታነብ ወይም ከአባቷ ከሐጂ ኢብራሂም ጋር ስትቀመጥ ሕሊናዋ ይወቅሳት ነበር። ይህንን የሐራም ግንኙነት ከአላህም ሆነ ከቤተሰቦቿ ደብቃ መያዟ በውስጧ ታላቅ የጥፋተኝነት ስሜት ይፈጥርባት ነበር። ሆኖም ግን፣ የፍቅር ስካሩ ይህንን የሕሊና ጩኸት አፍኖት ቆየ።⁻አንድ ቀን ምሽት፣ ፈይሩዝ በክፍሏ ውስጥ ሆና ከፉአድ የሚመጣላትን መልዕክት በደስታ እያነበበች ሳለ፣ እናቷ ወደ ክፍሉ ገባች።«ፈይሩዝ ልጄ... አባትሽ በሳሎን ይፈልጉሻል፣ የሚነግሩሽ ነገር አለ»
    999391565Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    20 Sept, 13:55

    https://youtu.be/QsFnXsi0WwQ?is=poQF2HAv2b-F5hXw
    YouTube​ቀለበቱን የተቀበለችው በደስታ ወይስ በፍርሃት?... | ሷሊሃ ክፍል 49» | Ferid Tubeእንኳን ወደ FERID TUBE በጥሩ ሁኔታ መጣችሁ! ​በዛሬው የሳሊሃ ክፍል 49 ድራማችን፦ ሳሊሃ ከራያ ጋር ባደረገችው ውይይትና ከሃናን በሰማችው አስደሳች ዜና ምክንያት የትዳር አመለካከቷ ላይ አዲስ ውሳኔ ለማሳለፍ ትገደዳለች። በሌላ በኩል ማሜ፣ ሃቢብ እና ሳዲቅ የሆቴሉን አዲስ ስራ ለማስጀመር በሙሉ ዝግጅት ላይ ናቸው። አብይም በማሜ ይቅርታ አዲስ ተስፋ አግኝቷል። ​🎬 ቪዲዮውን ከወደዱት Like፣…
    9625321Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    20 Sept, 13:38edited

    በአባቴ በኩል የመጣውን ከማልን ላግባ ወይንስ እኔ የማፈቅረውን ፉአድ?አስተማሪ እውነተኛ ታሪክ.....ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ....
    Image from a post by ᵉᶻᵘIslamic channelImage from a post by ᵉᶻᵘIslamic channel
    99634103Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    20 Sept, 05:17

    የጠዋት ስንቅ ለቀልቦ🫀 ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በዕድሜ በገፉበት ጊዜ አላህ ልጅ ስለሰጣቸው ያቀረቡት የምስጋና ቃል" በርግጥ ጌታዬ የኔን ዱአ ሰሚ ነው"። ምንም ያህል ጊዜ ቢወስድ ወይም ሁኔታዎች አስቸጋሪ ቢመስሉ አላህ ዱዓችን ይሰማናል "ኢንሻላህ" ከዛ #በደስታ እንባ 🥹 እንደ ኢብራሂም ምንልበት ቀን ቅርብ ነው።ኢንሻአላህ ወላህ እንሰብር ብቻ❤‍🩹إِنَّ رَبِّي لَسَمِيعُ الدُّعَاءِ»
    1,020141274Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    18 Sept, 19:09

    የተወጋ ትዳር!በነገራችን ላይ ቆንጆ ሴት ስላገቡ ቆንጆ ልጆች መውለድ እንደሚችሉ የሚያስቡ ወንዶች አሉ። ስለዚህ ለትዳር ቆንጆ ሴት ያሳድዳሉ። በሰው ምርጫ መግባት አልፈልግም። ግን የአንድ ጓደኛየን ተሞክሮ ማካፈል እፈልጋለሁ። ለነገሩ የሱም ተሞክሮ ለህይወታችን ምንም አይጨምርም እንተወው። ዋናው ነገር ግን ልጆች ሲወለዱ ሜካፕ፣ሂውማን ሄር ፣የተወጋ ከንፈር፣ በሰርጀሪም ይሁን በኤክሰርሳይስ የተስተካከለ የሰውነት ቅርፅና የተጠና አማላይነት ከእናታቸው አይወርሱም። በኋላ የኔ አይደሉም እንዳትሉ!በዘር የሚተላለፉ የጤና ችግሮች፣ ደከም ያለ አዕምሮ፣ ባህሪ ወዘተ ግን ሊወርሱ ይችላሉ። እና ስትጋቡ ከፍቅር አልፋችሁ "ስለምርጥ ዘር" እስከማሰብ የደረሰ የከብት እርባታ መንፈስ ካደረባችሁ ቢያንስ ለትውልዱ ስትሉ ጤናና ባህሪ ላይ ላይ አተኩሩ።ሴቶችም እንደዛው "ከሚያምር ረዢም ወንድ የሚያምር ልጅ " የሚል መፎክር ውስጣችሁ ካደረ ፣ የምትመርጡት ለምርጥ ዘር የሚሆን ኮርማ እንጅ ባል አይደለም። መለሎው ኮርማ የቅድም አያቱን ስንዝሮ ቁመትና መጋፊያ እግር ለልጃችሁ ሊያወርስ ይችላል። ሆስፒታል አቀያይረውብኝ መሆን አለበት እስክትሉ የጀነቲክስ አልጎሪዝም እብድ ነው። የሆነ ሁኖ መሠረቱ ከተወጋ ትዳር ቆንጆ የምትሉትም ይወለድ መልከ ጥፉ ዋጋው ውድ ነው። ከምታፈቅሯቸው ውለዱ ፣ ከፍቅር የተወለዱ መልአክ ናቸው። ልጆች ምንጊዜም ውብ ናቸው። አስቀያሚ የሚያደርጓቸው አስቀያሚ ሒሳብ የሚሰሩ ወላጆች ፣ የእነዚህ ወላጆች ስብስብ የፈጠረው ማህበረሰብ ነው። የተወጋ ትዳር የተወጋ ማህበረሰብ ይፈጥራል።©አሌክሶ
    1,580311152Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    18 Sept, 16:17edited

    .ከምራቸውን ነው ግን ቀይስ እና ለይላ እንዚህ ናቸው🙄እኔ የሷልኳቸው እዚህ ዓለም ላይ የሌለ ፍጡር አድርጌ እኮ ነው የሆነ ውብ 🥺🙆‍♀️ ሰው ሁሉ እነዚህ ናቸው ቀይስ እና ለይላ አሉ ለማንኛውም ፂሙ ረዘም ሚለው ነው ቀይስ 🤧ይሄንን ስላልኩ ማንበብ አታቁሙ ፍቅራቸው ውብ አድርጓቸዋል 🥹✨ፍቅር እውር ለመሆኑ ከ ቀይስ በላይ ምስክር የለም መጅኑን ለይላ 🙌.
    Image from a post by ᵉᶻᵘIslamic channelImage from a post by ᵉᶻᵘIslamic channel
    1,6803330531Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    18 Sept, 05:27

    1,47020104Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    17 Sept, 05:17

    ይህንን ያውቃሉ ⁉️ 📢ቢላል ረ.ዐ ሞት አፋፍ ላይ ሲደርስ ባለቤቱ ከጎኑ ነበረችና በጣም አስጨነቃት ከዛም አለች " አቤት ትካዜ አቤት ቁጭቴ አቤት ብሶቴ " 💔 ቢላል ሰማትና እንዴ አቤት ደስታዬ አቤት ጥሩ ነገር በይ "غدا نلقى الأحبة محمدًا وصحبه" 🌟 ነገኮ ነቢዩን ﷺ ባልደረቦቹን ልገናኝ እኳ ነው ደስታ ነው እንጂ እነሱን መገናኘት ።አላሁ አክበር እንሱን ከመገናኘት በላይ ምን ሚያስደስት ነገር አለ 🤲 نلقى الأحبة እኛም አላህ ብሎ ጀነት ውስጥ እስከምንሰባሰብ በትዝታ አምድ አብረናቸው እንቆያለን 🌿 በህይወታቸው ውስጥ አስተምህሮታቸውን እንወስዳለን💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ @ezuuu1 👈
    Image from a post by ᵉᶻᵘIslamic channelImage from a post by ᵉᶻᵘIslamic channel
    1,7404964Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    16 Sept, 17:04

    Aselamualeykum werahmetulahi weberekathu fam🥰
    1,65021852Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    15 Sept, 13:18

    .አስተግፊሩሏህ...ከቸልተኝነቴ፣ከጉድለቴ ሁሉ፣ከአላዋቂነቴ፣ዱዓዬን ተቀባይነት ከሚያሳጣ ነገር ሁሉ፣አንተ ጌታዬ ከማትወደው ድርጊቴ ሁሉ፣ሲሳዬን ከሚያግድብኝ ነገር ሁሉ።أستغفر الله أستغفر الله أستغفر الله🤍
    2,070411992Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    14 Sept, 18:51

    .🥀ሰው ማለት ማነው ካሉህ ለቃሉ የታመነው በሏቸው ❤️‍🩹.
    2,170456433Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    13 Sept, 20:13edited

    .~ ኢላሂ ~ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራንዱዓ ጠፍቶብናል በፈለከው ምራን🤲ኢላሂ🥺.
    2,300561410981Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    13 Sept, 19:45edited

    .5.ጥያቄአስታግፊሩላህ 😭 አንዳንድ አምርር ሰዎች...ስትፈዙብኝ ጊዜ ትንሽ ላንጫጫ ብዬ ነው......መልካም ለይል ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ✨.
    1,980196411Open in Telegram
  • ᵉᶻᵘIslamic channel

    13 Sept, 19:21edited

    .2 ጥያቄእስከ ህይወታችሁ ፍጻሜ ድረስ አንድ ዓይነት ምግብ ብቻ መበላት ቢፈቀድላችሁ ምን ምግብ ትመርጣላችሁ? ​Me :- ጎመን በሥጋ 🫣 .
    1,91011432Open in Telegram