gram news
huda4eth channel avatar

huda4eth

@huda4eth

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

ProjectsENReligion

21,100subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • huda4eth

    24 Sept, 05:24

    ​«በልብ ላይ ወንጀል መውደቁ፤ በልብስ ላይ ዘይት/ቅባት እንደመውደቅ ነው፤ ፈጥነህ ካላጠብከው በስተቀር ይሰፋል (ስር ይሰዳል)።» ኢብኑ'ል ጀውዚይ ​አል-ሙድሂሽ (1/357)من هدى ከሁዳ-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
    66641Open in Telegram
  • huda4eth

    23 Sept, 19:07edited

    በነገራችን ላይ"ሙመይዓ" ባዮቹ ወይስ ተባዮቹ ናቸው ግራ እያጋቡን ያሉት??ስለ ኢብኑ መስዑድ በቅርቡ እንመለስበታለን!!
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
  • huda4eth

    23 Sept, 16:07

    እስልምና ህግ ብቻ አይደለም!!-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    1,200video2Open in Telegram
  • huda4eth

    23 Sept, 11:39

    የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለአባላቱ የተሽከርካሪ መኪና ድጋፍ አደረገየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የክልልና የከተማ መጅሊሶችን አቅም ለማጠናከርና ለማጎልበት ያለመ የተሽከርካሪ መኪና ድጋፍ ፕሮግራም አካሄደ።​ፕሮግራሙ መስከረም 13/2019 ዓ.ል ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በጠቅላይ ምክር ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ የተካሄደ ሲሆን፣ የክልልና የከተማ መጅሊሶች የሥራ እንቅስቃሴን ለማቃለልና አገልግሎታቸውን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ የተሽከርካሪዎች ድጋፍ ተደርጓል።​የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በተገኙበት በተካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ፣ የድርጅቱ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው የክልል እስልምና ጉዳዮች አመራሮች ልዩ ልዩ የመገናኛ ብዙኃን አካላት ተገኝተዋል።በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት የክብር ዶክተር ሼይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ባደረጉት ንግግር ድጋፉ በየደረጃው የሚገኙ መጅሊሶች ህዝበ ሙስሊሙን በቅንነት እንዲያገለግሉ፣ የዳዕዋና የልማት ስራዎችን እንዲያስፋፉ እንዲሁም የአስተዳደር ስራዎችን በጥራትና በፍጥነት እንዲያከናውኑ ያግዛል ብለዋል።۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4ethImage from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
  • huda4eth

    23 Sept, 05:45edited

    ደጋጎቹማ…የለይል ሶላትን ከመውደዳቸው የተነሳ ስድስተኛው የግዴታ ሶላታቸው አደረጉት።من هدى ከሁዳ-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
    1,40064Open in Telegram
  • huda4eth

    22 Sept, 15:13

    የሚያድነው እምነት ነው።-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    1,180video3Open in Telegram
  • huda4eth

    22 Sept, 09:24

    ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 🤔
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
  • huda4eth

    22 Sept, 07:26

    የአክሱም ሙስሊሞችን መስገጃ እና መቀበሪያ ማሳጣት ርክሰት አይደለም! ይልቅስ ርክሰት በአደባባይ ዝሙት ሲሰሩ መጋለጥ ነው!እኛ ስለ ርክሰቱ ምንም አይመለከተንም ለማነፃፀር እንጂ! ዛሬም ነገም ዋናው ርእሳችን ፍትህ መስገጃና መቀበሪያ አጥተው ለሚንገላቱት ለአክሱም ሙስሊሞች ነው!!!ፍትህ ! ፍትህ! ፍትህ!
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
    1,530193Open in Telegram
  • huda4eth

    22 Sept, 05:43

    1,310voice message3Open in Telegram
  • huda4eth

    22 Sept, 05:29edited

    😂😂😂ጴንጤነት መርህ አልባነት ነው!ሞት የዚህች አለም ስርአተ ህይወት ነውኮ! አላህ ሲፈጥረን በህይወት ኖረን ከዛ እንድንሞት አድርጎ ነው!!የሰው ልጅ መሞቱ የተፈጥሮ ስርአት ነው! ልክ እንደ አየርን መተንፈስ እና መመገብ ወይም መፀዳዳት ሞትም አንዱ መዛባት የሌለበት የህይወት ስርአት ነው!የሞተን ቀሰቀሰ ለመባል ይህ ሁሉ መጋጋጥና ማስመሰል በሀይማኖት ስም ሲሰራ ያሳዝናል!!ውሸት ሀይማኖት አይሆንም! ተዋናይ የሀይማኖት አስተማሪን ካያችሁ ሀይማኖቱ እውነት ማጣቱን ነው ሚያሳየው!!የሞተን ለመቀስቀስ እንደምትጋጋጡት ሁሉ ለምን ሌላ የህይወትን ቀንበር አትሰብሩም ግን? ለምሳሌ "ያለ አየር Oxygen የሚኖር አማኝ" ብላችሁ የታፈነ ሰው ምናምን ለምን አታሳዩንም?😂ትንሽ ሞቅ አርገን የምንስቅበት ነገር ፍጠሩልን እስቲ ባካችሁ!!
    1,350video5Open in Telegram
  • huda4eth

    21 Sept, 17:52

    ሙዓዝ ኢብን ጀበል -------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    1,590video3Open in Telegram
  • huda4eth

    19 Sept, 17:13

    ያማረ ምላስ-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    1,910video8Open in Telegram
  • huda4eth

    18 Sept, 16:33

    ዙበይር ኢብኑል ዓዋም-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    2,280video85Open in Telegram
  • huda4eth

    18 Sept, 08:44

    ሰው ሁሉ በሀሳብና ጭንቀት የተዳከመበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ። ትልቁ መድሃኒት ሰለዋት ማብዛት ነው።አልሏሁምመ ሶልሊ ወሰሊም ወባሪክ ዐለይሂ ።من هدى ከሁዳ-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
    2,18074Open in Telegram
  • huda4eth

    18 Sept, 07:51

    ዘርፎ ወደ ውጭ ሀገር ማምለጥና መሸሸግ ቀረ ማለት ነው። የወንጀል ክትትል አለም አቀፍ መሆኑ ደስ ያሰኛል! ቀይ ማስታወቂያ (Red Notice) በአለም አቀፍ ደረጃ አስፈላጊ ነው በእውነቱ!ከባድ ዘረፋ አካሂዶ ወደ ውጭ ያመለጠ የምታስታውሱት አለ?? መልስ በኮሜንት ፃፉልን!!@የፌደራል ፖሊስ እናመሰግናለን !ሁዳ መልቲሚዲያን እየተቀላቀላችሁ! @huda4eth
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
  • huda4eth

    18 Sept, 07:29

    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
  • huda4eth

    17 Sept, 16:19

    ብዙ ከመጨመር ይልቅ በሱና ላይ እንፅና۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    2,190video72Open in Telegram
  • huda4eth

    17 Sept, 13:16

    ነጋዴ ከሆንክ ከቀን ወጪህ ጀምሮ እስከ ዱቤ የገዛሀው የከፈልከው እና የተያያዙ ጉዳዮችህንእቁብ ሰብሳቢም ሁን ከፋይ(አባል) መቼ ስንት ብር እና የከፈልከበት shootscreen(ስክሪን ሹት) መዝገበህ ለመያዝ ብሎም በቀላሉ ለመቆጣጠር የሚረዳህብቻ በሁሉም ዘርፍ ወጪ ገቢህን መዝግበህ ለመያዝም ሆነ ሁለት ሶስት ሆናችሁ የጋራ ባላንስ ሼር ለመደራረግን ጨምሮብዙ አገልግሎትን በአንድ የያዘዘምኖ ሊያዘምንህ cashbooket mobile App ለአንድሮይድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cashbooket.appለማነኛውም ሞባይል ኮምፒዩተርን ጨምሮ web.cashbooket.comአሁኑኑ ይጀምሩት
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4ethImage from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
  • huda4eth

    17 Sept, 04:22

    إنالله وإناإليه راجعون!!! ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን!!ቢላል ኢስላሚክ ፋውንዴሽን ቢላል ቁጥር 2 ቢላል ኮሌጅ የእሳት አደጋ ደረሰበት። ................... መስከረም 6/2019 ....................በቢላል ኢስላሚክ ፋውንዴሽን ስር የሚተዳደረው ቢላል ቁጥር 2 ቢላል ኮሌጅ የሱና ዩኒቨርሲቲ ከላላ ቅርንጫፍ የእሳት አደጋ መከሰቱን ስራ አመራር ቦርዱ ባደርገው አስቸኳይ ሰብሰብ ገልጿል። አደጋው የተቋሙ ንብረቶች እና በቅርቡ አዲስ የተቀበላቸው የተማሪዎች ንብረቶች በእሳቱ መውደማቸ ተገልጿል።በእሳት አደጋው ምክንያት አደጋ የደረሰባቸው የተማሪዎች ማደሪያ ዶርም ፣ቤተ መፅሃፉ ፣ የተማሪዎች ቀለብ ማከማቻ ስቶር፣ የአስተዳደር ቢሮዎች በተጨማሪም በተማሪዎች ዶርም ውስጥ የሚገኙ ከ 80 በላይ አልጋና ፍራሽ፣ የተማሪዎቹ የግል አልባሳት ፣ ከ80 በላይ አንሶላ እና ብርድልብሶች፣ የተለያዩ ኪታቦችን የሚከታተሉበት ስልኮች ፣ እንዲሁም ሌሎች የተማሪዎቹ የግል ንብረቶች መውደማቸው ስራ አመራር ቦርዱ አሳውቋል።ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ እሳቱ በምን ምክንያት እንደተነሳና ያደረሰው የጉዳት መጠንና የአደጋው መንስኤ በምርመራ ሂደት ላይ ይገኛል ።ቢላል ኢስላሚክ ፋውንዴሽን...................
    Image from a post by huda4ethImage from a post by huda4ethImage from a post by huda4ethImage from a post by huda4eth
    2,0701871Open in Telegram
  • huda4eth

    16 Sept, 16:16

    በውስጥህ የደበቅከው ነገር-------------------------------‑---------------------------------------------۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
    2,110video42Open in Telegram