gram news
FACE THE TRUTH channel avatar

FACE THE TRUTH

@facethetruth22

አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

ProjectsENPolitics

14,500subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • FACE THE TRUTH

    13 Sept, 05:22edited

    ከላይ ቪድዮው ላይ ያሉት አባት ለሊት 8 ሰዓት ላይ ነው የእኔን ፕሮፋይል ለጥፈው የሚሰድቡኝ 😁 ቢጨልሉ አያገባኝም !🎙 Abdulkerim@facethetruth22
    7,450voice message524292614106Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    13 Sept, 05:22edited

    ታች ያለውን ድምፅ ስሙ ! ይህ አባት ለሊት ላይ ለብቻቸው ፕሮፋይሌን ለጥፈው እየሰደቡኝ ነው። ቢጨልሉ እኔ ሀላፊነት አልወስድም !👇👇👇👇👇
    7,120video329163Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    11 Sept, 07:50

    🌐ዳንኤል አልወያይም ብሎ ሸሽቷል🌐ወንድም ኢብሮ ማታ አሪፍ ውይይት ከማድረጉም በላይ በመጨረሻ ደቂቃ እኔ ያቀረብኩትን ጥሪ በህዝብ ፊት ዳንኤል እንዲቀበል ሲያስጨንቀው ነበር። ልጁም ሲጨንቀው እቀበላለሁ ብሎ ነበር። አሁን ስጠይቀው ሰበብ አምጥቶ እምቢ ብሏል። ኢየሱስ ከኃጢያት ንፁህ መሆኑን መፅሐፍ ቅዱስ ቢናገረም ይህን ደፍሮ ለመከላከል አልደፈረም። ሰበብ ስለጠፋ ከድሮ ጀምሮ የሚቀረበው ሰበብ በዚህ ርዕስ የተወያየ ሰው ካለ አምጡ ነው። ሊኮርጅ ነው መሰለኝ ከዛ።ኩረጃ ልማዳቸው ነው።ሲጀመር በኢየሱስ አይተማመኑም።⭐️ ርዕሱን ለምን ፈሩት ? ⭐️የኢየሱስ ከሀጢአት ንፁህ መሆን ለክርስትና የግዴታ ግዴታ ነው። ምክንያቱም በክርስትና የሀጢያት ደሞዝ ሞት ነው ( ሮሜ 6:23) :: ሰዎች ከዚህ ሞት የሚተርፉት ኃጢያት በሌለበት በኢየሱስ ሞት ነው ህይወት የሚገኘው ብለው ነው የሚያምኑት። (ሮሜ 6:23)። (2ኛ ቆሮንቶስ 5:21)። ሀጢአት ካለበትማ አለቀኮ እሱ ራሱ የሚሞትለት ያስፈልገዋል። በደሙ አነፃን ሞተልን አዳነን የሚሉት ነገር ገደል ይገባል። በርካታ ጥቅሶች አሉ :: ብቻ 1 የኢየሱስ ሀጢያት ካለ ሁሉም ነገር ገደል ይገባል። ኢየሱስ አምላክ ነው የሚለውም ጭምር። እቺ ርዕስ የንፅፅር grappling እና jujutsu ናት። ወደ መሬት ጥለህ ማነቅ ነው። 😂።✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
    Image from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTH
    11,800video26182313094Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    7 Sept, 16:14

    🎆 አማን ሻሎም ጋ ለምን አትወያይም ? አንዳንድ ወዳጆች እስቲ አማን ሻሎም የተባለው ሰባኪ ጋ ውይይት እንዳደርግ ሀሳብ ሲያነሱ አየሁ ። ማንም አይወያይም ከእኔ ጋ ብዬ ስንት ምሳሌ ለጠፍኩ አልቆርጥ አላችሁ መሰለኝ 😁 እነሆ በጥያቄያችሁ መሰረት በመረጃ እናሳያለን ። 🌐 ከላይ እንደምታዩት ይህም ሰው ተስማምቶ ሸሽቶ ነው።የመጀመሪያው ፎቶ ላይ እንደምታዩት እኔ ቪድዮ ስር መጥቶ ኮሜንት ፃፈ ። "ላይቭ እንግባ " ከዛ ከስር መጣሁና ቀጠሮ እንያዝ አልኩት። በኢየሱስ ጉዳይ
    Image from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTH
    2,34018842151454Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    6 Sept, 08:48

    🌐 ጭራሽ ተስፋ አድርጓል 🌐 ከላይ የምታዩት የፕሮቴስታንት አስተማሪ ሰሞኑ ውይይት አለው ከእነ ኢብሮ ጋ ነብዩ ሰዐወ በመፅሐፍ ቅዱስ በሚል ርዕስ እናም ከላይ የመጀመሪያው ቪድዮ ላይ እንደምታዩት እናሸንፋለን አይነት የተስፋ ንግግር ስሰማ ቀኑ ደርሶ ሲቀጠቀጥ ለማየት በጣም ቸኮልኩ። 🌐 እኔ ብቀጠቅጠው ደስ ይለኝ ነበር 🌐 ችግሩ አይወያይም ። ሲጀመር ለውይይት ለብቻው አይመጣም። የሚቀጠቀጥለት አጃቢ ሳይዝ መጥቶ አይወያይም። ከላይ ሁለተኛው ቪድዮ ላይ እንደምታዩት ከእኔ ጋ
    3,470video1684815433Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    5 Sept, 18:20edited

    አንዳንዴ በውስጥ የሚላክልኝ ማስፈራሪያ ፅሁፍ ይገርመኛል። እኔ የምፈራ አይነት ሰው አይደለሁም። ያወራሁት ነገር ስህተት ካለው በመረጃ መጠየቅ ነው ። ደግሞ እንዳይታወቁ በትክክለኛ አካውንት አይመጡም ።user ምናምን በሚል ነው። እያስፈራራችሁ ትደበቃላችሁ ?😁:: ይህ እንደምታዩት july 18 ነው። ከወር በፊት ። ከዛ በፊትም ይደርሰኛል። ጭፍን አትሁኑ በንግግር በሀሳብ እመኑ ። ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22
    Image from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTH
    3,96017712675251710Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    3 Sept, 11:58

    🔘ስንቱን እናስተምር ? አረ ክርስቲያን ወገኖች ቢያንስ ትንሽ ተማሩመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደምታውቁት ኢየሱስ የተሰቀለበት ቀን ላይ ከቀኑ 6 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ድረስ ምድር ጨለማ ሆኗል ይላል። ከላይ ልጁ የከፈለተው ማቴዎስ ወንጌል ላይ እንዲሁም ሉቃስ 23:44 ላይም ይናገራል። አታስቡ ይህ መረጃ የሌለው ቀደዳ ነው። ይህ ክርስቲያን ልጅ ለውይይት ሲመጣ አጠሬራ የሚሰጡ አስተማሪዎቹ lunar eclipse የፀሀይ ግርዶሽ መስሏቸው ለልጁ የፀሀይ ግርዶሽ ነው ብለውት ይኸው ኢየሱስ ሲሰቀል ቀኑ ጨለመ ለሚለው መረጃ ብሎ በlunar eclipse ምክንያት ነው ቀኑ የጨለመው እያለ ነው 😭። lunar eclipseኮ የፀሀይ ሳይሆን የጨረቃ ግርዶሽ ማለት ነው። የጨረቃ ግርዶሽ ከቀኑ ብርሃን ጋ ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም። ጨረቃ አይደለችምኮ ቀኑን ብርሃን የምታደርገው ፀሀይ ናት 😂የጨረቃ ግርዶሽ ከላይ በፎቶ እንደምታዩት ምድር በፀሀይ እና ጨረቃ መሀል ገብታ ወደ ጨረቃ የሚሄደውን ብርሃን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ስትጋርደው ያኔ ጨረቃ ስለተጋረደች የጨረቃ ግርዶሽ ይፈጠራል።ምድር ግን የፀሀይ ብርሃን እየደረሳት ነው ስለዚህ አይጨልምም። ፀሀይ ብትጋረድ ነበር የሚጨልመው።ክርስቲያን መምህራን እባካችሁ ሚስኪን ተማሪዎቻችሁን የማይሆን አጠሬራ ሰጥታችሁ መለማመጃ አታርጓቸው። እናንተም ራሳችሁን በዚህ ልክ አታዋርዱ !✍️ Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
    Image from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTH
    13,200video218109371533Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    31 Aug, 15:48

    የማስተር ሀሰን ጥያቄ ተቀባይነትአያገኝምካስታወሳችሁ Mube media ነገሮችን ወደ ኃይማኖት በማዞር ችግር እየፈጠረ ነበር። 2 ጊዜ ስህተት ሰርቷል ።መጀመሪያ ከውድድሩ በፊት ሴዶን አስገብቶ ነገሩን የሀይማኖት አስመሰለው ። ከዛ እሱ ሳያንስ ደግሞ ቀጣይ አንድ በኃይማኖት ስሜት ተነሳስቶ የሚናገር ሰው አቀረበ። ይህም ሰው ሴዶን በህልም አይቼው ተው ብዬው ነበር አሁን ለዲኑ ክብር እበቀላለሁ የሚል ሰው አምጥቶ በሚዲያ ሌላ ነገር ፈጠረ። የምትቀርቡት ሰዎች ንጉሩት የሚቀሳሰር እና የማይቀሳሰር ነገር ይለይ። እስልምና ላይ ጥላቻን የሚዘሩ ሰዎችን ሲከላከል ኃይማኖታዊ ነገሮችን ሲያስተባብር ነው የምናውቀው ነገር ግን ሁሉ ቦታ ኃይማኖታዊ ነገር የለም ማቀሳሰር አቁም በሉት።🔘ለማንኛውም የውድድሩ አዘጋጆች የማስተር ሀሰንን ጥያቄ በጭራሽ እንደማይቀበሉ ዋናው አዘጋጅ በአግራሞት መልኩ ሲናገር አስተባባሪው የሆነ ቪድዮ ስር ጥያቄው ተቀባይነት እንደማያገኝ ፅፏል።(ድብድብ በእስልምና ይቻላል ብዬ ሳይሆን ነገረ ስራቸውን እየተቸው ነው ነገሩ ሲበርድ ከእስልምና አንፃር ያለውን ነገር እናየዋለን )✍️ Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
    Image from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTH
    12,200video20657121186Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    31 Aug, 10:18edited

    🔘 የኡስታዝ ሁሱ ጋብቻ ላይ የእህቶች ተቃውሞ ተገቢ ነው ??🎙 Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
    13,900voice message31215860432622Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    30 Aug, 09:17edited

    የሙስሊም ሚዲያዎችን አንድ ልንላቸው ይገባል !🔘 አንዳንድ የሙስሊም ሚዲያዎች በእስልምና የማይፈቀደውን ድብድብ ሙስሊሙ ህዝብ መሀል በማጋጋል ስፖርቱን ወደ ኃይማኖት በመቀየር ሌላ አይነት ነገር እያስመሰሉት ነው። ይህ የምታዩት ማስተር ሀሰን ይባላል ። በጣም ጠንካራ በቻይና እንዲሁም ሌሎችም ሀገራት ሄዶ በተለያዩ ስፖርቶች በመሳተፍ አሸንፏል። ይህ እንደ ግሉ ስናየው መልካም ሆኖ ሳለ ከፈለገ ራሱን ችሎ ለመወዳደር መግባት ሲገባው ነገሩን የኃይማኖት አድርጎ በማሰብ እና በዛ እልህ ሆኖ ለመግባት ማሰብ ጭራሽ ደግሞ ይህን በአደባባይ መናገር ትክክል አይደለም ።🔘በነገራችን ላይ በውድድሩ ሙስሊም አሸናፊዎች ነበሩ ለምሳሌ ረቢቅ ሳኒ በዝረራ ሲያሸንፍ በተከታታይ 2ኛ ጊዜ ነው። ዘሀራም አሸንፋለች። ከጆኒ ቡድኖች ውስጥ አንዱ እድሪስ ነው እሱም አሸንፏል። ነገር ግን ግሎ የተነሳው የሴዶ መሸነፍ ነው። ሴዶ ስላልሰራ ተሸነፈ እንጂ በኃይማኖት አይደለም ። ጆኒ ራሱ አስተማሪው ሙስሊም ነው ። ኡመር ጀማል ነው ብለን ብንጮህ ሊሰሙን አይደለም ። በአለም ደረጃ UFC ላይ ራሱ የነገሱት ሙስሊሞች ናቸው። የሙስሊም ሚዲያዎች ግን ህዝቡን አጉል ነገር ውስጥ እየከተቱት ነው።በነገራችን ላይ በኢስላም የቦክስ ውድድር አይቻልም ይህን ረስቼ አይደለም ግን መጀመሪያ ህዝቡ ላይ ያለው እየተዘዋወረ ያለው የተዛባ ነገር ላጥራ ብዬ ነው ስተነትንላችሁ የቆየሁት። ከኢስላም አንፃር ያለውን ነገር እነግራችኋለሁ።✍️ Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ----------------------------------
    12,300video3265018643Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    29 Aug, 19:33edited

    ቢመቸኝ በአካል ተገኝቼ የማየው የእግዚአብሔር እና የያዕቆብን ትግል ነበር።በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 32:28 ላይ ለሊት ሙሉ እንደታገሉ ተቀምጧል ። ፅፌበታለሁ ይህን 👉 (ተጫን) ተጭናች አንብቡ።🔘 እርግጠኛ ነኝ እናንተም ትገኙ ነበር መገኘት ብቻ ሳይሆን እኔማ ቆምር ነበር ያለኝን ብር አሲዝ ነበር አይቻልም አውቃለሁ ግን ለአምላክ ነውኮ የምመድበው ራሱ ሲጣላ ነውኮ የመደብኩት የሚደብረው አይመስለኝም ። መጨረሻው ግን ተሸንፎ ነው ያለቀው። አስቡት ዜናው ራሱ ምን ሊሆን እንደሚችል"የፍጥረተ አለሙ ፈጣሪ ከያዕቆብ ጋ ታግሎ እስኪነጋ ድረስ ጥረት ቢያደርግም በመጨረሻ ተሸነፈ።"🔘 እኛ ሙስሊሞች ነን ከድክመት የጠራውን አላህን ነው የምናመልከው። በአምላክ ላይ የተቀጠፉ ውሸቶችን የያዙ መፅሐፍትን ሳይሆን ስህተት የሌለውን የመጨረሻውን የአምላክ መልዕክት የሆነውን ቁርዓንን ነው የህይወት መመሪያ ያደረግነው። የሚሞት , በትግል የሚሸነፍ አምላክ የለም። ክርስቲያኖች ኑ ዳኑ !( ከላይ ያለው ፎቶ ራሳችሁ ክርስቲያኖች የሰራቹት ነው እኔ የሰራውት አይደለም )✍️ Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
    Image from a post by FACE THE TRUTHImage from a post by FACE THE TRUTH
    8,62029756151273Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    29 Aug, 18:25

    በሴዶ ምክንያት ልባችሁ ለተሰበረመከራዬን አየሁኮ እናንተን በማስረዳት 😁ጆኒ በአስተማሪው ኡመር ጀማል እየታነቀ ነው የተማረው። ዝምሎ ራሱ ለጉብኝት ሲመጣ ያንቀዋል ። ይኸው በቪድዮ መረጃ። ሴዶ አልተማረም ። ሳይማር ገባ ከዛ ታነቀ ። ሴዶ ቴኳንዶ ነው የተማረው ። grappling , jujitsu አልተማረም።በቃ ያለው ነገር ይሄ ነው። እናንተን በማፅናናት ጊዜ ፈጀውኮ ።እህቶች ደግሞ ተጠንቀቁ ስሜቱ ካለቀቀሽ በቃ 15 ቀን በዚህ መልኩ ከቀጠልሽ 16ኛው ቀን ላይ ሰይዶን ስታይው ነብዩ ዩሱፍ (ዐሰ) አይነት መልክ ያለው ሆኖ ይታይሻል። ያኔ ግን አልቋል መድኃኒት የለንም !!!✍️ Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
    8,730video4043123942Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    28 Aug, 18:43edited

    እግዚአብሔር በትግል ተሸንፎ ያውቃል ።🔘 መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደተፃፈው እግዚአብሔር ከያዕቆብ ጋ ለሊት ሙሉ ሲታገል እንደነበር እና ቆይቶ በመጨረሻ ግን ያዕቆብ እንዳሸነፈው መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል።📕ዘፍጥረት 32:24-27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር። ²⁵ እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ። ²⁶ እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው። ²⁷ እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው። ²⁸ አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።🌐 ያዕቆብ ስሙ እስራኤል የተባለው ከእግዚአብሔር ጋ ታግሎ ስላሸነፈ መሆኑ ቁጥር 28 ላይ በግልፅ ተቀምጧል።🔘 የፕሮቴስታንት ምሁራንን ማብራሪያ ብታዩ ዘፍጥረት 32:24ን ሲያብራሩ ነገሩ Christophany እንደሆነ ይናገራሉ። ለምሳሌ Joseph Benson ሲያብራራ ያዕቆብ ሲታገል የነበረው ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ዘላለማዊ ቃል በሰው መልክ ተገልጦ እንደሆነ ይናገራል።ዞሮ ዞሮ ያ ሲታገል የነበረው ኢየሱስ ተገልጦ ከነበረ ለውጥ አይፈጥርም ያው ኢየሱስ ተሸነፈ ነው የሚሆነው ።✍️ Abdulkerim
    10,20023056351086Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    28 Aug, 15:39edited

    ድብድብ አይፈቀድም ብዬ ላስረዳ አስቤ መጀመሪያ በሴዶ መሸነፍ የተሰበሩትን ላፅናና😂🎙 Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
    10,500voice message4078421876Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    20 Jun, 11:25edited

    🔘 ምን እያለን ነው ይህ ክርስቲያን ሰባኪየክርስቲያን ወገኖቻችን ጤና ከእለት እለት እያሳሰበኝ ነው ። ፈጣሪያችሁ ድካም አለበት ተፈጥሮ ላይ ጥገኛ ነው ሲባሉ ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ ) ድካም አለባቸው ምግብ ይበላሉ ብለው ይገረማሉ። ነብይ ምግብ አይበላም ነው ? ምን እያልከን ነው ? ሁሌ ይመጡና አምላካችን የሚሉትን አካል ከነብዩ (ሰዐወ) ጋ በማወዳደር ሲያወሩ ይገርመኛል ። እኛ ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ፈጣሪ ናቸው መች አልን ::ይመጣና ሙሐመድ ሞቷል ኢየሱስ ግን ሞቶ ከዛ ተነሳ ይልሃል ። Bro እኛኮ ከመነሻው አምላካችንን ጭራሽ የማንፈልግበት ቦታ መቃብር መንደር ነው። ጭራሽ መቃብር መንደር ገብተን ሙታንን አወዳድረን ለአምላክነት እንሹም ?? ምግብ መብላት አየር መተንፈስ መሞት .... እነዚህ ሁሉ ተፈጥሮ ላይ ጥገኛ እና ተፈጥሮ በዛ አካል ላይ የበላይነት እንዳላት የሚያረጋግጥ ነው። ለዛ ነው አምላካችን አላህ በተከበረ ቃሉ በቁርዓን ላይ በማይሞተው በአላህ ተመኩ እያለ ሌላው ሁሉ በተፈጥሩ ስር መሆኑን እሱ ብቻ ምንም ነገር የማይሰለጥንበት መሆኑን የነገረን።📕 ቁርዓን ምዕራፍ 25:58وَتَوَكَّلْ عَلَى الْحَيِّ الَّذِي لَا يَمُوتُ وَسَبِّحْ بِحَمْدِهِ ۚ وَكَفَىٰ بِهِ بِذُنُوبِ عِبَادِهِ خَبِيرًاበዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ፡፡ ከማመስገንም ጋር አጥራው፡፡ በባሮቹ ኀጢኣቶችም ውስጠ ዐዋቂ በእርሱ በቃ፡፡አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ !!✍️ Abdulkerimhttps://t.me/Facethetruth22 ------
    32,500video37020098211111Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    14 Jun, 13:37edited

    🔘ክርስቲያኖች ስለ ኢየሱስ እነሱ ራሱ አልገባቸውም ። አስተማሪዎቻቸው እንኳን ሳይገባቸው ነው የሚኖሩት ።🌠 የሚጨቃጨቁበትን ጉዳይ ልንገራችሁ ኢየሱስ በማቴዎስ ወንጌል ላይ ስልጣን ተሰጠኝ በማለት ስልጣን እንደተቀበለ ይናገራል ።📕 ማቴዎስ 28፥18 “ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።”🔘 አሁን ጥያቄው ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት ይቀበላል ነው ?🌐 አንደኛው መምህር (ነጠላ የጠመጠመው)ኦርቶዶክስ ነው። ኢየሱስ ማለት 100% የሰው ባህሪ ሲደመር 100% የአምላክ ባህሪ = ከሁለቱ የተዋሃደ 1 ባህሪ ብሎ ነው የሚያምነው ።ለዛ ኢየሱስ ስልጣን ተቀበልኩ ሲል በሰውነቱ ነው እያለ ያለው ነው🌐 ሌላኛው መምህር ደግሞ (ጥቁር ጃኬት ያደረገው )ኢየሱስ ተቀበልኩ ሲል በመለኮቱ ነው ነገር ግን ይህ መለኮቱ ወደ ምድር ሲመጣ አምላክነቱን ትቶት ነው የመጣው ለዛ ነው ተቀበልኩ የሚለው እያለ ነው። መጨረሻ ላይ ከሰማችሁት ይህ ካልገባህ ወንጌል አልገባህም አለው 😁🌠 አንተ ምን ትላለህ ካላችሁኝ ለጭቅጭቅ የዳረጋቸው ነገር መጀመሪያ ያለ መረጃ የተቀበሉት ነገር አለ ሁለቱም።
    26,400video19213058865Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    12 Jun, 13:29edited

    በሀሳብ ለፈጠሩት ለራሳቸውም ያልገባቸውን አምላክ ሲያስረዱ የሚሰጡት አስቂኝ ምሳሌኦርቶዶክስ ወገኖች ስላሴን እናስረዳለን እያሉ አንዴ በፀሀይ አንዴ በእንቁላል አንዴ በባጃጅ ጎማ.. ..ወዘተ..... እየሞከሩ ሲያስቁን ከርመው ይኸው አሁን ፕሮቴስታንቶችም ስላሴ ተጥዶ የሚፈላ የሚገነፍል ነገር አድርገው ማቅረብ ጀመሩ።አብ ይጣዳል ወልድ ይፈላል መንፈስ ቅዱስ ይገነፍላል ሲባል እንዴት ነው ነገሩ1️⃣ አብ ሲጣድ ወልድ እና መንፈስቅዱስን ይዞ ተጥዶ ገብቶ ከዛ ሙቀቱን እሱ ተቋቁሞ ነገር ግን ከሙቀቱ የተነሳ ወልድ ፈልቶ መንፈስ ቅዱስ ነው የገነፈለው ?2️⃣ አብ ብቻውን ተጥዶ በሙቀቱ ምክንያት ሲፈላ ወደ ወልድ ተቀይሮ ነው ? ከዛ ወልድ ከሙቀቱ የተነሳ ከመፍላት ወደ መገንፈል ውስጥ ገብቶ ነው መንፈስ ቅዱስ የተባለው ?የሚያፈላቸውስ ማን ነው ?? ኢየሱስ እንዲህ አስተምሯል ?🌐 ኢየሱስ በአጭር ቃል እንደማንኛውም ፍጡር አምላክ እንዳለው ወደ ሁላችንም አምላክ እንደሄደ ተናግሯል።📕 ዮሐንስ 20፥17“ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።”🌐 ጳውሎስም አምላኩን ያውቃል ። አምላኩን በኢየሱስ ነበር የሚያመሰግነው። ኢየሱስን ሳይሆን አምላክን በኢየሱስ በኩል።
    19,300video223343323156Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    6 Jun, 12:06edited

    በሰሞኑ የአርሲውን ጉዳይ ተጠቅመው እስልምናን ለማጠልሸት ድራማ እየፈጠሩ ነው ብዙ ቪድዮ አየሁ ። ይህ የገረመኝ ቪድዮ ነውከመነሻው ቪድዮው እንኳን እውነት ሊሆን ለአቅመ ድራማ እንኳን አይበቃም ። የትኛውም ሙስሊም "ጂሃዲስት" ብሎ አይጠራም። ጂሀድ የሚለው መሠረተ ቃል ትርጉሙ ትግል ሲሆን የሚታገለው አካል ሙጃሂድ ነው የሚባለው ። ከእስልምና ውጭ ያሉት በተለይም ምዕራባውያን ናቸው ስለማያውቁ "ጂሃዲስት" እያሉ የሚጠሩት ። ማንም ሙስሊም ጂሃዲስት አይልም 😁 ።🌐 ሳይኮሎጂስት , አርቲስት , neurologist , journalist .... በዚህ መልኩ ሄደው ነውኮ ጂሃዲስት ያሉት 😁🌠 ኦርቶዶክሶች በአርሲው ጉዳይ ተደብቀው የአክሱም ድምፃችንን ረግጠው ራሳቸውን በሙስሊሞች የተጎዱ አድርገው ተቀምጠዋል። የሙስሊም ሚዲያዎች ታሪካዊ ስህተት ነው የሰራችሁት ። ፍትህ ለአርሲ እያላችሁ ዘላችሁ መቀላቀል አልነበረባችሁም። ለብቻችሁ ፍትህ ለአክሱም እና አርሲ ብላችሁ ኦርቶዶክስም ሌላ ቦታ ላይ እየረገጠች መሆኗን መናገር ነበረባችሁ። የፖለቲካ አላማቸውን ሳታዩ እንዲሁ ቅን ልብ ብቻ ይዛችሁ ስታራግቡላቸው ይኸው አርሲ ላይ ንፁሃንን የገደለው ሸኔ ነው ቢባሉም አላማቸው አርሲን ሰበብ አድርገው ሙስሊሙ ያገኘውን ነፃነት መርገጥ ስለሆነ ዞረው ገዳዮቻችን ሙስሊሞች ናቸው ገድለውን ሲያበቁ አብረውን ያለቅሳሉ በማለት መጮህ ጀመሩ። እናንተም እኛ አይደለንም የገደልነው እያላችሁ እነሱ አልቃሽ እናንተ ደግሞ እሹሩሩ ባይ ሆናችሁ። ለሌላ ጊዜ ተማሩበት ተዘሎ በስሜት አይገባም ። የፖሊቲካ አላማው ይታያል መጀመሪያ ።የሙስሊ
    24,300video3312005446189Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    4 Jun, 13:19

    ሙስሊሞች መች እንደምትነቁ አላውቅም ።ከላይ እስቲ የአንድ ሰው ቪድዮ ምሳሌ ይሆናችሁ ዘንድ ላሳያችሁ ።የመጀመሪያውን ቪድዮ ስታዩት ዲያቆኑ አርሲ ሰው ሞተብን እዬዬ እያሉ ምን እናርግ ብለው መንግስት ክዶናል እያሉ ሲጮኹ ያሳያል። ሲታይ በቃ ለአርሲ ንፁሃን ሞት ብቻ የሚጮኹ ይመስላል። ሁለተኛውን ደግሞ ተመልከቱ ። ዲያቆኑ ራሱ ደግሞ አክሱም ላይ መስጊድ ይሰራ የሚለውን የሙስሊም ድምፅ መጥፋት አለበት የኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መልስ ይስጥ እያለ ጭቆናውን እንዲቀጥል ሲናገር ይታያል።🌠 ይኸውላችሁ አርሲ ላይ ሰው ሞተ ብለው ሰሞኑ መንግስት ላይ የሚጮኹት ይህን ሰበብ አድርገው የድሮው ፈላጭ ቆራጭነታቸው እና ተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው ስለቆመ ያ ተሰሚነታቸው እንዲመለስ ይህን ሰበብ አድርገው መንግስት ላይ ብዙ ነገር ጫና ለማድረስ ነው። አንተ ዘለህ ተሰልፈህ አብረህ ትጮኻለህ ??አርሲ የሞቱት ያሳዝናሉ መሞት የለባቸውም ይህኮ ግልፅ ነው ኢስላም ለሰው ያዝናል ነገር ግን የትኛው የቁርአን አንቀፅ ነው ነገሮችን እንዳናገናዝብ በጭፋን ተጓዙ የሚለው ?? የፖለቲካ ዜማቸው ካለቀ ቡኃላ እኛ ሙስሊሞች በገንዘብም ሆነ በሌላም አርሲ ያሉትን ወገኖች ማገዝ መደገፍ እንችላለን ። አክሱም ያሉትን ሙስሊሞች እየጨቆኑ ያሉትኮ ኦርቶዶክስ ራሳቸው ናቸውኮ ። ከረጋጭ ጋ ተሰልፈህ ስለ ረገጣ ትቃወማለህ ??ኦርቶዶክስ ራሷም ረጋጭ ናት ፍትህ ለአክሱም እና አርሲ እያልክ ራሳቸውንም ማጋለጥ ነው ያለብህ። ካልሆነ እነሱ ራሳቸው አልቃሽ ይሆኑና የአንተን ድምፅ ወስደው አንተ እነሱን ማባበል ውስጥ ትገባለህ ።የሙስሊም ሚዲያዎች ቢያንስ
    17,000video3938335291810Open in Telegram
  • FACE THE TRUTH

    3 Jun, 11:33edited

    የሙስሊሞች የተሳሳተ የተቃውሞ መንገድእኛ ሙስሊሞች የማንንም ንፁህ ሰው ሞት እንቃወማለን እናወግዛለን ። አርሲ የደረሰውን ሞት እንቃወማለን ነገር ግን የምትቃወሙበትን መንገድ አስተካክሉ።ዘለህ ኦርቶዶክስ ተገፋች ተገደለች ተጨቆነች አትበል ! አክሱም ላይ በሰላም ለመኖር ተውና ለመሞት እንኳት አትቀበሩም ታረክሳላችሁ በማለት ሙስሊሞችን ረግጠው ያሉት እነማን ሆኑና ? ራሳቸው ኦርቶዶክስዎች ናቸው። የአርሲ ንፁሃንን ሞት ብቻ ነጥለህ ተቃወም ! የንፁሃን ደም መፍሰስ የለበትም ።ከዚህ ባለፈ የፖለቲካቸው ከበሮ በተደለቀ ቁጥር እየጮህክ የኦርቶዶክስ የፖለቲካ መስሪያ ድምፅ አትሁን።🌐 ለመቃወም ከፈለክ በምን መልኩ እንደምትቃወም 2 ናሙና ልስጥህናሙና 1️⃣ "በአርሲ የደረሰውን የንፁሃን ሞት እና በአክሱም ሙስሊሞች ላይ ኦርቶዶክስ የምታደርሰውን ስቃይ እቃወማለሁ "ናሙና 2️⃣ " ለአክሱም ሙስሊሞች ስቃይ እና ለአርሲ ንፁሃን ሞት መንግስት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጠን እንጠይቃለን "ከላይ ያሉትን ናሙናዎች መንገዱን ላሳያችሁ እንጂ በተሻለ መልኩ ፅፋችሁ ሀሳባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ ።✍️ Abdulkerim
    21,30035016059321411Open in Telegram