Latest posts

ibnshamilc
22 Sept, 18:17
በነገራችን ላይ አራዳ ማለት ዘመናዊ ቃላቶችን ሲለቃቅም የሚውል አይደለም… አራዳ ማለት አኼራ አለብኝ ብሎ ነፍስያውን ከመጥፎ ፍላጎቷ ያዝ ያደረጋት ነው።🫡
ibnshamilc
22 Sept, 06:19edited
🤍 የዛሬ ማስታወሻ 🤍አንዳንድ ጊዜ የምትጠብቂው ነገር ለምን እንደዘገየ ላታውቂ ትችያለሽ… ነገር ግን አላህ የሚያዘገየው ነገር ሁሉ ለክፋት አይደለም። 🌿አንዳንድ ጊዜ አላህ የምትመኚውን ነገር ሳይሰጥሽ የሚያቆየው፣ ከዚያ የተሻለውን ነገር በጊዜው ሊሰጥሽ ነው። 🤍ስለዚህ ዱዓሽን አታቋርጪ… ተስፋሽንም አትቁረጪ… በአላህም ላይ ተመኪ። 🌸﴿ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ﴾“በአላህ ላይ የሚመካ እርሱ ይበቃዋል።” 🤍ላንቺ....ላንተም ወንድሜ— የዛሬ ማስታወሻ 🌿
ibnshamilc
21 Sept, 04:11
ጌታችንን እናስታውስ።🌸سُبْحَانَ اللَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ 🍃🌻
ibnshamilc
20 Sept, 17:07
forwarded from @susuabderah
ረሱል -ﷺ- እነዲህ ይላሉ''በአላህ ስም እምላለው! አላህ ወዳጆቹን እሳት አያስገባቸውም።📕፦ ሶሒሁል ጃሚዕ (7095)
ibnshamilc
19 Sept, 18:33
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ 💕 ምን ተገኘ? እያላቹ ይሆናል 😊ወላሂ ኒኢማውን ቆጥሬ መጨርስ አቃተኝብቻ አልሀምዱሊላህ🥰
ibnshamilc
19 Sept, 13:37



ibnshamilc
19 Sept, 13:35edited
አንድ አባት ቲክቶክ ላይ ከተናገሩት ...¤ታንቀንም ለመሞት ኪታቡም ጠላብን¤ቀኑም ሌቱም ጨለመብን¤መላው ጠፍቶን ነው የተቀመጥነውበስለዋል የህይወትን ውጣ ውረድ በሙሉ አይተዋል ያልናቸው ታላላቅ አባቶቻችን እንዲህ ካሉ 💔
ibnshamilc
18 Sept, 18:48
forwarded from @susuabderah
ሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ ለብዙወች ሸር እናድርገው ለኛም አላህ ያግራልን ኢንሻ አላህ !!




ibnshamilc
17 Sept, 19:39
አልሃምዱሊላህ ብለን በምናልፋት ቃል ውስጥ ብዙ ህመም የታፈነ ዝምታ የታቆረ እንባ ያልተነገረ ስቃይ የልብ ቁስል የአይምሮ ጭንቀትን ይይዛል
ibnshamilc
17 Sept, 18:51
ሁሉም አለቀላት ብለው በደመደመበት ሰዐት ደርሶ የሚያድንሽ الله እንዳለሽ ንገሪያቸው🥹❤️🩹Menesuah multimedia
ibnshamilc
16 Sept, 20:44
አላህን ያለው ሰው ወድቆ እንደማይቀር ማወቅ ከፈለጋችሁ ሱረቱ ዩሱፍን አንብቡ።ከአላህ ጋር በነፃነት አልሙ ፣ህልማችሁ ይሳካል።
ibnshamilc
16 Sept, 17:53
አንዳንድ ቦታዎች አሉ ብዙ ትውስታ ቀስቅሰው ሚያስናፍቁን


ibnshamilc
16 Sept, 08:40edited
እንባዎችም ጸሎቶች ናቸው!እኛ መናገር በማንችልበት ጊዜ ወደ አላህ ይጓዛሉ!!@ibnshamilC


ibnshamilc
16 Sept, 06:26
ተወው እውነታው ያሳምምህ በውሸት ከመፅናናት ይልቅNasılsınız aile? 🌸


ibnshamilc
15 Sept, 10:00
አንዳንዴ በወጣትነቴ እርጅናዬን ነው ምኖረው ብዬ አስባለሁ ከዛ ደግሞ ዱንያ ለሙእሚን እስር ቤቱ ናት የሚለው ሀዲስ ያፅናናኛል💔
ibnshamilc
14 Sept, 19:57
ሰዎች ስለ ህመምህ እንዲረዱህ መፈለግ በራሱ ሌላ ህመም እንደሆነ የሚገባህ የአዩብ (ዐ.ሰ)ን ታሪክ ስትመለከት ነው፦« أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنْتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ »"እኔን መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞቹ ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ"ባለ ጊዜ አስታውስ
ibnshamilc
14 Sept, 19:29
وَٱصْبِرْ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجْرَ ٱلْمُحْسِنِينَታገስ። አሏህ የበጎ ሰሪዎችን ምንዳ አያጠፋም'ና።ሶብር🫠
ibnshamilc
14 Sept, 11:44
◆በወንጀል የጠቆረ ቀልብ በሶለዋት ይወለወላል ሰሉ አለ ነቢ🥰 صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ 💞 💞 اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ
ibnshamilc
14 Sept, 07:44
ያለቦታህ ስትሆንምን ሃብትህ ቢበዛ ቃሩንን ብታስንቅ የምድር የሰማዩን ከሱለይማን ብታውቅ ምን ስልጣን ቢኖርህ አለምን ብትገዛ ዩሱፍን ቢያስረሳ መልክህ እየበዛ አቅምና ጉልበት ከሙሳ ብትበልጥም ምን ያሻህ ቢኖርህ ኪስህ ቢያፈረጥም ተፈጥሮ ነውና ሁሉም ቢያምር በቦታው በዚህ ቃል ሆኖ አለም አፏን የምትፈታው ተሸኽመህ እንኳን ስሙንም ክብሩንም ያለቦታህ ስትሆን ምንም ነህ ለማንምያለቦታህ ስትሆን ምግባርህ ስድብ ነው ስጦታህ ልመና እገዛህ ንጥቂያ ነው ዝምታህ አፈና መፆምህ ጥጋብ ነው መስገድህ መቦዘን መልካም ቃልህ ስንፈት
ibnshamilc
14 Sept, 07:43
ከወራት በፊት እኔ admin ስሆን 9.6k ነበረው። ምን ሆኖ ነው?
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
