gram news
HaTrick sport 🇪🇹 channel avatar

HaTrick sport 🇪🇹

@hatricksport

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

ProjectsENSports

11,053subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • HaTrick sport 🇪🇹

    21 Sept, 19:23

    forwarded from @omegasportwear

    ❤️በየትኛውም ሁኔታ በክብር ሁሌም ከፍፍፍፍፍ....... የምትሉበት❤️#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች💪🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ።ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassaቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
  • HaTrick sport 🇪🇹

    21 Sept, 14:31edited

    “አቅም ካለን ልናሸንፍ እችላለን""እኔ ሚዲያውን አልጠራሁም ፌድሬሽኑን ጠይቁ"አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌhttps://www.hatricksport.net/national-team-news-67/
    HatrikSportየ40 ቀናት ዝግጅትን አቀድሞ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሱዳን እና ሴኔጋል ጋር ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መግለጫ ሰጥተዋል።አቅም ካለን ልናሸንፍ እችላለን” “እኔ ሚዲያውን አልጠራሁም ፌድሬሽኑን ጠይቁ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የ40 ቀናት ዝግጅትን አቀድሞ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሱዳን እና ሴኔጋል ጋር ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መግለጫ ሰጥተዋል። የቡድናቸው የታክቲክ ጉዳይ በተመለከተ ከጋዝጠኞች ጥያቄ የተነሳላቸው አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “እንደ ብሔራዊ ቡድን አላማዬ ማሸነፍ ብቻ ነው።…
  • HaTrick sport 🇪🇹

    20 Sept, 13:23

    ብርጋዴል ጀነራል ኑሩ ሙዘይን አዲሱ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በዛሬው ዕለት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በማድረግ ለቀጣይ 3 አመታት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበርን የሚመሩ ሰባት የቦርድ 7 አባላትና ክለቦች ሲመርጥ የመቻል ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት ብርጋዴል ጀነራል ኑሩ ሙዘይን አዲሱ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞን በመተካት ተመረጡ።የቦርድ አባላት ዝርዝርብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን የቦርድ ሰብሳቢ (መቻል)አቶ መንግስቱ ታደሰ ምክትል ሰብሳቢ (ኢትዮጵያ ቡና)አቶ ልዑል ፍቃዱ(ባህር ዳር ከተማ)አቶ ተስፉ ተክሌ(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)አቶ መንግስቱ አባይነህ(ኢትዮ ኤሌክትሪክ)አቶ ታገል ጌታቸው(ሀላባ ከተማ)ወ/ሮ ከነዓን በለጠ(ሲዳማ ቡና) በመሆን ተመርጠዋል።
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
  • HaTrick sport 🇪🇹

    20 Sept, 09:24

    የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎችን በቀጣዮቹ ቀናት ከሱዳን እና ከሴኔጋል ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ሀዋሳ ከተማ ጋር በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ ላይ የወዳጅነት ጨዋታን አድርጎ ያለግብ ዜሮ ለ ዜሮ በሆነ ውጤት አጠናቋል።
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
    1,310311Open in Telegram
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 21:00

    forwarded from @omegasportwear

    🔴🟡🔴እንኳን ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!🔴🟡🔴💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ።ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassaቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
    1,23031Open in Telegram
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 18:05

    ለሁለተኛ ጊዜ የወዳጅነት ጨዋታውን ከኮንጎ ኪንሻሳው ክለብ ኤ ኤስ መኒማ ዩንየን ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ለ ባዶ በሆነ ውጤት ተሸንፏል።ለመኒማ ዩናይትድ የማሸነፊያ ግቦቹን ሞአንዳ እና ኤኮፎ አስቆጥረዋል።
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 17:59

    ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውጤት🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-4 ታንዛንያ 🇹🇿31' 45+2' በሽር ኪባሊያ53' 55' ጁማ ሳሙኤልቡድናችን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ሳያልፍ ቀርቷል
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 17:25

    ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ65'🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-4 ታንዛንያ 🇹🇿 31' በሽር ኪባሊያ 45+2' በሽር ኪባሊያ 53' ጁማ ሳሙኤል 55' ጁማ ሳሙኤል
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 17:06

    ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያየመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-2 ታንዛንያ 🇹🇿 31' በሽር ኪባሊያ 45+2' በሽር ኪባሊያ
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 16:05

    ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ5'|🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ታንዛንያ 🇹🇿
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 15:35

    የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን የሚያደርግዠጉበት ኡሁሩ ስታዲየም ደርሰዋል
    Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹Image from a post by HaTrick sport 🇪🇹
    97431Open in Telegram
  • HaTrick sport 🇪🇹

    19 Sept, 15:13