Latest posts

𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
16 Sept, 19:03
🏮 ዱንያ የፈተና እና የመከራ አገር ናት!
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
16 Sept, 11:53
ለእኛ እንደ ህልም የራቁ፣ በጣም ከባድ እና ልንደርስባቸው አንችልም ብለን ተስፋ ለመቁረጥ የተቃረብንባቸው ስንት ጉዳዮች ተሳክተው አይተናቸዋል!አሁንም ሆነ ወደፊት በህይወታችን የማይሆኑ የሚመስሉን ነገሮች ሁሉ በአላህ ፍቃድ ይሆናሉ። ከእኛ የሚጠበቀው አላህ በነገሮች ሁሉ ላይ ቻይ መሆኑን አውቆ፣ እሱን ከመለመን ጋር ሰበብ ማድረስ ብቻ ነው!
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
15 Sept, 17:38
"ችግሩን ለሰው የሚናገር ሰው ጭንቀቱ ይበዛል፤ ችግሩን ለአላህ የሚነግር ግን ጭንቀቱ ይወገድለታል።"


𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
15 Sept, 12:41
ጌታዬ ሆይ! ይህንን ሀገር ሰላም አድርገው።


𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
23 Aug, 13:32
forwarded from @darulilmmerkezofficial
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)

Channel photo updated
23 Aug, 13:25

𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
5 Aug, 14:51
በምድር ላይ ሁሉንም ነገር አጥተህ አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አላጣህም። አላህን ካጣህ ግን ሁሉንም ነገር አጥተሃል። ስለዚህ አላህን አትጣ እንጂ ያጣኸውን ነገር ሁሉ በሌላ መልክ ታገኘዋለህ።
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
5 Aug, 11:31
forwarded from @ibnumunewor
ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰበር፣ የአዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ መቅረት፣ የሃገር መቆርቆዝ የማያስደነግጠው ልብ ከጠላት በላይ ጨካኝ ነው። ሰው ሌሎች ላይ ከደረሰው፣ ከጎረቤቱ ይማራል። እሱ ቢቀር እንዴት በራስ ላይ ከደረሰው መማር ያቅታል?!ለማንኛውም ወጣት ሆይ! ለራስህ እወቅበት። በስምህ የሚምለው ሁሉ ተቆርቁሮልህ እንዳይመስልህ። ጀግና ጀግና የሚልህ ጀግና ስለሆንክ አይደለም። እየሸነገለህ ነው። ራሱንም ቤተሰቡንም ከእሳቱ አርቆ ነው አንተን የሚማግደው። ካንተ ሞት በኋላ ልጅህን፣ እናትህን ዞሮ አያይም። ግፋ ቢል ነገ ካንተ ሞት በኋላ የሰማእታት ሀውልት ብሎ የድንጋይ ክምር ቢያቆምልህ ነው። ይሄ ላንተም ለቤተሰብህም የሚጠቅመው ነገር የለም። ህዝብ ማደንዘዣ፣ ሌላ እልቂት ማቀጣጠያ እንጂ የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
1,110Open in Telegram
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
3 Aug, 14:30
forwarded from @sle_qelbachn1
በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡


𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
2 Aug, 06:16
forwarded from @muradtadesse
በልብ ህመም እየተሰቃዬ የሚገኘው አሳዛኝ ህፃን‼ ============================= (የቻለ አላህ ከሰጠው ላይ በመስጠት፣ ለሌሎች በመጠቆም፣ በመልካም ዱዓችሁና ሼር በማድረግ ለተጨነቀች ነፍስ ሰበብ እንሁን!) || ✍️ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የሚያሳሳ ህፃን ገና የ7 ወር ጨቅላ ነው። በዚህ እድሜው በከባድ የልብ ህመም (Tetralogy of Fallot) እየተሰቃየ ይገኛል። በምስሉ ላይ እንደምታዩት የአፍንጫ የኦክስጅን ቱቦ ተገጥሞለት በሆስፒታል አልጋ ላይ ነው።የተደረገለት የኢኮካርዲዮግራፊ (Echocardiography) ምርመራ ውጤት እንደሚያሳየው ህፃኑ የሚከተሉት ከባድ የልብ ችግሮች አሉበት፡1⃣ Tetralogy of Fallot (TOF): በልብ ላይ የሚከሰቱ አራት አይነት ተያያዥ ጉድለቶች ያሉት ውስብስብ የልብ ህመም አይነት ነው።2⃣ VSD (በልብ ግድግዳ ላይ ቀዳዳ): ከልብ ክፍሎች መካከል ባለው ግድግዳ ላይ ቀዳዳ አለ።3⃣ RV Hypertrophy (የቀኝ የልብ ክፍል ጡንቻ ውፍረት): ከልብ ፓምፕ የማድረግ ሂደት ጋር በተያያዘ የቀኝ የልብ ventricle ጡንቻ ወፍሯል።4⃣ Severe RVOTO / Hypoplastic pulmonary valve: የሳንባ ቫልቭ በጣም ጠባብ በመሆኑ ደም ወደ ሳንባ መሄድ በጣም


𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
1 Aug, 12:29
አሁን አሁን የሚሰሙት ወሬዎች ልብን ያደክማሉ። ሀገራችን ካለፈው ጦርነት ጠባሳ ሳታገግም፣ ለስልጣን ብለዉ በሰው ደም የሚቆምሩ አካላት በየቀኑ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰሙ ወደ ሌላ ጥልቁ ገደል ሊከቱን የሚሹ ጥቂት አይደሉም። አላህ ልቦና ይስጣቸው!ለሰላም ከልባችን ዱዓ እናድርግ። ወጥተን የምንገባው፣ ዒባዳችንን በሰላም የምንፈጽመውና ሀገራችን የምትጸናው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው። ሰላም ለሁላችንም መሰረት ነውና አላህ ሀገራችንን ከጥፋት ይጠብቅልን። 🇪🇹 = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/fuadKemalTelegram𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማልما كان لله سيبقى
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
29 Jul, 07:30
forwarded from @ibnumunewor
ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor


𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
22 Jul, 19:06
ሕፃናትን (ከክፉ ነገር) ለመጠበቅ የሚደረግ ታላቅ ዱዓእ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulIlmOfficial https://t.me/AhlulIlmOfficial
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
14 Jul, 13:07
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦"የሚያስደንቀው ነገር፦ ለአኼራ (ለወዲያኛው ዓለም) የሚሠራ ሰው ዱንያንም አኼራንም ያገኛል። ለዱንያ (ለዚህች ዓለም) ብቻ የሚሠራ ሰው ግን ዱንያንም አኼራንም ያጣል።"(ምንጭ፦ አል-ሊቃአት አር-ረመዳኒያ፣ ገጽ 16) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulIlmOfficial https://t.me/AhlulIlmOfficial
1,080Open in Telegram
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
10 Jul, 10:41
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
1,140Open in Telegram
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
7 Jul, 11:23
forwarded from @ustazilyas
ተቋርጠው የነበሩት ሳምንታዊ የመስጂድ ደርሶች ከያዝነው ሳምንት ጀምሮ በአላህ ፈቃድ ይቀጥላሉ።👉 ዘወትር ረቡዕና ሐሙስ – ፊቅህ (አቡ ሹጃዕ)– በአል‐ፋሩቅ መስጂድ (ሮም ሰፈር)👉 ዘወትር እሁድ – ተፍሲር – በአል‐ኢማም አሕመድ መስጂድ#ደርስ_ይከታተሉ @ustazilyas
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
6 Jul, 07:57
⚠️ ባንክ በማስቀመጥ ብቻ ሀብታም መሆን አይቻልም! (የሲስተሙ ምስጢር) አብዛኛው ሰው ብር ባንክ ቤት በማስቀመጥና በመቆጠብ ብቻ ሀብታም የሚሆን ወይም የኢኮኖሚ ነጻነት የሚያገኝ ይመስለዋል። ነገር ግን እውነታው ፍጹም ተቃራኒ ነው! ❌ ባንኮች ገንዘብህን እንድትቆጥብ የሚጋብዙህና የሚያባብሉህ ላንተ አስበውልህ እንዳይመስልህ፤ የፋይናንስ ሥርዓቱ (The System) የሚሠራው በዚህ መልኩ ስለሆነ ነው፡፡
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
5 Jul, 12:40edited
❝አላህን የማያስደስት ጅምር፣ ፍጻሜው ባለቤቱን አያስደስትም።❞
1,150Open in Telegram
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
4 Jul, 16:59

1,140Open in Telegram
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል
4 Jul, 12:53
forwarded from @darulilmmerkezofficial
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
