gram news
HUDA SOFT channel avatar

HUDA SOFT

@hudasoft

𑁍HUDA SOFT𑁍 ሙስሊም የሆነ ሰው በዕለተ ዕለት ሕይወቱ ውስጥ የሚያስፈልጉትን ኢስላማዊ እውቀቱን ሊያዳብር የሚችልባቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዋችን የምናጋራበት ቻናል ነው።በአጠቃላይ ይህ ቻናል ቴክኖሎጂን በሃይማኖታዊ ተግባራቸው ውስጥ ለማካተት ለሚፈልጉ ጠቃሚ ግብአት ይሰጣል። ለሀሳብ አስተያየቶ በሚከተለው አድራሻችን ያግኙን፦ 𑁍 @hudasoftBot

ProjectsENReligion

6,740subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • HUDA SOFT

    12 Sept, 08:25

    4 ኪታቦች በ 1አፕ ይህ መተግበሪያ ኪታቦችን በድምጽ፣ በፒዲኤፍ (PDF) እና በፈተናዎች መልክ ይዟል።የተካተቱ ኪታቦች: - ኪታብ ተውሒድ - ኡሱል ሠላሳ (ሦስቱ መሰረቶች) - አልቃዋዒዱል አርበዕ (አራቱ ህጎች) - ሹሩጡ ሷላት ወአርካኑሃ ወዋጅባቱሃየትምህርቶቹ አቅራቢ፡ ወንድም አብዱል ቃዲር ሁሴን አደምhttps://play.google.com/store/apps/details?id=com.alburhan.hudasoft.app
    Google Play4 ኪታቦች-በኡስታዝ አብዱል ቃዲር ሁሴን - Apps on Google Play4 ወሳኝ ኪታቦች በ 1አፕ
    1,67020Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    12 Sept, 08:09

    1,61091Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    16 Jul, 13:38

    ​​ـ﷽⸦የሶላት መማሪያ አፕ⸧ሶላት የዲናችን ምሰሶ፣ የውስጥ ሰላማችን መገኛና በቀጥተኛው መንገድ ላይ ለመፅናት ከአላህ የተሰጠን ታላቅ ስጦታ ነው። ይህንን ታላቅ አምልኮ ደግሞ ነቢያችን (ﷺ) ባስተማሩንና በተገበሩት መንገድ መፈፀም ግዴታችን ነው። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አሰጋገዴን አይታችሁ ስገዱ…" (ቡኻሪ ዘግበውታል)ይህን ታላቅ መመሪያ በተግባር ለማዋልና የሶላት አፈጻጸማችንን ከነቢዩ (ﷺ) ሱና ጋር ፍጹም የተጣጣመ ለማድረግ የሚረዳ አጋዥ አፕ ይዘንላችሁ ቀርበናል!ይህ መተግበሪያ ሶላትን ገና ከጅማሬው (ከአስገዳጅ ቅድመ-ሁኔታዎችና ከውዱእ) ጀምሮ እስከ ማጠቃለያው (እስከ ዚክርና ዱዓዎች) ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት እጅግ በቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ ያስተምራል። ጀማሪም ይሁን የሶላት አፈጻጸሙን ይበልጥ ማስተካከል ለፈለገ አካል፣ ይህ አፕ ተስማሚ ነው።𑁍 የአፑ ዋና ዋና ጠቃሚ ባህሪያት፦ ⌕ ደረጃ በደረጃ መመሪያ፡ እያንዳንዱን የሶላት እንቅስቃሴ (ሩኩዕ፣ ሱጁድ፣ ቂያም) ከትክክለኛ አቀማመጥ መግለጫዎች በምስል እና በድምፅ ከፅሁፍ ጋር ያብራራል። ⌕ የውዱእ አደራረግ ሥርዓት: ሶላት ከመጀመሩ በፊት የሚደረገውን የውዱእ አደራረግ በዝርዝር ያሳያል። ⌕ እያንዳንዱ ሂደት በነቢዩ (ﷺ) አስተማማኝ ሀዲሶች ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው። ⌕ በየርዕሶቹ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዋች እና መልሶቻቸው፣ በተጨማሪም የአጫጭር ሱራዋች ማብራሪያ። ⌕ ለማንበብ የሚስብ፣ ፈጣንና ቀለል ባለ ዲዛይን የተዋቀረ።𑁍 ለምን "የሶላት መመሪያ" ያስፈልገናል?
    5,910423Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    9 Jul, 13:43

    በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን… @Hudasoft
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    5,2706441Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    1 Jul, 13:54

    ማስታወሻ ለመያዝ
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    12,00050854Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    30 Jun, 14:08

    ደርሶቹ አልወርድ ላላችሁ ተስተካክሏል!
    7,4704031Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    30 Jun, 12:17

    «አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽንይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው።አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦• ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር። • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት። • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው። • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት። • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል። • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ። • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት። • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር።የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    67,0005195Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    27 May, 06:46

    🌸 ዒድ ሙባረክ🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    8,4502142Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    10 Aug 2025, 06:52

    ​​ዒልም ፈላጊ አፕ 2.0.1 በዚህ update ᪥ ማስታወሻ መያዣ ᪥ ድምፅ ማፍጠኛ አካቷል ᪥ Bug Fixhttps://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning
    32,80059431615122Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    9 Jul 2025, 02:50

    forwarded from @elmfelagi

    🌟 አስደሳች ዜና!🌟 በየትኛውም ጊዜ እና ከየትኛውም ቦታ የእስልምና ትምህርት ማግኘት እንዲችሉ የተሰራው፣ በቀላሉ ደርሶችን የሚያገኙበት ድረ-ገጻችን IlmFelagi.com ስራ ጀምሯል ! 🎉📱 ከስልካችሁ፣ 💻 ኮምፒውተር፣ ወይም ከሌላ መሣሪያ በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ።ይጎብኙ 👉 www.ilmfelagi.com
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    15,10059124322Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    22 May 2025, 17:54

    ከዚህ በፊት የተሰሩ አፖች በድጋሚ ከአሁን ጀምሮ ከፕለይስቶር መጫን ትችላላችሁ———————————— 🔗ሊንክ https://play.google.com/store/apps/dev?id=4724292856353409051
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    16,2004796552Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    4 May 2025, 10:52

    19,800file53Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    25 Oct 2024, 16:06

    ዒልም ፈላጊ አፕ v 1.0.1
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    34,30019756124Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    24 Aug 2024, 03:05

    48,100file28947391611Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    24 Aug 2024, 03:05edited

    https://t.me/hudasoft/169?single
    Image from a post by HUDA SOFTImage from a post by HUDA SOFT
    39,5001989832Open in Telegram
  • HUDA SOFT pinned Deleted message

    8 Aug 2024, 03:25

  • HUDA SOFT

    8 Aug 2024, 03:19

    "አር-ረሒቁል መኽቱም" በሸይኽ ሶፊዩ አር-ረሕማን አል-ሙባረክፋሪ የተዘጋጀው የነብዩ ﷺ ሕይወት ታሪክ መፅሐፍ አሁን በአዲስ አፕሊኬሽን መልክ ይገኛል!🎧 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም (ሐፊዘሁሏህ) አስደናቂ የድምፅ ማብራሪያ!📚 ከክፍል 001 እስከ 108 ድረስ ያለውን /ሙሉ ክፍል📲 በአፕሊኬሽኑ የተካተቱ፦• 🎧 የድምፅ ማብራሪያ - የነብዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ • 📄 የPDF ቅጂ - ለማንበብ እና ለማጥናት • 📝 ማስታወሻ መያዣ - አስፈላጊ ነጥቦችን ለመመዝገብ • እና ሌሎችም...𑁍አሁኑኑ ያውርዱ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተቋዳች ይሁኑ! 𑁍 https://t.me/Hudasoft
    31,200file10018861Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    7 Aug 2024, 04:43

    በሸይኽ ያሲን ሙሳ
    25,800file564Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    4 Aug 2024, 12:02

    ከዑለሞች ንግግር.apk
    21,200file60144Open in Telegram
  • HUDA SOFT

    4 Aug 2024, 11:56

    29,300file421Open in Telegram