gram news
ግዕዝ ለኵሉ channel avatar

ግዕዝ ለኵሉ

@geezzlekulu

ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግዕዝ ! ✔️ የ #ግዕዝ አጫጭር #ልብወለዶች ✔️ ተከታታይ የግዕዝ ትምህርቶች ✔️ የተለያዩ የግዕዝ ጥያቄዎች ✔️ የግዕዝ #ቅኔዎች ባማረ አቀራረብ… ለማስታወቂያ @petros2 https:/geeZzlekulu Chat and discussion group https:/geeZzlekulu

ProjectsENReligion

14,100subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ግዕዝ ለኵሉ

    22 Sept, 07:05edited

    ☦️ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ ዕወቁም✨ ልበ አምላክ ዳዊት ✨ ✈️ @geeZzlekulu
    1,200439Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    21 Sept, 19:25

  • ግዕዝ ለኵሉ

    21 Sept, 18:43edited

    ተረቴን መልሱ አፌንም አብሱዐብዱል' ጅሉ'
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
    1,54035283221Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    21 Sept, 14:37

    🟥 ብፁዓን እለ ተኀድገ ሎሙ ኃጢኣቶሙ ወለእለ ኢሐሰበ ሎሙ ኵሎ ጌጋዮሙ🟥🟥መተላለፉ የቀረችለት ኃጢኣቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው ።🟥🟢መዝ ፴፪፥፩🟢✅ @geeZzlekulu
    1,68033861Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    21 Sept, 08:19

    በአዲሱ ዓመት መዝሙረ ዳዊት ለመማር አስበዋል ? 🤔የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ telegram live ለመመዝገብ 🔸 @petros2ሥራዎችን ይሥሩ ወዲህ ደግሞ ይማሩ !!! ይቀላቀሉን ! ✈️ @geeZzlekulu
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
  • ግዕዝ ለኵሉ pinned Deleted message

    21 Sept, 06:10

  • ግዕዝ ለኵሉ

    21 Sept, 06:04

    forwarded from @booksgeez

    🟥 መዝሙረ ዳዊት መምህር ለምኔ 🟥 ሌሎች መጻሕፍቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን👇 📚@booksgeez📚 📚@booksgeez 📚
    1,640file6Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    20 Sept, 18:32edited

    " ሕይወትየ በጊዜ ቀብጸ ውእቱ ዘመጻእኪ : በሐፂር ኀበ ሕይወትየ እንዘ ትመጽኢ አንቲ ከበበኒ ጽልመት : ሚ መጠነ ቀበጽኩኑ : ኦ ዘመጻእኪ ዕለት ቡርክት ይእቲ "" ሕይወቴ ተስፋ ባጣ ጊዜ ነው የመጣሽው...በአጭሩ ወደ ሕይወቴ ስትመጪ ጨለማ ከቦኝ ነበር ። ምን ያህል ተስፋ ቆርጬ ነበር ? ኦህ ! ወደ ሕይወቴ የመጣሽባት ዕለት የተባረከች ናት ።✈️ @geeZzlekulu
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
    1,960275Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    20 Sept, 09:48edited

    ❣️ ጴጥሮስ ወአነ ከዊነነ ላዕለ ናሕሱ በመስኮት እንዘ ንኔጽሮ ሰማዮ ንረስዖ ኵሎ ሥቃየ ዘሀሎ ላዕለ ምድር ። ዝንቱ እንዘ ይከውን ጥቃየ ወይጼወን መትከፍትየ ይመስለኒ ዘሀለወት ዓለም ላዕለ ሰላም ። ከዊኖ ውስተ ዛቲ ጸባብ ክፍል ነቢብቦት በእንተ ግዕዛን ወበእንተ ሕይወትነ ዘቅድሜነ ወበእንተ ፍቅር ነዊሕ ኢፈሪሆት ውእቱ ።"ፒተርና እኔ ሰገነቱ ላይ ሆነን በመስኮት በኩል ሰማዩን ስናይ በምድር ላይ ያለውን ስቃይ ሁሉ እንረሳዋለን። እሱ አጠገቤ ሲቀመጥና ትከሻዬን ሲደገፍ፣ ዓለም በሰላም ላይ ያለች ይመስለኛል። እዚያች ጠባብ ክፍል ውስጥ ሆኖ ስለ ነፃነት፣ ስለ ወደፊት ሕይወታችንና ስለ ፍቅር ማውራት ትልቅ ድፍረት ነበር።💔✨አና ፍራንክ✨ ✈️ @geeZzlekulu
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
    2,1902916432Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    20 Sept, 08:46edited

    ማሰነ... ተጠፋፋነ መሰል 😎
    2,140241033Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    18 Sept, 18:58edited

    ❣️ እንዘ ትከውኑ እምዋሕድ ሰብእ ክልዔክሙ እምዘተሰምዐክሙ ሰላም ወኀሴት ነዊሕ ነገር ዝንቱ ውእቱ ፈንዉ ለሰብእ ዘይጼጉ ለክሙ ሰላመ እንዘ ትትራከቡ... ❣️🟢ከአንድ ሰው ካር ስትሆኑ ሁለታችሁም ሰላም እና ደስታ ከተሰማችሁ ትልቁ ነገር ይህ ነው ። ይህንን ስታገኙት ሰላም ለሚሰጣችሁ ሰው ላኩለት ❤️✈️ @geeZzlekulu
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
    2,83033721Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    18 Sept, 18:41edited

    🔹 ኀበ ቦአ ጽእለት ይመጽእ ኀሣር አፈ የዋሃንሰ ይትሜሀር ጥበበ🔹 🔹ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች። የትሑታን አፍ ግን ጥበብን ትማራለች ። 🔹✨ምሳ ፲፩ ፥ ፪✨ ✈️ @geeZzlekulu
  • ግዕዝ ለኵሉ

    18 Sept, 04:52

    forwarded from @booksgeez

    🟥 መጽሐፈ ቅዳሴ በግዕዝ እና በአማርኛ 🟥 ሌሎች መጻሕፍቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን👇 📚@booksgeez📚 📚@booksgeez 📚
    2,780file6Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    18 Sept, 04:39

    forwarded from @geezzlekulu2

    ✍️ወአንትሙሰ ዘክርስቶስ ወክርስቶስኒ ዘእግዚአብሔር ✍️ ✨ እናንተ ግን የክርስቶስ ናችሁ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው ። ✨🔸፩ቆሮ. ፫:፳፫🔸 ❤️@geeZzlekulu2
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
    2,860331Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    17 Sept, 15:52

    🔹ብእሲ ዐብድ ወዓማፂ የሐውር ፍናወ ዘኢኮና ኅሪተ ወውእቱ ይቀጽብ በዓይን ወይቀስር በእግር ወይኤምር በቅጽበተ አፃብዕ ወዕልው በልብ ወይሔሊ እኩየ በኵሉ ጊዜ ዘከመዝሰ ብእሲ ያመጽእ ሀከከ ላዕለ ሀገር በእንቲአሁ ይመጽእ ግብተ ኀጕል ዝብጠት ወቅጥቃጤ ዘኢየሐዩ 🔹 🔸ምናምንቴ ሰው የበደለኛም ልጅ፡በጠማማ አፍ ይሄዳል፤በዓይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥በጣቱ ያስተምራል፤ ጠማማነት በልቡ አለ፥ ሁልጊዜም ክፋትን
    3,230poll2117Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    16 Sept, 14:20edited

    🕯እምዘኀሠስከ ከዊነ ብርሃን ኀቲዎትከ ኵርሕ ውእቱ🕯 ✨ብርሃን መሆን ከፈለግህ መንደድህ ግድ ነው✨ ✈️ @geeZzlekulu
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
    3,8905285Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    16 Sept, 08:54edited

    🔹ብእሲ ዐብድ ወዓማፂ የሐውር ፍናወ ዘኢኮና ኅሪተ ወውእቱ ይቀጽብ በዓይን ወይቀስር በእግር ወይኤምር በቅጽበተ አፃብዕ ወዕልው በልብ ወይሔሊ እኩየ በኵሉ ጊዜ ዘከመዝሰ ብእሲ ያመጽእ ሀከከ ላዕለ ሀገር በእንቲአሁ ይመጽእ ግብተ ኀጕል ዝብጠት ወቅጥቃጤ ዘኢየሐዩ 🔹🔸ምናምንቴ ሰው የበደለኛም ልጅ፡በጠማማ አፍ ይሄዳል፤በዓይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥በጣቱ ያስተምራል፤ ጠማማነት በልቡ አለ፥ ሁልጊዜም ክፋትን ያስባል፤ጠብንም ይዘራል። ስለዚህ ጥፋቱ ድንገት ይደርስበታል ። ድንገት ይደቅቃል፥ ፈውስም ከቶ የለውም።🔸✨ መጽሐፈ ምሳሌ ✨ ✈️ @geeZzlekulu
    3,6802284Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ pinned a photo

    16 Sept, 05:03

  • ግዕዝ ለኵሉ

    14 Sept, 10:41

    💔 አንቲ ውእቱ መጥባሕት ዘኣዐውዶ ውሳጤየ ፤ ፍቅር ብሂል ዝንቱ ውእቱ 💔✍️“አንቺ በራሴ ውስጥ የማዞረው ቢላዋ ነሽ ፤ ፍቅር ማለት ይህ ነው። ”✍️✨ፍራንዝ ካፍካ✨ ✅ @geeZzlekulu
    Image from a post by ግዕዝ ለኵሉImage from a post by ግዕዝ ለኵሉ
    4,720341831Open in Telegram
  • ግዕዝ ለኵሉ

    14 Sept, 05:07edited

    አቤቱ አመሰግንሃለሁ ተቀብለኸኛልና ። ለጠላቴ መሳለቅያ አላደረግኸኝም ። የጠላቴ መዘባበቻም አታድርገኝ። አቤቱ! በፈቃድህ ለሕይወቴ ኃይልን ስጣት ። አቤቱ አምላኬ ! አንተን እስከ ዘለዓለም አመሰግናለሁ ። አቤቱ ! አንተን ተስፋ አደረግሁ እስከ ዘለዓለም ድረስም አላፍርም።
    3,970575Open in Telegram