gram news
ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት channel avatar

ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

@hamerebirhan

" ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር " " ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ " https://linktr.ee/hamereberhan

ProjectsENReligion

11,900subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    21 Sept, 16:55

    ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ አንደበቱ ጠርቷችኋል።◈ መስከረም 12 / 2019 ዓ.ም (ማክሰኞ) ◈ 11:00 ሰዓት ◈ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ግቢ ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
    2,1305310Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    19 Sept, 17:38

    I think it's amazing for the tradition of Ethiopia being the oldest Christian country in the world.It's very important. To pass on the knowledge for the kids and their families.It's important for Ethiopians to come out here. And embrace their own culture! Even for the tourists to see as well like me!!1 Day Left"YEMIDIR GET ETHIOPIA" "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" Special Children & Family Exhibition At Holland Park🎫 Get your Tickets Online👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
    3,070video391Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    19 Sept, 17:26

    1 ቀን ብቻ ቀረው!!የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    19 Sept, 17:25

    ይህችን ቤተክርስቲያን በሐመረ ብርሃን ዐይን ብናያት ደስ ይለኛል!ቀምሼው የጣመኝ ከመጣምም በላይ ከዚህ በኋላ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ብዙ እንድሠራ ያነሳሳኝን በሐመረ ብርሃን የተዘጋጀው የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ዐውደ ርዕይን እጋብዛችኋለሁ ሳይሆን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ።እስካሁን ያልጎበኛችሁ እንዳያመልጣችሁ! 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል!! ነገ መስከረም 10 ብቻ! በሆላንድ ፓርክ🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    2,590video261Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    19 Sept, 07:17

    2 ቀን ብቻ ቀረው!!የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    19 Sept, 04:14edited

    የሚያልፍ ባይሆን ብዬ እመኛለሁ!!ሐመረ ብርሃን ያዘጋጀው የቤተክርስቲያንን ታሪክ የሚተርከው የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ወጣቱን ያማከለ፣ ታሪኮቹ ሕጻናትና ታዳጊዎችን ተሳታፊ የሚያደርጉገዳማት ሂደው የሚያገኙትን እና የሚያዩትን አዲስ አበባ ባለ ቦታ እንዲያገኙት ያደረገ ዓውደ ርዕይ ስለሆነ በጣም ወድጄዋለሁ።መቀጠል አለበት ብዬ አስባለሁ የሚያልፍ ባይሆን ብዬም እመኛለሁ!!- ቀሲስ አባይነህ1 ቀን ብቻ ቀረው!! እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
    2,950video422Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    18 Sept, 09:16

    የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ፤ ጌጥ ባሰኟት ገዳማቶቿ አበምኔቶች ስትጎበኝ።የወርቃማው ዘመን ፈርጥ የሆነው ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም አበምኔት የኔታ መምህር አባ ፍቅረ ዮሐንስ፤የታላቁ ምሁር ኢየሱስ ገዳም አበምኔት አባ ዘኢየሱስእና ሌሎችም ታላላቅ አባቶች ሲጎበኙ መገኘት ትልቅ እድል ነው፤ የሚጎበኘው የነሱ ታሪክ ነውና ለጉብኝቱ ሕይወት ሰጥተው እየጎበኙ አስጎብኝተውናል!እስካሁን ያልጎበኛችሁ እንዳያመልጣችሁ!2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
    3,6503741Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    17 Sept, 16:34

    የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ዓውደ ርዕይ አሁንም እየተጎበኘ ነው።በእንደዚህ ያሉ ታላላቅ አባቶች መጎብኘት፣ ቡራኬያቸውን መቀበል እና አባታዊ ምክር ማግኘት ደግሞ እጅግ አስደሳች ነው!የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ያላያችሁ?3 ቀናት ብቻ ቀሩ!! እስከ መስከረም 10 ተራዝሟል በሆላንድ ፓርክ መጥታችችሁ ጎብኙ!!🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
    4,040402Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    17 Sept, 06:39

    ‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይለ1 ሳምንት ተራዝሟል!!ልጆች የቤተክርስቲያን ሀብቶች እና የእግዚአብሔር ስጦታዎች እንደመሆናቸው በአባታቸው ቤት የተሠራውን የአባቶቻቸውን ታሪክ ፣ የሀገራቸውን ድንቅ ማንነት ፣ የማንነታቸውን ሰበዝ የሚጨብጡበትን የታሪክ ክስተት የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ከሐመረ ብርሃን ጋር ተካፋይ አድርጓቸው።እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
    3,38035111Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    16 Sept, 17:26

    የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን አንዴት አያችኋት?ላላያችኋትእስከ መስከረም 10 ተራዝሟል በሆላንድ ፓርክ መጥተው ይመልከቷት!!የምድራችን ጌጥ እና ማኅተም ኢትዮጵያ ናት፤ በሦስቱም ሕግጋት አምልኮተ እግዚአብሔርን አጽንታ የኖረች።- አባ ቴዎድሮስ🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇
    3,460video4331Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    16 Sept, 07:57

    ‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይለ1 ሳምንት ተራዝሟል!!ልጆች የቤተክርስቲያን ሀብቶች እና የእግዚአብሔር ስጦታዎች እንደመሆናቸው በአባታቸው ቤት የተሠራውን የአባቶቻቸውን ታሪክ ፣ የሀገራቸውን ድንቅ ማንነት ፣ የማንነታቸውን ሰበዝ የሚጨብጡበትን የታሪክ ክስተት የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ከሐመረ ብርሃን ጋር ተካፋይ አድርጓቸው።እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
    4,0103221Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    12 Sept, 08:39edited

    ልጆቼን ይዤ መጥቼ ኢትዮጵያቸውን አሳያቸዋለሁ!ቤተክርስቲያንናቸውን አሳያቸዋለሁ! ጠንካራ አባቶች እንደነበሯቸው አሳያቸዋለሁ!ይህን ለልጆቻችን ማሳየት ሀገርን፤ ቤተክርስቲያንን ያጸናል!በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ትንሽ ሻማ ሲለኮስ ቢያንስ ብርሃን አለ ብለን ተስፋ እናደርጋለን!!መጋቤ ሐዲስ እሸቱበመሀል አዲስ አበባ ሆላንድ ፓርክ 1 ቀን ብቻ ቀረው!! እስከ መስከረም 3🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    763video16Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    11 Sept, 05:48

    🌼 በዓልን ከእኛ ጋር ያሳልፉ !! 🌼የአባቶቻችን ታሪክ የሚታሰብ ፤ ከመታሰብ አልፎ የሚሠራ ከመሠራት አልፎ የሚቀረፅ እና የሚቀመጥ ፤ ለታሪክ ከመቀመጥ አልፎ የሚዘገብ ፤ ከመዘገብም አልፎ የሚያስደምም መሆኑን ያየነውን እንናገራለን የሰማነውን እንመሰክራለን።በከመ መሀሩነ አበዊነ ሐዋርያት እንዘ ይብሉ ያየነውን እንናገራለን የሰማነውን ምስክር እንሆናለን።በመሀል አዲስ አበባ ሆላንድ ፓርክ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት!! እስከ መስከረም 3🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    10 Sept, 16:21

    🌼 በዓልን ከእኛ ጋር ያሳልፉ !! 🌼ዘመናትን ተሻግረው የሚተረኩ ፣ የሚታዩ ፣ የሚነገሩ ፣ ዘመን የማይሽራቸው ዘመን አሻጋሪዎች የአባቶቻችን እና የእናቶቻችንን የተቀደሰ ታሪክ ፤ የቅድስት ሀገራችንን የእናት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ታሪካዊ ኩነታት በአዲስ ዘመን መቀበያ ከእኛ ጋር እየጎበኙ ታሪክን ለትውልድ እያሸጋገሩ ከእኛ ጋር ወደ አዲስ አመት ይሸጋገሩ።በመሀል አዲስ አበባ ሆላንድ ፓርክ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት!! ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    10 Sept, 12:04

    መዝገበ ክብር የሚያሰጥ ቅዱሱን መዝገበ ታሪክ ከየኔታ መዝገበ ቃል ጋር ጎብኝተን አስደናቂውን የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ታሪካዊ መዝገብ አገላብጠን ተረድተን እንመለስ።ልባችሁ ባለበት መዝገባችሁ በዚያው አለና ልጆቻችሁን ልባቸውን ወደ ጥንታዊው ብርሃናማ እውቀት ምሯቸው እናንተም የዚህ ታሪክ ተሳታፊ ሁኑ ።በዓልን በምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ያሳልፉ!!በመሀል አዲስ አበባ ሆላንድ ፓርክ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት!! ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    9 Sept, 16:45

    ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር ፤ እንመለስ ወደ ታሪክ ፣ ወደ ትውፊት ፣ ወደ ብራናው ስልጣኔያዊ እውቀት ፣ ወደ ቤተክርስቲያን ወርቃማ ጥበብ ፣ ወደ ኢትዮጵያ አስደናቂ በረከት ፣ ወደ ልጆቻችን የልብ ማንነት እና ወደ አንፀባራቂው የአባቶች ቃልኪዳን። ወደ ኋላ በመመለስ ወደ ብርሃናማዊው ተስፋ እና ልዕልና መቅደምን ገንዘብ እናድርግ። መሀል አዲስ አበባ በሆላንድ ፖርክ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ዓውደ ርዕይ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት!! ከነሐሴ 28 እስከ
    1,420video31Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    8 Sept, 07:55

    ታሪክን አባቶቻችን ሠሩ ፣ ኖሩበት ዘመን በማይሽራው የብራና አሻራ ከትበው አስተላለፋልን። የልጆቻችን ልብ እንደ ብራናው ቀለም ከፍቅረ እግዚአብሔር እና ከቅድስት እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ህሊና ተጣብቆ ለዘመናት ይቆይ ዘንድ ፤ ታሪክ ሰምቶ ታሪክ ፈፅሞ ታሪክ መሆን እንደሚቻል የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ምስክር ይሆነን ዘንድ እነሆ ተዘጋጀ። በመሀል አዲስ አበባ ሆላንድ ፓርክ 6 ቀናት ብቻ ቀሩት!! ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት 🎫 የመግቢያ
    Image from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅትImage from a post by ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
    2,7703441Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    7 Sept, 16:44

    ታሪክን አባቶቻችን ሠሩ ፣ ኖሩበት ዘመን በማይሽራው የብራና አሻራ ከትበው አስተላለፋልን። የልጆቻችን ልብ እንደ ብራናው ቀለም ከፍቅረ እግዚአብሔር እና ከቅድስት እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ህሊና ተጣብቆ ለዘመናት ይቆይ ዘንድ ፤ ታሪክ ሰምቶ ታሪክ ፈፅሞ ታሪክ መሆን እንደሚቻል የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ምስክር ይሆነን ዘንድ እነሆ ተዘጋጀ። በመሀል አዲስ አበባ ሆላንድ ፓርክ 6 ቀናት ብቻ ቀሩት!! ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት 🎫 የመግቢያ
    1,380video23Open in Telegram
  • ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

    7 Sept, 09:49

    የቤተክርስቲያን ስጦታ ፣ የሀገር ታሪክ ፣ የቅዱሳን የእምነት ውጤት ፣ የአባቶች ቅርስ ፣ የወላጅ አደራ ፣ የልጆች ተስፋ ሲዳሰስ እና ሲገለጥ የምድር ጌጥ ስንዱ እመቤት ኢትዮጵያ በሆላንድ ፖርክ ጊዜው ሳያልቅ ታሪካችሁን ተቀላቀሉ ። የቅድስት ቤተክርስቲያንን ልጆች የእግዚአብሔርን ወዳጆች ህፃናትን ወደ እርሱ ይመጡ ዘንድ አትከልክልዋቸው። በመሀል አዲስ አበባ ሆላንድ ፓርክ 6 ቀናት ብቻ ቀሩት!! ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን
    2,770video28Open in Telegram