gram news
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 channel avatar

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

@hafu_posts

亗 ꧁﷽꧂ 亗 🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ ✔Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊 ➻Islamic teachings💛 ➻Current information🤗 ➻Hadiths and Qurans 🤩 CROSS🔄 @Waver_boy1

ProjectsENReligion

17,800subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    24 Sept, 11:50

    ሁሌም ቢሆን በእያንዳንዱ ጉዳያችን ላይ አላህን እንያዝ፣ እናስቀድም አትጠራጠሩ ያኔ ነው ስኬት ወደኛ ሚቀርበው።✨
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    24 Sept, 11:13

    The power of "ለ ኸይር ነው" 🫀❤️‍🩹
    5593410421Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    24 Sept, 08:56edited

    ለماንኛوም ተزወجو አجارቹኮ😁🙌
    88151431Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    24 Sept, 06:11

    𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋: ✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 309❵ #hadith309 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ወ.ወ) እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል። "የሰው ልጅ እያንዳንዱ የአጥንት መገጣጠሚያ ምፅዋት (ሰደቃ) ጸንቶበታል። በእያንዳንዱ ፀሀይ በምትወጣበት ቀን ፣ በሁለት ሰዎች መካከል ፍትህ ማስፈን ፣ አንድን ሰው ከመጓጓዣው ላይ እንዲወጣ መርዳትህና ጓዙን
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    24 Sept, 03:17

    እንደ ዮሱፍ ቆንጆ 🥰 እንደ ኻሊድ ጀግና 💪 እንደ አዮብ ትእግስተኛ 🥹 እንደ ሱለይማን ጥበበኛ😇 እንደኡስማን አይናፍር የሆነውን😌ጀባ ይበልሽ 🙌
    1,22057337333Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    24 Sept, 03:00

    ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❸❾⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™ || SHARE 😊
    1,190video1611Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    23 Sept, 20:59

    ወጣትነት እንደ እንግዳ ነው በፍጥነት ይመጣል በፍጥነትም ይሄዳል።⏰ሰው እያለበት ሳለ ዋጋውን አያውቅም ከሄደ በኋላ ግን በጣም ይናፍቀዋል።ለዚህም ነው ነብዩ ﷺ "አምስት ነገሮችን ከአምስት በፊት አስቀድም" ሲሉ ከመጀመሪያው "ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት" ብለው የተናገሩት።
    1,200video193Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    23 Sept, 20:39

    ለሆነሰው ስንል የሰበርነው ህግ አለ አይደልታዳ ያሰው የታለ ..... እ? አንድ ቀን እውነቱ ሲገባን ትንሹዋን ኩሬ ለማይሻገርልን ሰው ውቅያኖስ ማቋረጣችንን እናቆማለን
    1,1402991Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 19:59

    ✋😯ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት ሁላችሁም❗️🔰 በተለያዩ ነገሮች ቆሽሾ የዋለውን ቀልባችንን ለማጥራት አጭር ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯
    Image from a post by 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭Image from a post by 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 18:30

    የበረሃው እንባ​ክፍል 19​ፀሐፊ፦ Zoya​ኦርሳም ፋይሉን እንደታቀፈ በዝናብ በራሰው መንገድ ላይ መሮጥ ጀመረ እግሩ ላይ ያለው ቁስልና የቆየው ድካም ቢቆረቁረውም በአእምሮው የሚመላለሰው ግን የአልጋው ጠርዝ ላይ ተቀምጦ "እዚህ ትተኸኝ ልትሄድ ነው?" የሚለው የኢዘዲን ድምፅ ነበር ለማዘጋጃ ቤቱ የተሰጠው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነበሩት።​በመጨረሻም በከፍተኛ ፍጥነት እየሮጠ ማዘጋጃ ቤት ደረሰ ሰነዱን በሰዓቱ አስረክቦ ማህተም ሲያስመታ ከገላው የሚወርደው ዝናብና ላብ ተደባልቆ ወለሉን አጠቆረው የጥበቃ ሰራተኞቹ በንቀት ቢያዩትም እሱ ግን ቢያንስ የዛሬውን ደሞዙንና ስራውን ማዳኑን አውቆ ረጅም ትንፋሽ ተነፈሰ።​ወደ ቢያንቺ ቢሮ ሲመለስ ሰውየው በቅንጡ ወንበራቸው ላይ ተቀምጠው ቡናቸውን እየጠጡ ነበር ኦርሳም ደረሰኙን ጠረጴዛው ላይ አስቀመጠ። ​"አድርሻለሁ " አለ ድምፁ እየተንቀጠቀጠ።​ቢያንቺ ቀና ብለው እንኳ አላዩትም "ጥሩ አሁን ሂድና መኪናዋን እጠበው ከሰዓት በኋላ ትልቅ ስብሰባ ስላለኝ እንድታብረቀርቅ እፈልጋለሁ" አሉት።​ኦርሳም ምንም አልተቃወመም ወደ ውጭ ወጥቶ በዚያ ቅዝቃዜ መኪናዋን ማጠብ ጀመረ እጆቹ በበረዶው ውሃ ደንዝዘዋል በዚህ መሃል ግን አንድ ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ የ ቢያንቺ ሴት ልጅ ክላውዲያ ከመኪናዋ ወርዳ ወደ ህንጻው ስትገባ ኦርሳምን አየችው ክላውዲያ እንደ አባቷ ጨካኝ አልነበረችም።​"አንተ አዲሱ ሰራተኛ ነህ?" አለችው በጣሊያንኛ አይኖቿ ውስጥ የርህራሄ ምልክት ይታያል ​"አዎ እመቤቴ" አለ ኦርሳም ጎንበስ ብሎ ​"በዚህ ዝናብ መኪና ማጠብ
    671577Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 18:10

    🐫የበረሃው እንባ🐫 #ክፍል 19 ይቀጥላል💫ሞቅ ሞቅ አድርጉት 3:30 ይለቀቃል 🫶
    744412Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 18:04

    1 ቀን ሲመሽ ከእድሜዬ ላይ 1 ቀን እየተቀነሰ ለሞት 1 ርምጃ እየቀረብኩ መሆኑን ማሰብ ጌታዬን ባግባቡ ለመገዛት በቂ ነበር ሆኖም ደነዘዝኩ 🥺ያረብ እንደ እዝነትህ 🤲
    7622113Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 17:21

    Day33 ጌታችንን እናስታውስ። أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوبُ إِلَيْه(33)
    935205Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 16:41edited

    ኢላሒ...እማፀንሀለሁ... እጆቼን አንስቼ፣ እጠይቅሀለሁ... ሱጁድ ተደፍቼ።እንደምታሳካው... ልመናዬን ሰምተህ፣ እሺ እንደምትለኝ... እምባዎቼን ቆጥረህ፣ እንደምታዝንልኝ... መጨነቄን አይተህ፣ እርግጠኛ እኮ ነኝ... እኔ ምስኪን_ባርያህ።እናማ አላህዬዋ... ፈረጃውን አምጣው፣ ያ እንደገራልኝ... ይህንንም አግራው።©𝐟𝐫𝐝𝐨𝐬🤲😔
    1,06028322Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 14:51

    .💔ቢላል ድምፁ ጠፋ ጎለውበት እርሶ አንደበቱን ዘጋው ሀዘን ውስጡ ነግሶ🥺ሲቃ ተናነቀው እንባ ሞላ አይኑ አዛን እንዴት ያውጣ ሳይኖሩ ከጎኑ🥹🫶
    1,2505941Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 14:17

    ፈገግታ።🙂አንዱ ስለ ጀነት ኒዕማ ስለ ሑረልዐይን ይነገረዋል አሉ“ውበታቸው የጉድ ነው አንዷ ስትስምህ 70 አመት ፌንት ታረጋለህ” 🫠ይለዋል“አሁንም ብትስመኝስ?”🥹 ይለዋል“አሁንም 70 አመት ፌንት” 🫠“እዛው ብትደግመኝስ” 😍“እዛው 70 አመት ትወድቃለህ” 🫠“210 አመት ፌንት😟? ታድያ ምኑን ጀነት ገባሁ😕?”አለ አሉ 🤲😁
    1,320554Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 12:16

    🎾ሰዉን ስትፈራዉ ትርቀዋለህ🎾አላህን ስትፈራ ግን ትቀርበዋለህFact 🙌
    1,41033762Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 12:09edited

    ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነውኢብኑል ቀይም
    Image from a post by 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭Image from a post by 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
    1,450377Open in Telegram
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 06:34

    𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋: ✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 307❵ #hadith307 "አቡዘር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉ ሰዎች መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ)፦ «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ሀብታሞች ምንዳውን ሁሉ አግበሰበሱት እኛ እንደምንሰግደው ይሰግዳሉ፣ እኛ እንደምንፆመው ይፆማሉ፣ በተጨማሪም በትርፍ ገንዘባቸው ምፅዋት በመለገስ (እኛ ልንፈጽመው ያልታደልነውን) ሰናይ ተግባር ይፈፅማሉ።» አሏቸው።
  • 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭

    22 Sept, 03:03

    ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❸❼⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™ || SHARE 😊
    1,570video152Open in Telegram