gram news
🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸 channel avatar

🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

@https_nissa_aselefyea

🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው 🌿 ተውሒድ መሠረታችን 🌿 ቁርአን መሪያችን 🌿 ሱና መንገዳችን 🌿 ሰለፍ አርአያችን 🌿 ዒልም ሀብታችን

ProjectsARReligion

5,323subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    22 Sept, 19:02

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    22 Sept, 18:04

    ✨ የልብ ብርሃን — ሸሪዓዊ እውቀት! ✨ውድ ወንድምና እህቶቼ... አላህ (ሱ.ወ) መጀመሪያ ያወረደው የቁርአን አንቀፅ "አንብብ" (إِقْرَأْ) የሚል ነበር። ይህ የሚያሳየው ዲናችን ለእውቀት የሰጠውን ትልቅ ቦታ ነው።"እንደ ጅህልና ጠላት የለም!" ወላሂ ይህ ትልቅ እውነት ነው። በዲኑ ጃሂል (አላዋቂ) የሆነ ሰው ዒባዳው የተስተካከለ አይሆንም፣ በትንሽ ሹብሃ (ብዥታ) መስመሩን ይስታል።ስለዚህ ወንድሜ... እህቴ... እራሳችሁን በሸሪዓዊ እውቀት ወጉት!ቁርአንን በተጅዊድና በተፍሲር ለመቅራት ጊዜ ስጡ።የነብዩን (ﷺ) ሀዲስና ፊቅህን ተማሩ።አቂዳችሁን (እምነታችሁን) አስተካክሉ።ዱንያም በአኺራም ስኬታማ የሚሆነው በእውቀት የተገነባ ትውልድ ብቻ ነው። በየቀኑ አዲስ የዲን እውቀትለመጨመር እንጣጣር።🤲 "ረቢ ዚድኒ ዒልማ" (ጌታዬ ሆይ! እውቀትን ጨምርልኝ) በሉ!https://t.me/https_Nissa_aselefyea https://t.me/https_Nissa_aselefyea
    Image from a post by 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸Image from a post by 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    21 Sept, 20:23

    🌸
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    21 Sept, 20:03

    👍👍👍👍👍👍👍👍🔴አስደሳች ሰበር ዜና🔴✔️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው ዓለም አቀፍ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ▫️አሊሞች ▫️መሻኢኾች ▫️ኡስታዞችና ▫️ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️📹🎥በኦንላይን የሚተላለፈው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም እንቁ ተሳታፊዎች ⬇️❶ የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ❷ ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር❸ ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ❹ ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    21 Sept, 19:18

    forwarded from @abu_muhammed123

    ✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    21 Sept, 17:48

    ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እውነተኛው ምስኪን (ደሃ) ማለት ገንዘብ የሌለው ሰው አይደለም። እውነተኛው ምስኪን ማለት በዚህች ዱንያ ላይ እየኖረ የአላህን ማውሳት (ዚክር) ሳይቀምስና ሳይደሰትባት የሞተ ሰው ነው።"https://t.me/https_Nissa_aselefyea
    Image from a post by 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸Image from a post by 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    20 Sept, 20:17

    🌸🌸
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    20 Sept, 17:18

    🌹 የነፍስ ጥሪ ለውዷ እህቴ!ውዷ እህቴ ሆይ! ቆም ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ? አንቺ የዚህች ኡመት ትልቅ ምሰሶ ነሽ። ያንቺ መስተካከል የትውልድ መስተካከል ነው፤ ያንቺ መበላሸት ደግሞ የኡመቱ መዳከም ነው።እስኪ ወደ ኋላ ተመልሰን የታላላቅ ሴቶችን ታሪክ እንቃኝ፡እናትችን ኸዲጃ (ረ.ዐ)፦ ነቢዩ (ﷺ) በጭንቅ ሰዓት የተጠጉባት፣ በሃብቷና በምክሯ ዲኑን የደገፈች የጥንካሬና የጥበብ ተምሳሌት ነበረች።እናትችን ዓኢሻ (ረ.ዐ)፦ የኡመቱ መምህር፣ የዕውቀት ባህርና ለነቢዩ (ﷺ) ልዩ የልብ አጋር ነበሩ።ፋጢማ (ረ.ዐ)፦ የፅናት፣ የትዕግስትና የሀያዕ (የእፍረት) ተምሳሌት ነበረች። ከሀያዕዋ መላቅ የተነሳ “እኔ ከሞትኩ በኋላ አስከሬኔ በጨርቅ ተሸፍኖ እንኳ የሰውነቴ ቅርፅ ለወንዶች እንዳይታይ” ብላ የተጨነቀች የሀያዕ ንግስት ነበረች።የእኛስ ሀያዕ ዛሬ የት አለ?እህቴ ሆይ! ዛሬ አለም በዘመናዊነት ስም ውበትሽን ለባዕድ ወንዶች እንድታሳይ፣ ክብርሽን በይፋዊ መድረኮች (ሶሻል ሚዲያ) ላይ እንድትዘረግፊ ትገፋፋሻለች። ነገር ግን እውነተኛው ክብርሽና ጌጥሽ አላህን መፍራት (ተቅዋ) እና ሀያዕሽ ነው። ሂጃብሽ ፋሽን ሳይሆን የአላህ ትዕዛዝ እና የውስጥሽን ንፅህና መጠበቂያ ጋሻሽ ነው።ለመመሳሰል ምን እናድርግ?ልብሽን በአላህ ፍቅር ሙይው፦ ሶላትሽን በወቅቱ ስገጂ፣ ቁርኣንን አዘውትረሽ ቅሪ። ልብ በአላህ ዚክር ሲረጥብ ወንጀልን ይጸየፋል።ሀያዕሽን ጠብቂ፦ በአነጋገርሽ፣ በአለባበስሽና በባህሪሽ የነ ፋጢማን ፈለግ ተከተይ። አይንሽን ካልተፈቀደ እይታ፣ ምላስሽን ከሃሜት ጠብቂ።ክብርሽን በሶሻል ሚዲያ አትቀይሪ፦ ላይክና ፎሎወር
    Telegram🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው 🌿 ተውሒድ መሠረታችን 🌿 ቁርአን መሪያችን 🌿 ሱና መንገዳችን 🌿 ሰለፍ አርአያችን 🌿 ዒልም ሀብታችን
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    20 Sept, 06:21

    ጊዜን (ዘመንን) መሳደብ ⏱️የእለት ተእለት የጋፍላ (የዝንጋታ) ንግግሮቻችን እና አደገኝነታቸው ብዙዎቻችን ነገር ሲበላሽብን "ክፉ ዘመን!"፣ "የተረገመ ቀን!"፣ "ይህ ኑሮ ያመጣብኝ መዓት!" ወይም "እድለ ቢስ ቀን!" እያልን ቀናትንና ጊዜን እንረግማለን ወይም እንሰድባለን። ይህ በእስልምና በጥብቅ የተከለከለ (ሀራም) ነው።ለምን ተከለከለ? ጊዜ፣ ቀንና ሌሊት ምንም ዓይነት የራሳቸው ኃይል የላቸውም። ጊዜን የሚቀያይረው፣ በውስጡ የሚሆነውን በጎም ሆነ መጥፎ ነገር የሚወስነው አላህ (ሱ.ወ) ብቻ ነው። ስለዚህ ጊዜን መሳደብ ፈጣሪን እንደ መሳደብ ይቆጠራል!ሀዲሰል ቁድሲ ላይ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦"የአዳም ልጅ (ሰው) ዘመንን በመሳደብ ያስቀይመኛል፤ እኔ ዘመን (ጊዜን ፈጣሪ) ነኝና! ሌሊቱንና ቀኑን እኔው ነኝ የምገለባብጠው።" (ቡኻሪና ሙስሊም)ትክክለኛው መንገድ፦ መጥፎ ነገር በገጠመን ጊዜ "አልሃምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሃል" (በማንኛውም ሁኔታ ላይ ምስጋና ለአላህ ይሁን) ወይም "ቀደረላሁ ወማሻአ ፈዐለ" (አላህ የሻውን ወሰነ፣ የሻውንም ሰራ) ማለት እንጂ ቀናትን መርገም የለብንም።2. አላህንና ፍጡርን ማስተካከልበዕለት ተእለት ሕይወታችን ውስጥ "በመጀመሪያ በአላህ፣ ቀጥሎ በአንተ" ማለት ሲገባን፣ አላህንና ሰውን በእኩልነት ደረጃ የምናስቀምጥባቸው ንግግሮች ወደ ትንሹ ሽርክ ይመሩናል።"አላህና አንተ ካልረዳኸኝ አይሆንም" ❌ (ይህ ስህተት ነው! "እና" የሚለው ቃል ሁለቱን እኩል ያደርጋል።)
    Telegram🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው 🌿 ተውሒድ መሠረታችን 🌿 ቁርአን መሪያችን 🌿 ሱና መንገዳችን 🌿 ሰለፍ አርአያችን 🌿 ዒልም ሀብታችን
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    19 Sept, 19:54

  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    19 Sept, 18:33

    ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    19 Sept, 15:38

    ቁጥብ ሴት ከዋጋ ቢስ ወሬዎች እና ሀሜት የራቀች ናት። አንደበታችን የኢማናችን ማሳያ ነው። በአጅነቢይ ፊት ድምፅሽን ከመለስለስ ተቆጠቢ፤ ምላስሽ ግን ሁልጊዜ በአላህ ዚክር እና በኢስቲግፋር የረጠበ ይሁን። በዱንያ ላይ የምንናገረው እያንዳንዱ ቃል ነገ አኼራ ላይ ይመዘገባልhttps://t.me/https_Nissa_aselefyea
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    19 Sept, 06:27edited

    የብቸኛው ቤቴ ..ዋ ነብሴ ፈረውልሽ ተመለሺ "ኩልሉ ነፍሲን ዛኢቃቱል ማውት..." የጌታዬ ቃል እውነት ነው፣ የዱንያ መሸሻዋ፣ የመጨረሻዋ መስመር ቀብር ነው። ያማረው ሳሎኔ፣ የደመቀው ስሜ ዛሬ አበቃለት፣ የብቸኛው ቤቴ... የጨለማው ጉድጓድ ተቆፈረለት። አፈር ነው ትራሴ፣ የለመድኩት ኑሮ ዛሬ ተቀየረ፣ ማልቀሻው መቃብር፣ በባዶነቴ ላይ በሩ ተዘጋገ። አህባብና ዘመድ፣ ጀናዛዬን ሰግደው ጥለውኝ ሲመለሱ፣ የጫማቸው ኮቴ እየራቀ ሲሄድ... ነፍሴ ሆይ ምን ይዋጥሽ? የሙንከርና ነኪር ጥያቄ ሲመጣ፣ ምን ይሆን ምላሽሽ? ነፍሴ ሆይ... ተመለሺ! ተውባ አድርጊና አልቅሺ፣ "ያ አዩሃል ለዚነ አመኑ ቱቡ ኢለላህ..." የሚለውን የጌታሽን ጥሪ ስሚ። ከዝንጋታ (ጋፍላ) ውጪ፣ ከአኺራሽ መንገድ አትሽሺ፣ የሩቅ ጉዞ አለብሽ፣ በፈርዶችሽ ላይ ንቂ። ያ ብቸኛው ቤትሽ፣ ያ ጠባቡ ቀብርሽ፣ በቂ ያደረግሽው፣ ወንጀል እንዳይሆን ጨለማሽ። የሌሊት ቂያምሽ፣ የቁርዓን ብርሃንሽ፣ ከአላህ እዝነት ጋር፣ እሱ ነው ነገ የሚጠቅምሽ። ያ አላህ... ያ ረህማን... ያ ረሂም! በዚያች የብቸኝነት ቤት፣ ቀብራችንን ኑር (ብርሃን) አድርግልን፣
    Image from a post by 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸Image from a post by 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    18 Sept, 15:20

    ኮርስبعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه. የእውቀት ደረጃና የመፈለጉ ስርኣት⏯ ክፍል ①🎙በሸይኽ አቡ ዐብደሏህ ጧሀ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    18 Sept, 15:19

    ✅ «ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ ምክር» ========================✔️ ርእስ:- የወጀል መዘዝ ጉዳት!🎙 በውዱ ሸይኻችን ሁሰይን አባስ «አሏህ ይጠብቃቸው»🕌 አቡበክር መስጂድ በውቢቷ ወርቄ📆ረቢዑል ኣኺር # 05 - 1448👌ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን ሼር እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➣አጠቃላይ የሸይኻችንን ፕሮግራሞች በሶሻል ሚዲያ ለመከታተልhttps://t.me/hussenabass123
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    18 Sept, 12:33

    🆕| አንገብጋቢ የጁሙዐ ምክር ❕« ሱናን መከተል አይቀሬ ግዴታ ነው❗️🎙️ ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ - ሐፊዞሁ'ሏህ -🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ🗓 መስከረም / 𝟎𝟖 / 𝟐𝟎𝟏𝟗 ✅— ሳታዳምጡ አይለፋችሁ ተሰነቁ !|| የቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    18 Sept, 09:53

  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    17 Sept, 17:22

    ሪያእ ( እዩልኝ/ለሰው ብሎ መስራት) የተባለውን አደገኛ የልብ በሽታ እና ምልክቶቹን እንያለን። ነቢያችን (ﷺ) ይህንን በሽታ ከምንም በላይ ፈርተውብናል፦ "ከሁሉ በላይ ለእናንተ የምፈራላችሁ ትንሹን ሽርክ ነው። እሱም ሪያእ (አይቶ እዩልኝ) ነው።" [አሕመድ] 📌 የሪያእ አደገኛ ምልክቶች ምንድን ናቸው? ታላቁ ሰሃባ ዓሊይ ቢን አቢ ጣሊብ (ረ.ዐ) የሪያእ ባለቤትን (ሙራኢን) ለይተን የምናውቅባቸውን 4 ዋና ዋና ምልክቶች እንዲህ አስቀምጦታል፦ 1️⃣ ብቻውን ሲሆን መስነፍ፦ ሰው በሌለበት፣ በቤቱ ውስጥ ለብቻው ሲሆን ፈርዶችን እንኳ ለመስገድ መነካካትና መስነፍ። 2️⃣ ሰዎች መሃል ሲሆን መበርታት፦ ሰዎች ሲያዩት ግን ዒባዳውን (ሶላቱን፣ ዚክሩንና ደርሱን) ማርዘም፣ ማሳመርና ንቁ መሆን። 3️⃣ ሲወደስ ስራን መጨመር፦ ሰዎች "ማሻ አላህ፣ ሳሊህ ነው/ናት" ብለው ሲያደንቁት ይበልጥ ዒባዳውን ማብዛት። 4️⃣ ሲነቀፍ ስራን መቀነስ፦ ሰዎች ትኩረት ካልሰጡት ወይም ከተነቀፈ መልካም ስራዎችን መስራት ማቆም ወይም መቀነስ። ውድ እህቴ! ውድ ወንድሜ! ይህ በሽታ እጅግ ረቂቅ ስለሆነ ሳናውቀው ልባችን ውስጥ ሊገባ ይችላል። በደርስ ስንቀራ፣ ሒጃብ ስንለብስ ወይም ቻናል ላይ ዲን ስናስተምር ልባችንን ሁልጊዜ እንፈትሽ። የሰዎች ውዳሴ በቀብር ውስጥ አንድም ጥቅም የለውም! ዋጋ የሚኖረው አላህ ዘንድ በድብቅ የተሰራው ስራችን ብቻ ነው።https://t.me/https_Nissa_aselefyea https://t.me/https_Nissa_aselefyea
    Telegram🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው 🌿 ተውሒድ መሠረታችን 🌿 ቁርአን መሪያችን 🌿 ሱና መንገዳችን 🌿 ሰለፍ አርአያችን 🌿 ዒልም ሀብታችን
  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    17 Sept, 15:21

  • 🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸

    17 Sept, 07:54

    "የቀልብ (የልብ) መበላሸት ከስድስት ነገሮች ይመነጫል፦ 'በኋላ ተውበት አደርጋለሁ' በሚል ተስፋ ወንጀል መስራት፣ እውቀትን ተምሮ አለመስራት፣ ስራ ሰርቶ ኢኽላስ ማጣት፣ የአላህን ሲሳይ በልቶ አለማመስገን፣ በአላህ ክፍፍል አለመርካት፣ እና ሙታንን ቀብሮ አለመገሰጽ።" ✍️ ኢማም ሐሰን አል-በስሪ 📖 ምንጭ፦ ጃሚዑል ዑሉም ወል-ሒከም (1/514) https://t.me/https_Nissa_aselefyea
    Telegram🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው 🌿 ተውሒድ መሠረታችን 🌿 ቁርአን መሪያችን 🌿 ሱና መንገዳችን 🌿 ሰለፍ አርአያችን 🌿 ዒልም ሀብታችን