gram news
አቡ ዓኢሻ العلم نور channel avatar

አቡ ዓኢሻ العلم نور

@hussenhas

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

ProjectsENReligion

5,930subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    6 Sept, 16:16

    🔶#ያሲን ኑሩ በኢማሙ'ል ቡኻሪ ላይ የነቢዩን መውሊድ ከማክበር ጋር አያይዞ የዋሸውን ውሸት ማጋለጥና ከያሲን ኑሩ ጋር የተደረገ ውይይት 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገው ሙሐደራ ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    6 Sept, 02:59

    ጥያቄ. እናታችን. 💐ኽዲጃ 💐 ነብያችንን ሳታገባ በፊት ሀላ እሚባል ልጂ ነበራት?. ትክክለኛውን ይምረጡ
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    6 Sept, 02:52

    ♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.025 ● ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 🎙ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ! 🗓 ረቢዑል-አወል 22 - 1448 || #የመገናኛው_ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    5 Sept, 19:17

    ​💎 እውቀት የነቢያት ውርስ ነው! ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    5 Sept, 19:03

    ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው? 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ጥር 17/2016 የተደረገ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    5 Sept, 05:18

    🔷እወቅ ለእኔም ለአንተም አሏህ ይዘንልን ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ብን ሙሐመድ አስ'ስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "እወቅ ለእኔም ለአንተም አሏህ ይዘንልን :- የሰለፎች ሊቃውንት ሶሃቦችና አሁን እስካለንበት ዘመን እነርሱን በመልካም የተከተሉት - ስለአሏህ ዲን ለመምከር ፣ ትክክለኛውን ለማብራራት ፣ አሏህ ግዴታ ያደረገውን ሀቅ መደበቅን በመፍራት - በሁሉም ዘመን በሚገኙ የቁርአን እና የሱና ተቃራኒ በሆኑ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች ላይ ትችት ከመሰንዘር
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    5 Sept, 05:16

    ጥያቄ. እናታችን. 💐ኽዲጃ 💐 ነብያችንን ሳታገባ በፊት ሀላ እሚባል ልጂ ነበራት?. ትክክለኛውን ይምረጡ
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    5 Sept, 05:16

    📢 ወቅታዊ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ! √√√√√√√√√√ 👌 ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 📍ርዕስ፦➘➷ ↪️ «ስለ ሶላት አሳሳቢነት» 🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله محمد سلمان. «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሰልማን አላህ ይጠብቀውና 🕌በአጆ ሜዳ የተደረገ የጁሙዐ ኹጥባ! •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓ነሀሴ ቀን/29/12/2018 📱👇👇👇👇 https://t.me/Menhajeaselefya
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    25 Feb, 20:57

    forwarded from @gondarbarmsjidhijra

    ገባ ገባ በሉአያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇 https://t.me/GondarbarmsjidHijra
    Telegramየሀራ ጎንደር በር የሂጅራ መስጂድ ሰለፍዮች የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ...።የሀራ ጎንደር በር የሰለፍዮች የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነዉ...። ~ የአካውት ተጠሪዎች ስም ዝርዝር የሚከተለው ሲሆን በትኩረት ይመልከቱ 1.ሙሀመድ ሰኢድ ሙሀመድ 2.አህመድ እንድሪስ ከማል 3.ሠይድ ሙሀመድ አሊ የአካውንት ቁጥር👌 ↪️የኢትጵያ ንግድ ባንክ ➮1000724970404 ↪️ሂጅራ ባንክ ➮1011020040001 ↪️አቢሲኒያ ባንክ ➮240234165 ↪️ዳሽን ባንክ ➡️29327919356
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    25 Feb, 14:27

    ➲ኡመር ቢን ኸጣብ رضي الله عنه እንዲህ ይል ነበር◄لا تشغلوا أنفسكم بذكر الناس فإنه بلاء ، وعليكم بذكر الله فإنه رحمةሰዎች በማውሳት ነፍሳችሁን አትጥመዷት እሱ በላ ነው አደራቹን አላህን በማውሳት እሱ ራህመት ነውባማይጠቅምህ ነገር ጊዜህን አታባክን በቀልድ ያሳለፍከው ጊዜ መመለስ አችልም አሁኑኑ በኸይር ነገር በማሳለፈ ተጠቀምበት➷➴➷➴➷ https://t.me/hussenhas
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    25 Feb, 06:07edited

    💫ረመዳን ክፍል ሰባት (7)◉ ርዕስ"✅ ነቢዩን {ﷺ} መከተል!! جعلت الذرة والصغار على من خالف أمر محمد صلى ال➮ድነል ኢስላም ለኛ የሚጠቅመነን መልካምን ነገር ሁሉ ሳይነግረን ሳያስተምረን ያለፈው ነገር የለም➢የሚጎዳነን የማይጠቅመነን ነገር ነገር ሁሉ ሰያስጠነቅቀ አላለፈም➢ባለባበስም ባበላልም በአጠጣጥም ባቆራረጥም በሰርግም በሞትን ሱናን የተቃረነ መሆን የለበም ሱናን መላበስ አለብንረመዳን ምክር ስምንት (8)🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {ሀፊዘሁሏህ}🕌መስጅደ አል-ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/18/06/2018/ማክሰኞ ደማቅ ምሽት
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    24 Feb, 08:30edited

    💫ረመዳን ክፍል ስድስት (6)📚ቁርአን ተፍሲር📖ሱረቱ አል ሂጅር (25)🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {ሀፊዘሁሏህ}👉ጀነት የተዘጋጀችው አላህን ትክክለኛውን ፍራችያን ለሚፍሩ ሰዎች ነው↪️ፈቅደውና ወደው በፈገግታ ያዳምጡት ይጠቀሙበታል🕌 መስጅደ አል-ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/17/06/2018/ሰኞ ደማቅ ምሽት ⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas
    1,290file11Open in Telegram
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    23 Feb, 07:51

    forwarded from @mistre_ahbashe

    ➾ በፆመኞች ጨፌ ክፍል ①في رياض الصائمين [الحلقة الثانية من عجائب قدرة الباري خلق الإنسان]📝 ከፈጣሪያችን ገራሚ ችሎታ ውስጥ የሰው ልጅን መፍጠሩ ነው!🎙🎙 ዶክተር ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ’ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው👂በደምብ ይደመጥالقناة الرسمية التابعة والمعتمدة للشيخ حسين السلطي حفظه الله https://t.me/HussinAssilty🔭 ◉◈⇣⇣▼ ⚙ ◉◈⇣⇣▼ ╰ⓢⓗⓐⓡⓔ. ╰🅢🅗🅐🅡🅔➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ጆይን ለማለት ➘ http://t.me/mistre_ahbashe
    1,180voice message22Open in Telegram
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    23 Feb, 06:55edited

    💫ረመዳን ክፍል አምስት (5)ርዕስ"✅ حول إتباع القرآن العظيم والسنة المطهرةوحول الإخوان والمميعة የኢኽዋኖች አካሄድ ፕለቲካ እንጅ ኢስላማውይ አካሄድ አይደለችም በል እንደውም የሱና ሰዎችን በማሳደድ በመጨቆን ለሙስሊሙ ኡማ ቁመናል ይሉናል ኢዋኖችና የሙመይዖች ተደምረው ፍላጎታቸውና አላማቸው ምን እንደሆነ በውስጡ ተዳሶበታል ተወስቷል!🎙በኡስታዝ ዳውድ-አቡ ሱለይማን {ሀፊዘሁሏህ}💫ረመዳር ምክር ስድስት (6)🕌መስጅደ አል-ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/16/06/2018/እሁድ ደማቅ ምሽት ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas
    1,330file2Open in Telegram
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    23 Feb, 02:34

    forwarded from @abuimranaselefy

    ረመዷንን የሚመለከቱ ፈትዋዎች 💡💡💡💡💡 𝙥𝙖𝙧𝙩 1⁉️ ጥያቄ፦ (አንድ ሰው) ፈጅሩ መውጣቱን ቢጠራጠር መብላት መጠጣት ይችላል?✅ መልስ፦ ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣ https://t.me/AbuImranAselefy/8386ረመዷንን የሚመለከቱ ፈትዋዎች 💡💡💡💡💡 𝙥𝙖𝙧𝙩 2⁉️ ጥያቄ፦ ጥርስን ማውለቅ እና ከሰውነታችን ደም በመርፌ መውሰድ ያስፈጥራልን?✅ መልስ፦ ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣ https://t.me/AbuImranAselefy/8389ረመዷንን የሚመለከቱ ፈትዋዎች 💡💡💡💡💡 𝙥𝙖𝙧𝙩 3⁉️ ጥያቄ፦ ከረመዷን አንድ ቀን ለግማሽ ሰዓት ያክል ከሚስቴ ጋር ስጫዎት ቆየሁ፤ እርሷን እንደተለየሁ ከብልቴ የወጣ ትንሽ ጠብታ ሱሪየን ነክቶት ተመለከትሁ፤ እንዲህ አይነቱ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የተደጋገመው፤ በእኔ ላይ (ለሐጢያት መሰረዣ) ከፋራ ይኖርብኝ ይሆን?
    1,15022Open in Telegram
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    22 Feb, 17:46

    🔴ተጀመረ ሸህ ሙሀመድ ሀያት🔴https://t.me/GondarbarmsjidHijra
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    22 Feb, 06:47edited

    💫 ረመዳን ክፍል አምስት (5)ርዕስ"✅ ተውሂድና ረመዳን ምን ይመስላል፦➛ሽርክ ጨለማ ነው ➛ተውሂድ ብርሀን ነው ➛ተውሂዳችነን የሚፈርሱ የሽርክያት የቢዳዓ ➛አይነቶችን መራቅና መጠንቀቅ አለብን➢የሱፍዮችና የሰለፍዮች ልዩነት ቅርንጫፍና የፊቅህ ሳይሆን መሰረታውይ የአቂዳ ልዩነት አለና ነው⚙በውስጡ የተውሂድ አስፈላጊነት የሽርክና የቢዳዓ አስከፊነት ተወስቶበታል🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {ሀፊዘሁሏህ}🕌መስጅደ አል ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/15/06/2018/ቅዳሜ ደማቅ ምሽት ⤵️⤵️
    1,720file1Open in Telegram
  • Live stream finished (1 hour)

    21 Feb, 19:21

  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 Feb, 19:20

    አልሀምዱሊላህ ለዛሬ አልቋል ተጠናቋል
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 Feb, 18:38

    የደስታችን ምንጭና ምክኒያት ስለሆናችሁ እንኳንም ደስ ያለን እንኳን ደስ አላችሁከትንሽ ልፋት ቦኋላ ብዙ ውጤት