gram news
Hamdu Dawed ❷ channel avatar

Hamdu Dawed ❷

@hamdudin_dawedi

لا إلــٰه إلا اللَّه☝️ﷺ םבםב رسول ٱɑɺɺ ﷺ 📚العِـلْمُ قال اللهُ قال رَسُولُـه قال الصَّحابَةُ هم أُولُو العِرْفانِ ما الدينُ نَصْبُكَ للخِلافِ سفاهةً بين الرَّسولِ وبينَ قول فُلانِ🪶💯 ﷽📖 الرَّحْمَٰنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىٰ

ProjectsARReligion

7,590subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Hamdu Dawed ❷

    22 Sept, 06:33

    🖍አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📔📚የኪታቡ ስም፦ الْأَربَعُونَ النَّوَوِيَّة #አል-አርበዑነ_አን-ነወውያ 📚للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي🤎📆 ክፍል 3️⃣ 🫥ሐዲስ ቁጥር ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ⚙ ↓↓↓ https://t.me/hamdudawedi/55 〰
  • Hamdu Dawed ❷

    22 Sept, 06:28

  • Hamdu Dawed ❷

    21 Sept, 16:20edited

    🎙 ሃዲስ ቁ :- 6️⃣ 100 ሃዲሶች ١٠٠ حديث للحفظ ▶️ ያለፈውን ወንጀል ሁሉ የሚያስምር ታላቅ ዒባዳ
    264video2Open in Telegram
  • Live stream finished (42 minutes)

    20 Sept, 16:32

  • Live stream started

    20 Sept, 15:50

  • Hamdu Dawed ❷

    20 Sept, 15:49edited

    🎙 በአማርኛ ኹጥባ ማድረግ የኹጥባ አላማ የገባ ሰው ይሄን ሊል አይችልም። ነብዩ በዓረብኛ ያደረጉት ዓረብኛ ለሚረዱ ሰወች ስላደረጉት ነው
    223video4Open in Telegram
  • Live stream finished (40 minutes)

    19 Sept, 16:34

  • Live stream started

    19 Sept, 15:53

  • Hamdu Dawed ❷

    18 Sept, 18:54

    forwarded from @hamdudawedi

    የኡስታዝ ሀምዱ ዳውድ የደርስ ሪከርድ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ተቀላቀሉ📥📌🎴https://t.me/hamdudawedi 🎴https://t.me/hamdudawedi
  • Hamdu Dawed ❷

    18 Sept, 17:36

    🌱አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📔📚የኪታቡ ስም፦ الْأَربَعُونَ النَّوَوِيَّة #አል-አርበዑነ_አን-ነወውያ 📚للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي🤎💐የመጀመሪያ ክፍል 2⃣ 💡 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/hamdudin_dawedi/11735⬅️ 〰
  • Hamdu Dawed ❷

    18 Sept, 06:08edited

    🤩https://youtu.be/QHIVdq9QKOQ?si=9lbDmupWqFaXbqZQ
    YouTubeኹጥባን ህዝቦች በሚረዱት ቋንቋ ማድረግEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • Hamdu Dawed ❷

    17 Sept, 09:26

    forwarded from @ibnumunewor

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    176file311Open in Telegram
  • Hamdu Dawed ❷

    16 Sept, 03:18edited

    🪶አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📔📚የኪታቡ ስም፦ الْأَربَعُونَ النَّوَوِيَّة #አል-አርበዑነ_አን-ነወውያ 📚للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي🤎💐የመጀመሪያ ክፍል 1️⃣ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/hamdudin_dawedi/11735 ⬅️ 〰〰
  • Hamdu Dawed ❷

    15 Sept, 12:40edited

    ወገናችን አደም ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ ማለት ምን ችግር አለው አለ?comment :- ሙዚቃ ሃላል ነው ያለው ሰውዬ አይደል !?ስለዚህ ሰወች ማንነቱን ተረድተዋል ብዙም መልስ አያስፈልገውም
    Image from a post by Hamdu Dawed ❷Image from a post by Hamdu Dawed ❷
    46672Open in Telegram
  • Hamdu Dawed ❷

    15 Sept, 07:14edited

    🎙 በአማርኛ ኹጥባ ማድረግየኹጥባ አላማ የገባ ሰው ይሄን ሊል አይችልም። ነብዩ በዓረብኛ ያደረጉት ዓረብኛ ለሚረዱ ሰወች ስላደረጉት ነው
  • Hamdu Dawed ❷

    15 Sept, 04:18edited

    🎙️ ​ኡሙ ሀፍሳ የሴቶች የኦንላይን የቁርአን ማእከል ግሩፕ በይፋ ተከፍቷል!📚 🤩​ሴቶችን በሴት ኡስታዝ! ቁርአንን በቤትዎ ሆኖ በሰላም እና በብቃት መማር ለሚፈልጉ እህቶቻችን ሁሉ በሮች ክፍት ናቸው። አሁኑኑ በመመዝገብ ከብቁ እህቶች ጋር 📖 ቁርአንን መቅራት ይጀምሩ። 📃​የመመዝገቢያ መስፈርቶች 1⃣- ​ተማሪዎች ሴቶች ብቻ የሚሆኑበት እና ትምህርቱ በሴት ኡስታዝ የሚሰጥ 2⃣- ​ወርሃዊ የትምህርት
  • Hamdu Dawed ❷

    14 Sept, 15:19edited

    🎙️ ​ኡሙ ሀፍሳ የሴቶች የኦንላይን የቁርአን ማእከል ግሩፕ በይፋ ተከፍቷል!📚🤩​ሴቶችን በሴት ኡስታዝ! ቁርአንን በቤትዎ ሆኖ በሰላም እና በብቃት መማር ለሚፈልጉ እህቶቻችን ሁሉ በሮች ክፍት ናቸው። አሁኑኑ በመመዝገብ ከብቁ እህቶች ጋር 📖 ቁርአንን መቅራት ይጀምሩ።📃​የመመዝገቢያ መስፈርቶች1⃣- ​ተማሪዎች ሴቶች ብቻ የሚሆኑበት እና ትምህርቱ በሴት ኡስታዝ የሚሰጥ2⃣- ​ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ 500 ብር መክፈል የሚችል3⃣- ​ለትምህርት ሰዓት ተገዢ እና ቁርአንን በትጋት ለመቅራት ቁርጠኛ የሆነ🖊​እንዴት ይመዝገቡ?በማእከላችን ተቀላቅሎ መማር የሚፈልጉ እህቶች ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ቦታቸውን መያዝ ይችላሉ። ⬇️♦️ ​https://t.me/+eXKxmU0Dh-U0MmQ0 👈​ይህንን መልእክት ለሌሎች እህቶች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ !
    Image from a post by Hamdu Dawed ❷Image from a post by Hamdu Dawed ❷
  • Hamdu Dawed ❷

    14 Sept, 08:05

    ለባህር ዳር አል- አቅሷ መስጅድ ግንባታ የተደረገ የኸይር ጥሪ​በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ውስጥ በግንባታ ላይ የሚገኘውን ታላቁን አል አቅሷ መስጅድ እውን ለማድረግ መላው የእስልምና ማህበረሰብ የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ጥሪ ቀርቧል።​መስጅድ መገንባት ማለት ለወደፊት ህይወታችን ዘላቂ ምንዳ (ሰደቀቱል ጃሪያ) የሚያስገኝ እና በጀነት ውስጥ ቤት የሚያሰራ ታላቅ የኸይር ስራ ነው።ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) «ለአላህ ብሎ መስጅድን የገነባ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል» ​መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራትና (ሼር በማድረግ) የበኩርዎን ማበርከት ይችላሉ።▶ ​የሒሳቡ ባለቤት: አቅሷ መስጅድሂጅራ ባንክ : 1000051800001 ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000894888777 ​ዳሽን ባንክ: 2951491057211 ​አባይ ባንክ: 0087412438544018 ​አቢሲኒያ ባንክ: 444444808​አላህ (ሱ.ወ) ያወጠችሁትን ገንዘብ ይባርክላችሁ
    1,060video1Open in Telegram
  • Hamdu Dawed ❷

    14 Sept, 07:37edited

    🎙 ሱና የኑህ መርከብ ናት !
  • Hamdu Dawed ❷

    13 Sept, 16:25edited

    😬