Latest posts

ቅዱሳት መጻሕፍት
22 Sept, 17:38
...የቀጠለ በክርስትና ብስለት ማደግ መንፈሳዊ ብስለት ምንድን ነው? •መንፈሳዊ ብስለት ክርስቶስን በባሕሪው መምሰል ማለት ነው። •መንፈሳዊ ብስለት የጸባይ፣ የዐመል፣ የባሕሪይ ጉዳይ ነው ATTITUDE and CHARACTER. •የባሕሪይ ለውጥ እንጂ የዕውቀት ክምችት ጉዳይ አይደለም። •1ቆሮ. 4፡16 "እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።" •1ቆሮ. 4፡9-13 "ለዓለም
ቅዱሳት መጻሕፍት
22 Sept, 13:07

ቅዱሳት መጻሕፍት
22 Sept, 04:15
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures


ቅዱሳት መጻሕፍት
21 Sept, 17:01
...የቀጠለ በክርስትና ብስለት ማደግ ወዴት ነው የምናድገው? የእድገታችን መለኪያው ማን ነው? "…እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤" ኤፌ. 4:15 በመካከላችን ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎችና ማህበራት ቢኖሩም… • "እኔ ክርስቶስን እንደምመስል…"1ቆሮ. 11፡1 • "…እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ" 1ኛ ተሰ. 1፡6 • "በይሁዳ የሚኖሩትን
ቅዱሳት መጻሕፍት
21 Sept, 16:06
https://www.youtube.com/watch?v=vPCNlfNURzA ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ቅዱሳት መጻሕፍት
21 Sept, 16:03edited
https://www.youtube.com/watch?v=vPCNlfNURzAወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scripturesYouTubeሲኦል ምንድን ነው?በርካታ ሰዎችና አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሲኦልንና ገሃነምን አንድ ያደርጓቸዋል። ስለ ገነትም ገራ መጋባት በስፋት ይስተዋላል። ለመሆኑ ሲኦል ምንድን ነው? ገሃነም እና ገነትስ? ይህ ቪዲዮ በጉዳዩ ላይ መለስተኛ ግንዛቤ ለመስጠት ይሞክራል።
ቅዱሳት መጻሕፍት
21 Sept, 12:30

ቅዱሳት መጻሕፍት
21 Sept, 04:16
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።” 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥22ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures


ቅዱሳት መጻሕፍት
20 Sept, 11:56
#እራሳችንን_እንመርምር“የሎጥን ሚስት አስቡአት።” ሉቃስ 17፥32የእግዚአብሔር መንግሥት በሙላት ልትመጣ ነው። ጌታችንም ይህን ታላቅ መምጣቱን ሲያወሳ መጠንቀቅና መትጋት እንደሚገባ ሊያሳስበን የሎጥን ሚስት እንደምሳሌ ይጠቅስልናል። እርሷ ለዚህ ነገር ለምን እንደማስጠንቀቂያ ተጠቀሰች? እስቲ ከእርሷ ጋር ሕይወታችንን እያስተያየን እራሳችንን እንመርምር።ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ቅዱሳት መጻሕፍት
20 Sept, 05:23
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል።” ምሳሌ 6፥22ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures


ቅዱሳት መጻሕፍት
19 Sept, 20:09
"ለቤተክርስቲያን የቀረበ መልእክት: AI በአማኞች ልብ ውስጥ እያደረገ ያለው ድምፅ አልባ ወረራ" በዶ/ር ኃይለልዑል ጥበቡበዚህ አጭር ጽሁፍ ሰው ሰራሽ አስተውሎት(AI) ለቤተ ክርስቲያን ይዞ የመጣውን ጋሬጣ በማጋራት ፥ ለቤተ ክርስቲያን መጋቢያን አማራጭ መፍትሄ በማቅረብ ቤተ ክርስቲያን በኋላ ይዞ የሚመጣውን እኩይ ነቅሶ በማውጣት በንቃትና በማስተዋል ቴክኖሎጂን እንድትጠቀም ይመክራሉ። ዶ/ር ኃይለልዑል ጥበቡ በአሜሪካ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ የAI ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ በዘርፉም የዶክትሬት (PhD) ዲግሪ አላቸው።ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ቅዱሳት መጻሕፍት
19 Sept, 12:07

ቅዱሳት መጻሕፍት
19 Sept, 05:28
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ።” ኤርምያስ 6፥16ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures


ቅዱሳት መጻሕፍት
18 Sept, 20:33
forwarded from @tme_bible_study
👉ርዕስ፦ የካታኮምቡ ሰማዕት 🗣ትርጉም፦ በአማረ ማሞ መካነ ኢየሱስ ሥነ ጽሑፍ ክፍል። 📻ሙሉ ትረካ ⏱️አጠቃላይ የሚፈጀው ሰዓት፦ 3:49:45ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
ቅዱሳት መጻሕፍት
18 Sept, 18:02
በክርስትና ብስለት ማደግ "እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤" ኤፌ. 4፡15 መንፈሳዊ ብስለት ይጠበቅብናል ወይ? •ኤፌ. 4:11-13 "እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፣ ሌሎቹም ነቢያት፣ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፣ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፣ ሙሉ
ቅዱሳት መጻሕፍት
18 Sept, 12:54

ቅዱሳት መጻሕፍት
18 Sept, 05:36
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤” ዘኍልቁ 6፥25ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures


ቅዱሳት መጻሕፍት
17 Sept, 19:43
forwarded from @tme_bible_study
ርዕስ፦ የይሁዳ መልእክት ጥናትበኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ታቦር ማኅበረ ምእመናን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዝግጅት አገልግሎት ቡድን የተዘጋጀወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
ቅዱሳት መጻሕፍት
17 Sept, 19:06
ርዕስ፦ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ ክፍል፦ 9 ምንጭ፦ @Reading_Life_1ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ቅዱሳት መጻሕፍት
17 Sept, 11:50
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
