gram news
https_asselefya1 channel avatar

https_asselefya1

@https_asselefya1

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

ProjectsAROther

14,100subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • https_asselefya1

    21 Sept, 18:20

    " አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት አይቻልም፤ ለማብራራት ብትሞክርም ለዚያ ሰው ምክንያታዊ ላይሆንለት ይችላል፡፡=
  • https_asselefya1

    21 Sept, 08:52

    forwarded from @abdu_rheman_aman

    ሁሉም ነገር ባለበት ይቀጥላል ብለህ አታስብ… የወጣ ሁሉ ይወርዳል … የኖረ ሁሉ ይሞታል… የማይነጋ ጨለማም አይኖርም… የሆነ ቀን ፀሃይ ራሱ ህጉን ጥሶ፣ ፍፃሜን ለመግለፅ ከምዕራብ የሚወጣበት ጊዜ አለ። የሰዎች ህይወትና የግንኙነት ሂደት ባልታሰበ ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። በጣም የወደደህ በመጨረሻ በጣም ይጠላህ ይሆናል። በጣም የጠላህ ደግሞ በጣም ይወድህ ይሆናል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
  • https_asselefya1

    19 Sept, 12:27

    forwarded from @qudwatii1

    - በእርግጥም ወላጆቻችን ከአሏህ የተሰጡን እዝነትና ፍቅር ናቸው..!!اللَّهُمَّ جَازِهِمْ عَنَّا خَيرَ الجَزَاء.!♛... https://t.me/Qudwatii1
  • https_asselefya1

    11 Sept, 04:21

    «ሰዎች እኔን የሚያውቁኝ በጻፍኩት ነገር ነው፤ እኔ ግን ራሴን የማውቀው ልጽፈው እየቻልኩ ሆን ብዬ ከመጻፍ በተቆጠብኩት ነገር ነው።~ ዋናው ሐሳብ ሰዎች እኛን የሚያውቁት በምንጽፈው ነገር ሲሆን፣ እኛ ግን ራሳችንን የምናውቀው መጻፍ እየቻልን ሆን ብለን በተውነው ነገር ነው።=
  • https_asselefya1

    11 Sept, 04:17

    " ምስኪን ነው… ራሱን እየታገለ እንዳለ ያሳምነዋል፤ ወንጀል ለመሥራት እድል ሲያገኝ ግን ሁልጊዜ በእሱ ውስጥ ይወድቃል❗️=
  • https_asselefya1

    11 Sept, 04:12edited

    " ጌታዬ ሆይ! ከእንቅልፌ ስነቃ፣ እፎይታን፣ ደስታንና የልብ ሰፊነትን አጎናፅፈኝ። ከምንም ጭንቀት በኋላ እፎይታን፣ ከማንኛውም ሀዘን በኋላ ደስታን ስጠኝ።=
  • https_asselefya1

    10 Sept, 20:47

    « ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ! አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል የቤተሰብ ምርቃት የስኬት መሰረት ነዉ። ንግግርን አስተካክሉ ተግባርንም! ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አልሰማ ካላችሁ እነሱን በትእግስት ለማስረዳት ሞክሩ ቶሎ በንደት አታስከፏቸዉ! አይዘኑባችሁ በናንተ ሰበብ የነሱ እንባ አይፍሰስ!! ዛሬ ላይ ትዝ ባይላችሁ የሆነ ቀን እናንተም ወልዳችሁ ስቀምሱት ይገባችኋል! እና ጥንቃቄ እናድርግ ለማለት ያክል ነዉ!= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    10 Sept, 20:33edited

    " ለብዙ አመታት ከቤተሰብ ተለያይቶ ኖሮ በሠላም ሙሉ ቤተሰብ ጋር መገናኘት ዳግም በመካከላቸዉ ቁጭ ብሎ ከነሱ ጋር አብሮ መብላት መጠጣት መጫወት ትልቅ የአላህ ፀጋ ነዉ አልሃምዱሊላህ ። በጣም ደስ የሚል! አላህ የሞቱባችሁን ስብሩ ይስጣችሁ በሂወት ያሏችሁን በሰላም ያገናኛችሁ! ልባዊ ዲዓዬ ነዉ። የኔማ ህልም እየመሰለኝ ይሄዉ ከቤተሰቤ ተቀልቅዬ ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነዉ እላችኋለሁ ብርቅዬ የቻናሌ ቤተሰቦቸ ሆይ።✍Bint aragaw =
  • https_asselefya1

    10 Sept, 20:23edited

    ጥቆማ 2 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ኡሰይሚን ቢንት አራጋው 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ http://t.me/https_Asselefya1 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13515
  • https_asselefya1

    10 Sept, 19:44

    « መስመር ላይ ስንሆን ብቻ ትዝ የምንላችሁ ወዳጆች ሆይ እባካችሁ ስንጠፋ ትዝ ያላልናችሁን መስመር ስንገባ አትጠይቁን! ደህና ስለሆን ነዉ መስመር የገባን! "እሺ ይሄ ሲኖሩ ማሽቃበጥ ሲጠፉ መርሳት የሚባል ነገር ይቅር! ይህ አያጠቃቅመንም ያጎዳዳናል ያራርቀናል።=
  • https_asselefya1

    10 Sept, 19:22edited

    " ሴት ሆይ፣ የተሰበረ ልብ የደካማነት ምልክት አይደለም፤ እንደገና ተነስተሽ መቆምሽ ጥንካሬሽ ነው። ሰዎች ቢተዉሽም፣ አላህ አይተውሽም። ስለዚህ አትፍሪ፣ አትሰበሪ፤ በአላህ ተማምነሽ ቀጥይ።= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    10 Sept, 19:11edited

    √ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.) 11 ወንድሞች ነበሩት፤ እነርሱ ግን በርካሽ ዋጋ ሸጡት።√ ሙሳ (ዐ.ሰ.) አንድ ወንድም ብቻ ነበረው፤ እርሱ ግን አብሮት ቆመ፣ ደገፈውም።ትምህርቱ፦ ሰዎችህ ብዙ መሆናቸው አይደለም ዋጋው፤ በመከራ ጊዜ ከጎንህ የሚቆም አንድ ታማኝ ሰው መኖሩ ነው።= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    10 Sept, 19:04edited

    «ከልብ የሚወጣው ዱዓ….🤲🏻 ልብህ ሲሰበር፣ ዓይንህ በእንባ ሲሞላ፣ ከዱኒያ እና ከሰዎች ሁሉ ተስፋ ስትቆርጥ ወደ አላህ ብቻ ትመለሳለህ።እርሱ ሁኔታህን ያውቃል፣ የልብህን ስብራትም ያያል። «ሰዎች ሲያጡህ፣ አላህ አያጣህም። »= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    10 Sept, 17:28edited

    ﴿قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا﴾« ልጄ ሆይ! ራእይህን ለወንድሞችህ አትንገራቸው፤ በአንተ ላይ ሴራ እንዳይሴሩብህ።»« አንዳንድ ጊዜ የምታያቸው መልካም ሕልሞችና ራእዮች እንኳ ቀናተኞች ሊኖሯቸው ይችላል። ስለዚህ አላህ የሰጠህን ፀጋ፣ የተመኘኸውን ሕልም ወይም ያየኸውን መልካም ራእይ ለሁሉም ሰው ማውራት አያስፈልግም። አንዳንድ ነገሮች በዝምታ ሲጠበቁ ይሻላሉ። የምታምነውንና ለአንተ መልካምን የሚመኝልህን ሰው ብቻ ምረጥ።= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    10 Sept, 17:22edited

    « በውስጥህ ያለውን፦ “ይህ ሐላል ነው፤ ይህ ደግሞ ሐራም ነው” ብሎ የሚያስጠነቅቅህን ያን የሕሊና ድምፅ ጠብቀው፤ እንዳታጣውም ተጠንቀቅ! ያ ድምፅ በአላህ ፈቃድ ከክፉ ነገር የሚያርቅህና ወደ በጎ ነገር የሚመራህ የእምነትህ ማስጠንቀቂያ ነው።»= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    10 Sept, 14:09edited

    « ያማረ ሒወት መኖር የምትፈልግ ከሆነ መልካም ስራ ላይ በርታ ....!»= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    10 Sept, 09:02

    ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል"በየቀኑ እምትሰራቸው ትንንሽ ጥፋቶች የሆነ ቀን ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስድህ አትጠራጠር ።=
  • https_asselefya1

    9 Sept, 22:17

    « አስተንትኑ… 🌿" ሰዎች ስለ እገሌ ወንጀል ድብቅ ይንሾካሾካሉ፤ እርሱ ግን በስውር ከአላህ ጋር ተዉበት ያደርጋል። እነሱ የእርሱን ኃጢአት በማውራታቸው የወንጀሉን ሸክም ተሸከሙ፤ እርሱ ግን ወደ አላህ በመመለሱ ምንዳውን አገኘ። እነሱ በሰው ወንጀል ላይ ተጠመዱ፤ እርሱ ግን ከአላህ ጋር ባደረገው ተዉበት ወደ እዝነቱ ተቃረበ።= t.me/https_Asselefya1
  • https_asselefya1

    9 Sept, 20:29edited

    " የአላህ ቀደር ያስደንቃል ለብዙ አመታት በስልክ የምንደዋወል የትምህርት ቤት ጓዴ በአካል ተገናኚተን የሆድ የሆዳችንን ለመጨዋወት በቃን ብቻ አልሀምዱሊላህ 🌸🌺 ክፎ አይንካሽ የጥንቷ ጓዴ አንች መልካም እህት ነሽ🌸=
  • https_asselefya1

    9 Sept, 20:24

    ​"ደስተኛ ሰው ማለት በትናንሽ ነገሮች፣ በእለት ተእለት ቀላል ደስታዎች እና በተለመዱ ሁነቶች መደሰት የሚችል ሰው ነው።"منقول =