gram news
ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM channel avatar

ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

@fikureegzi4

በደ/ነ/ቅ/ዮሐንስ እና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው https://www.facebook.com/Fikureegzi4 √ ዌብሳይታችን www.fikureegzi.com √ የዩቲዩብ ገጻችንን https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg ለሀሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ!! @FikureEgzi04

ProjectsENReligion

9,980subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    21 Sept, 15:23

    ከ15 ዓመታት በላይ የፈጀው የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል ሕንፃ ቤተክርስቲያን ቡራኬ ቤቱ ተከናወነ።© EOTC TV
    Image from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
    1,06017531Open in Telegram
  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    20 Sept, 18:13

    የሰንበት ትምህርት ቤታችን ሕጻናት ክፍል በ2018 ዓ.ም ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ሕጻናት ክፍል በ2018 ዓ.ም በተለያዩ ፈረቃ በተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት ተምረው ያጠናቀቁ ከ700 በላይ ተማሪዎችን የሰንበት ት/ቤቱ አመራር አባላት ፣ የተመራቂ ቤተሰቦች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብራት በታላቅ ድምቀት በዛሬው ዕለት በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ አስመርቋል።በምረቃት መርሐ ግብሩ ላይ ቃለ እግዚአብሔር እና በተመራቂ ተማሪዎች ያሬዳዊ ዝማሬ እና ልዩ ልዩ የሥነ ጥበብ ዝግጅቶች ያቀረቡ ሲሆን በየክፍል ደረጃው በትምህርታቸው ከ 1ኛ –3ኛ ለወጡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓" ሕጻናትን ወደእኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው " ማቴ 19፥14
    Image from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
    1,6601954Open in Telegram

    1,25073Open in Telegram
  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    20 Sept, 18:12

    1,09064Open in Telegram
  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    20 Sept, 11:04

    የተቀጸል ጽጌ (ዓፄ መስቀል) በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ መፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ተከበረ ።
    Image from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
    1,50066Open in Telegram
  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    20 Sept, 04:07

    "ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዛሬዋ ዕለት መስከረም 10/2019 ዓ.ም በቶታል ሰፈረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በሥርዐተ ቤተክርስቲያን ከእህታችን ሳምራዊት መልአኩ ጋር ጋብቻዎትን የፈፀሙት መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እንኳን ደስ ያልዎት እንኳን ደስ ያላችሁ ።የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅዱስ ዮሐንስ ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ እያለች ፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኃለች።" ጋብቻ ንጹሕ ነው የወንድና የሴት አንድ መሆንንም እግዚአብሔር አክብሮታል " መጽሐፈ ዲድስቅልያ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    Image from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
    1,650552Open in Telegram
  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    18 Sept, 11:05edited

    መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር አስበዋል?📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት የበጋ ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት :- 🗓 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና ዓርብ 🕰 ከምሽቱ 12: 00 - 2:00 ሰዓት ።👉 🗓📖 ትምህርቱ የሚጀምረው መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም📝 ምዝገባው: - 💒 በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት ፣ በሰንበት ት/ቤቱ ቤተ መጻሕፍት እና በሰንበት ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል 🗓 ዘወትር ከሰኞ እስከ እሑድ ⏰ ከምሽቱ 12:00 እስከ 2:00 ሰዓት👉 ባሉበት ቦታ በዌብ ሳይታች https://fikureegzi4.com/course-registration መመዝገብ ይችላሉ።ትምህርቱ የሚሰጠው በነጻ ነው!!
    Image from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEMImage from a post by ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
    1,920821Open in Telegram
  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    6 Sept, 13:25

    የ2018ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የምረቃ መርሐ ግብር ተከናወነ። በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሥርዓተ ትምህርቱ በቅድመ ትግበራ ሙከራ ሲከናወንባቸው ለነበሩ እና ለዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን በዛሬው ቀን አስመረቀ። ለምርቃት የደረሱት ተማሪዎች ከሁለት ሀገረ ስብከት የተውጣጡ የ19ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲሆኑ በምርቃት
  • ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM

    4 Sept, 12:18

    "አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር 🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ • በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት • በገና የዜማ መሣሪያ • በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል • የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና • በሞካሽ ሥራ ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ