gram news
hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን channel avatar

hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

@hayider_tajudein

إتبعو ولا تبتدعو فقد كفيتمተከተሉ አትፈላሰፉ አድስ ነገር አታምጡ በእርግጥ ሱና በቂያችሁ ነው!! t.me/hayider_tajudein

ProjectsARLanguages

2,150subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 06:25

    ፕሮግራሙ ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ባረከላሁ ፊኩም
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 05:22

    ✅ 🔲جديد🔳✅ 🔺〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ርዕስ የሸዕባን ትሩፋት በሚል ተነስተው ብዙ አህካሞች ና በዝህ ወር ከሚደረጉ የቢድዓህ ተግባር መራቅ እንዳለብን ተዘርዝሯል🔵በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ በዱና ከተማ ኑር መስጂድ የተደረገ ሀገር አቀፍ የኮርስና የደዕዋ ኮንፈረንስ🕰ቀን 16/5/2018 ከፈጅር ሶላት በኃላ ቅዳሜ🪑ዳዒ አሸይኽ ሙባረክ ከወልቂጤ✏️አቡ ኣላእ»»»»»⇩⇩⇩⇩«««« ≣≣≣≣≣رابط على قناتنا≣≣≣ ≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧ https://t.me/ abualanesredinkedir ≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 05:22

    ✅ 🔲جديد🔳✅ 🔺〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ርዕስ ስለ ሶላትና ህግጋቶቿ በተመለከተ🔘 ሶላትን የተወ ይከፍራል ⚫️መስፈርቶችን በማሟላት ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን ተዘርዝሯል ብቻ ምን አለፋቹ ዳውሎድ አድርገቹ አድምጡ🔵በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ በዱና ከተማ ኑር መስጂድ የተደረገ ሀገር አቀፍ የኮርስና የደዕዋ ኮንፈረንስ🕰ቀን 16/5/2018 ከፈጅር ሶላት በኃላ ቅዳሜ🪑ዳዒ አሸይኽ ሁሰይን ከራያ ቆቦ✏️አቡ ኣላእ»»»»»⇩⇩⇩⇩«««« ≣≣≣≣≣رابط على قناتنا≣≣≣ ≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧≦≧ https://t.me/
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 05:08

    ከቁርስ ቡኋላ ይቀጥላል ሳትርቁ ጠብቁን እስከዛው ሼር ኮፒ እንዳይረሳ
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 05:07

    ኡስታዝ ኪርማኒይ ባማረ ሁኔታ አስተላልፈዋል አሏህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 05:03

    Image from a post by hayder tajudin ሀይደር ታጁዲንImage from a post by hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 05:01edited

    ሲልጢኛይ ኢለገባ ?
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 04:56

    👉 ዱና ማን ነች ⁉️ ዱና በስልጤ ዞን በምእራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ መንደር ነች ። ከዚህ በፊት በደቡቡ ክፍል በአብዛኛው ትታወቅ የነበረው ዱና ገበያ በሚል ነበር ። አብዛኞቻችን ከህፃንነታችን ጀምሮ ዱናን የምናውቃት ከተለያየ ቦታ ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር ለመግዛት ወደርሷ የሚሄዱ መሆኑን ነበር ። አሁን ላይ ይህ ታሪክ ተቀይሮ ዱና የምትታወቀው በመድረሳ ነው ። ሀገራችን
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 04:50

    forwarded from @bahruteka

    👉 ዱና ማን ነች ⁉️ዱና በስልጤ ዞን በምእራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ መንደር ነች ። ከዚህ በፊት በደቡቡ ክፍል በአብዛኛው ትታወቅ የነበረው ዱና ገበያ በሚል ነበር ። አብዛኞቻችን ከህፃንነታችን ጀምሮ ዱናን የምናውቃት ከተለያየ ቦታ ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር ለመግዛት ወደርሷ የሚሄዱ መሆኑን ነበር ። አሁን ላይ ይህ ታሪክ ተቀይሮ ዱና የምትታወቀው በመድረሳ ነው ። ሀገራችን ውስጥ ከሚገኙ የሱና ችግኝ ከሚተከልባቸው መድረሳዎች ውስጥ ግንባር ቀደሟ ሆናለች ። ዱና መድረሳ ሲነሳ በሁሉም አእምሮ የሚመጣው ኡስታዝ ሙሐመድ ኪርማኒ ( አቡ ሐሳን) ነው ። አቡ ሐሳን ከውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ተማሪዮች ውስጥ አንዱ ሲሆን የሚታወቀው በሚገርም ባህሪውና ተዋዱዑ ነው ። ኡስታዝ አቡ ሐሳን በዱና መድረሳ ላይ ከአንድ ሺህ በላይ ተማሪዮች ያሉት ሲሆን ሁሉንም በየደረጃው ከታች ጀምሮ ያሉ ኪታቦችን ያስቀራል ። ኡስታዝ አቡ ሐሳን ከጎኑ ካሉት ወንድሞቹ ጋር በመሆን ዱና የተውሒድና ሱና አምራችና አከፋፋይ እንድትሆን አድርጓታል ። ዱና መድረሳ ላይ ከፍ ወዳለ የኪታብ ደረጃ ላይ የደረሰ ተማሪ ደግሞ ወደ ጉደኛዋ ለተሞ መንደር በመሄድ ከሸይኽ ዐ/ሐሚድ ኩቱቡ ሲታ ፣ ተፍሲር ፣ እንዲሁም የዐቂዳና ሚንሀጅ ኪታቦችን ይቀራል ። በዚህም ዱናና ለተሞ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ በመሆን ለሀገራችን የተውሒድና ሱና ብርሃን የሚያሰራጩ መንደሮች ሆነዋል ። ይህች የገጠር ምርቶች ማከፋፈያ የነበረችና ዛሬ ወደ ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ማከፋፈያነት የተቀየረችው ዱና አሁን ደግሞ የሀገሪቱን የሱና መሻኢሆችንና
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 04:45edited

    ሼይኽ ሑሴን አባስ ባማረ ሁኔታ አጠናቀዋል አሁን ማብራሪያ በስልጢኛ ቋንቃ በኡስታዝ ኪርማኒይ ለዱናና አካባቢዋ ሙስሊሞች ኢያብራሩ ነው
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 04:09

    አይሰማም ሃሉ
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 04:08

    ሼይኽ ሙባረክ ባማረ ሁኔታ አጠናቀዋል ቀጣይ ሶላትን በተመለከተ በሼይኽ ሑሴን አባስ( ከራያ ቆቦ)
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 04:03

    ሼይኽ ሙባረክ አለመደማመጥንና ምቀኝነትን በተመለከተ ኢያብራሩ ነው ባሁን ሰኣት በመካከላችን ኢየበታተነ ያለ ስለሆነው ነገረ سبحان الله هذا ما نحن فيه
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 04:00

    በየቦታው ያላቹ ሰለፊዬች ሆይ አሁን እንደሚታወቀው ትልቁና የተከበረው ወር ስለደረሰ የሙመዪኣ ተከታዬች በደምብ ዘይትና ዱቄት እንዲሰጣቸው ከሰለፊዩ ፀብ ለመፍጠር የሚታገሉ ስላሉ ሰበር እናድርግ በተለይ የኢንሴኖ ሰለፊዬች
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 03:41

    ሼይኽ ሑሴን ከረም ባማረ ሁኔታ አጠናቀዋል ቀጣይ ስላለንበት ወር ሼይኽ ሙባረክ ከዉልቂጤ
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 03:30edited

    ሀገር አቀፍ ፕሮግራም ለመታደም ያልታደላቹ ኦንላይን አዳምጡ የሽርክ አደጋን በተመለከተ በሼይኽ ሁሴን ከረምhttps://t.me/hayider_tajudein
    Telegramhayder tajudin ሀይደር ታጁዲንإتبعو ولا تبتدعو فقد كفيتمተከተሉ አትፈላሰፉ አድስ ነገር አታምጡ በእርግጥ ሱና በቂያችሁ ነው!! t.me/hayider_tajudein
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 03:22

    አይሰማም
  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 03:19

    forwarded from @abualanesredinkedir

    ስለ ሽርክ አስከፊነት በሸይኽ ሁሰይን ከወሎ ከረም#ሼርhttps://t.me/abualanesredinkedir?livestream=d606b324bd85c52493
  • Live stream started

    24 Jan, 03:14

  • hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

    24 Jan, 03:14

    ትኒሽ ራቅ ብያለሁኝ ከተሰማ ኦን ላይ እለቃለሁኝ