Latest posts

Mohammed Siraj Al kemissie
22 Sept, 16:43
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
Mohammed Siraj Al kemissie
22 Sept, 08:45
ቀን፡ 13/01/2019 ዓ.ልوالسلام على من اتبع الهدى🌹🌹🌹🌹 ልዩ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህርት ማስታወቂያ 🌹🌹🌹🌹አል - ኢምቲያዝ የዐረብኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ማዕከል በበይነ መረብ(Online) ዐረብኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ሲንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡በመኾኑም ዐረብኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች ቀድማችሁ በመመዝገብ የዚህ ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ ትኾኑ ዘንድ እየጠቆምን ያለን ቦታ ውስን መኾኑን ቀድመን ለማሳወቅ እንወደለን!!!💐ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:-1/ ፍላጎት፣ 2/ ወርሃዊ ክፍያ በሰዓቱ መክፈል፣ 3/ ተማሪው በመረጠው ሰዓት ተገኝቶ ትምህርቱን መከታተል ናቸው።ይኽ ማስታወቂያ ዐረብኛ ቋንቋ መማር ለሚፈልጉ ወንድሞችና እህቶች ተደራሽ ይኾን ዘንድ በተለያዩ የማኅበራዊ ሚድያዎች(በቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ በዋትሳፕ ወዘተ) በማስራጨት የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ ይኾኑ ዘንድ ይኽን ማስታወቂያ በማሰራጨት ተባበሩን!!!💐💐💐💐 የተግባር ትምህርት መለያችን ነው!!!💐💐💐Telegramمركز الامتياز لتعليم اللغة العربية Al - Imtiyaz Arabic Language Training Center አል - ኢምቲያዝ የዐረብኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ማዕከልArabic for All = العربية للجميع
Mohammed Siraj Al kemissie
22 Sept, 06:08
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521



Mohammed Siraj Al kemissie
22 Sept, 01:50



Mohammed Siraj Al kemissie
20 Sept, 11:57
forwarded from @qudwatii1
- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናያቸው ሰዎች ሁሉ ማንነታቸውን አይመስሉም። ከማይታየው ገጹ ጀርባ፣ ከእናተ የተደበቀው ነገር ሙሉ በሙሉ የተለየ ነገር ሊሆን ይችላል። በመልክ አትታለሉ፣ ማንንም ወደ ፍፁምነት ደረጃ ከፍ አታድርጉ፣ ከመጠን በላይ ውዳሴ አታብዙ። ከመጠን በላይ ውዳሴ ትዕቢትን ሊፈጥር እና አንድ ሰው ሌሎች የፈጠሩትን ምስል እንዲያምን ሊያደርግ ይችላል።አንድ ሰው ከሚያቀርቡት ምስል በላይ፣ ከሚጽፉት ቃላት የበለጠ ጥልቅ መሆኑን ያስታውሱ። ስለ ህይወቱ የምታዩት የተመረጡ ጥቂቶች ብቻ ናቸው። ለአንድ ሰው ያላችሁ አድናቆት እውነተኛ ባህሪውን እንዳታዩት አያድርጋችሁ።ለሰዎች አዎንታዊ አመለካከት ይኑረን እና አድናቆት የሚገባውን ያድንቁ፣ ነገር ግን በተወሰነ ደረጃ ሚዛን ይጠብቁ። የቀረበው ሁሉ እውነት አይደለም፣ ምስጋና የሚቀበል ሁሉ ፍፁምነት የሚገባው አይደለም፣ እያንዳንዱ የሚያምር ምስል የባለቤቱ ነጸብራቅ አይደለምና።♛... https://t.me/Qudwatii1


Mohammed Siraj Al kemissie
19 Sept, 22:25edited
قَلْبٌ بِلَا قُرْآنٍ، كَبَيْتٍ خَرِبٍ لَا سَاكِنَ فِيهِ!- أَبُو بَكر الشّاطريّ | حَفِظَهُ اللَّه
Mohammed Siraj Al kemissie
19 Sept, 08:03
forwarded from @abusufiyan_albenan
አሁን ላይ ስለ ማንም የምጨነቅበት ጊዜ ላይ አይደለሁም፤ ማን መጣ፣ ማን ሄደ፣ ማን ራቀ የሚለው አያሳስበኝም። ትልቁ ትኩረቴ ከጌታዬ ጋር ያለኝን ትስስር አሳምሬ በዱንያም በአኼራም እውነተኛውን ስኬት ማግኘት ብቻ ነው።
Mohammed Siraj Al kemissie
17 Sept, 07:02
Ibnu Munewor – Seyyid Qutb enna Tekfir


Mohammed Siraj Al kemissie
17 Sept, 06:07edited
Ibnu Munewor – Seyyid Qutb enna Tekfir
Mohammed Siraj Al kemissie
16 Sept, 20:26edited
በምድር ላይ እንደ እውነት አስፈሪ ነገር የለም።ሰው ከእውነት የሚሸሸው እና አስመሳይ የበዛውም ለዚህ ነው።https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Mohammed Siraj Al kemissie
16 Sept, 19:45
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Mohammed Siraj Al kemissie
16 Sept, 12:03
አንገብጋቢ ምክር..!«ወደ ትዳር መግባት ለአቀዳችሁ ወንድሞች»🎙الشيخ زين خير الله
Mohammed Siraj Al kemissie
16 Sept, 10:51edited
ኢብኑ ቀይም አል-ጀውዚ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡-"ለእውነት ሲል እውነተኛ የሆነ ሰው፣ በራሱ ላይ ቢሆንም እንኳ፣ አላህ ከሰዎች ጋር ባለው ግንኙነት ይበቃዋል፤ የሌለውን ነገር የሚያስውብ ሰው ደግሞ አላህ ያጋልጠዋል።"📚إعلام الموقعين (١٧٧/١)t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Mohammed Siraj Al kemissie
16 Sept, 10:39edited
ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል፡-"አንድ ሰው ቁርዓንን በሂፍዝ ባይሸመድድም እንኳ በቁርአን ላይ ቢሠራ ከቁርዓን ሰዎች መካከል ይሆናል።"شرح أصول الإيمان(٣١٣)t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Mohammed Siraj Al kemissie
15 Sept, 06:29
forwarded from @merkezul_imamu_ahmed
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ "መኮይ" ከተማ ላይ በቅርቡ የተጀመረዉ "መርከዝ ኢማሙ አህመድ የቁርአን ሂፍዝ እና የትምህርት ማዕከል " በመርከዙ ዉስጥ የመጀመሪያ ዙር የሂፍዝ ትምህርት ስለጀመረ እናም መስፈርቱን የሚያሟላ ዑስታዝ መቅጠር ይፈልጋል ።መስፈርት 1, ቁርአንን በጥራት (በተጂዊዲ) በደንብ የቀራ። 2, ከመረከዝ ቁርዓን ሀፍዞ የወጣ ። 3,የቀራበት መረከዝ ሸሀዳ ያለዉ ። 4,በመልካም ስነ-ምጋባሩ ለተማሪዎች አረአያ መሆን የሚችል። 6,ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ ለማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት አቅም ያለዉ። 6, የማቅራት ልምድ ያለው።¥ የቅጥር ሁኔታ ፦በቋሚነት ¥ ብዛት፦1 ¥ ፆት ፦ ማንኛዉም ¥ አድራሻ ከላይ እንደተገለፀዉ#ደመወዝ በስምምነት "በዚህ ስልክ ቁጥር 0994598029Telegramمركز الإمام احمد لتحفيظ القرآن الكريم والتعليم መርከዙል ኢማሙ አህመድ የቁርአን ሂፍዝ እና የትምህርት ማዕከል በመኮይ ከተማ(( خيركم من تعلم القرآن وعلمه )) ያወቅነዉን ባወቅነዉ ልክ ለማሳወቅ እንጣር !!!! የሰለፎች አጥንትና ስጋ ለፍቶ እና ደክሞ ነዉ ዲናችን እዚህ የደረሰዉ!!
Mohammed Siraj Al kemissie
14 Sept, 18:15
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
Mohammed Siraj Al kemissie
14 Sept, 18:14
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒጥቆማ 1 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
Mohammed Siraj Al kemissie
14 Sept, 13:53
forwarded from @qudwatii1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁየእርዳታ ጥሪውድ ና የተከበራችሁ በየትኛውም ሀገር የምትገኙ እህት ወንድሞቸ የአላህ ሰላም በእናተ ላይ ይሁንዛሬ የእናተን የእርዳታ ስበብ ፈልጌ ችግሬን ህመሜን ላካፍላችሁ ወደድኩ እኔ በወረባቦ ወረዳ 0 20 ቀበሌ ልይ መንደሯ አባጋሌ በተሠኘች ቦታ ተወልጀ ያደኩ ነኝ ገና በለጋ እዲሚዬ ከሚሳሡልኝ ወላጆቸ እዲሁም እህት ወንድሞቸ ተነጥሌ ወደ ሥደት አመራሁ በስደት ላይ ሳለሁ አሏህ በችሮታው የሱናን ጎዳና ወፈቀኝ የዒልምን መንገድ አግራርቶልኝ ቂራአት ከእህቶቸጋ ጀመርኩ ይህ ሁኖልኝ ደሥታየን በማጣጥምበት ወቅት በሽታ /ህመም አጋጠመኝ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል በሚል ስራ ም እየሠራሁ ስበቡን ሳደርስ ጠና በሽታው ወደሀገር ለመመለሥ ተገደድኩኝ በሽታው ሀገር ከገባሁ እየተባባሰ መጣ ከጀመረኝ ወደ 6 አመት ሁኖኛል በሎጚያ ሀኪም ቤት ውስጥ ብቻ ከ6 ወር በላይ በአንድ ሀኪም ቤት ውስጥ ቆይቻለሁ ከስደት ከተመለሥኩ ከአንዱ ሀኪም ቤት ወደ አንዱ ሀኪምቤት እየተመላለሥኩ እገኛለሁ በሽታው የአጥንት በሽታ ስለሆነ በሁለቱም እግሬ መቆምም ሆነ መራመድ አልችልም አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀልከዚህ ትልቅ ሙሢባጋ የአዛኞች አዛኝ የሠጠኝ አንድ ትልቅ ፀጋ ነበረኝ እሱም ሶብር ትግስት የአሏህን ውሳኔ ወዶ መቀበል ነው አልሀምዱሊላህ እግሬን መቆረጥ እዳለብኝ አሳውቀውኝም ነበር ነገር ግን በአሏህ እዝነት መቆረጡ ቀርቶልኝ ወደ አድስ አበባ አስተላልፈውኛል ተቀዶ መሠራት አለበት በሚል ለዚህ ከአንድ ነጥብ በላይ ገንዘብ ያሥፈልጋል አሉኝ💧 እህት ወንድሞቸ ይህንን ችግሬን በቻላችሁት ልትካፈሉኝ
Mohammed Siraj Al kemissie
14 Sept, 05:55
forwarded from @ibnumunewor
አላህ ያወቀው፣ ሰው ባያውቀው ምን ሊያጣ? ~ የነሃወንድ ጦርነት የተካሄደው በኸሊፋው ዑመር ብኑል ኸጣብ ረዲየላሁ ዐንሁ ዘመን ነው። ጦርነቱ የተካሄደው ከፋርስ ጦር ጋር ነው። በዚህ ጦርነት ሙስሊሞች ትልቅ ድል ነበር የተጎናፀፉት። የድሉ ዜና ዑመር ዘንድ ሲደርስ በጦርነቱ የሞቱ ሙስሊሞችን ስም ይጠይቃሉ። ታዋቂ የሆኑትን ሰዎች ከዘረዘረላቸው በኋላ "ሌሎቹ አሚረል ሙእሚኒን የማያውቃቸው ተራ ሰዎች ናቸው" አላቸው አንዱ።ዑመር እንዲህ እያሉ ማልቀስ ያዙ፦"አሚረል ሙእሚኒን ባያውቃቸው ምን ሊጎዳቸው? ነገር ግን አላህ ያውቃቸዋል። በሸሂድነትም አክብሯቸዋል። ከዚህ በኋላ የዑመር ማወቅ ምን ሊሰራላቸው?!"[አልቢዳያ ወኒሃያ፡ 10/124] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMuneworTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
Mohammed Siraj Al kemissie
13 Sept, 18:18
قال الحافظ ابن رجب رحمه الله:«مراتبُ الدُنيا لا تُنال إلا بالصبرِ على البلاءِ في طلبِها، والمجاهدة، فكيف من أراد مقعد صدقٍ عند مليكٍ مُقتدر.»•مجموع الرسائل (١/٢٢٤)•t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
