Latest posts

𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
21 Sept, 17:15edited
ዛሬ ሁለት ሰዎች ወደ ተፈጠሩበት እስልምና በሸሀደተይን ገብተዋል።አልሀምዱሊላህ አላህ ፅናቱን ይስጣቸው
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
21 Sept, 12:10
forwarded from @daewetul_anbiya
የዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በመለያ ፈተና ላይ!!እንደሚታወቀው ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት ከቀናት በፊት "ዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ" በሚል ስያሜ መዐሀድ መክፈቱን እና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጎ ነበር።እነሆ አሁን መስፈርቱን አሟልተው ለመዐሀዱ በቁ የሆኑ ተማሪዎችን እየፈተነ ይገኛል።ተማሪዎች ፈተናውን አልፈው መዐሀዱን እንዲቀላቀሉ፤ እንዲሁም ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚጠቅሙ እንዲሆኑ በዱዐችሁ አትርሷቸው።✨Happening Now✨|| ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya ➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya ➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya ➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya ➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiyaማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com




𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
21 Sept, 08:13
ሳላህ ላጤነት ጎድቶታል ከስቷል😁
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
20 Sept, 09:04
forwarded from @buki145
የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ሐሙስ መስከረም 21 የትንቢት መኋተም የተሰኘውን መጽሐፍ በወንድም ኢምራን ቤት በአላህ ፍቃድ ይመረቃል::


𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
19 Sept, 20:15
ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትና ቀንንም በመተካካት ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አሉ፡፡ (እነርሱም) እነዚያ ቆመው፣ ተቀምጠውም፣ በጎኖቻቸው ተጋድመውም አላህን የሚያወሱ በሰማያትና በምድር አፈጣጠርም የሚያስተነትኑ:: 📚Al-Imraan(190-191)
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
15 Sept, 19:18edited
የትንቢት ማኋተም!!ፕሮፋይል ያላደረገ እንዳይኮምት🙄 የምትሉ
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
15 Sept, 18:28edited
በነገራችን ላይ እስከዛሬ ለቅሶ ላይ ናቸው 😂😂ምንም ቢያብራሩት ቢያብራሩት የመጣ ጠብ ያለ ነገር የለም ሌላ ሞክሩ please😁😁😁


𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
13 Sept, 08:05edited
https://t.me/abdurehimgragnጀግና ኡስታዛችን ኡስታዝ ዓ/ረሂም ድሬደዋ ላይ ካሉ አንጋፋ ኡስታዞች መካከል በወጣትነቱ በእውቀቱ ብዙ ርቀት የሄደ ትልቅ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው።ብዙ ትማሩበታላችሁ join በሉ በቅርቡ ደግሞ ወደ ቲክቶክ ላይ አመጣዋለው ኢንሻ አላህ!ፊቅህ፣ዐቂዳ፣ሙስጠላህ....


𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
11 Sept, 10:35
forwarded from @facethetruth22
🌐ዳንኤል አልወያይም ብሎ ሸሽቷል🌐ወንድም ኢብሮ ማታ አሪፍ ውይይት ከማድረጉም በላይ በመጨረሻ ደቂቃ እኔ ያቀረብኩትን ጥሪ በህዝብ ፊት ዳንኤል እንዲቀበል ሲያስጨንቀው ነበር። ልጁም ሲጨንቀው እቀበላለሁ ብሎ ነበር። አሁን ስጠይቀው ሰበብ አምጥቶ እምቢ ብሏል። ኢየሱስ ከኃጢያት ንፁህ መሆኑን መፅሐፍ ቅዱስ ቢናገረም ይህን ደፍሮ ለመከላከል አልደፈረም። ሰበብ ስለጠፋ ከድሮ ጀምሮ የሚቀረበው ሰበብ በዚህ ርዕስ የተወያየ ሰው ካለ አምጡ ነው። ሊኮርጅ ነው መሰለኝ ከዛ።ኩረጃ ልማዳቸው ነው።ሲጀመር በኢየሱስ አይተማመኑም።⭐️ ርዕሱን ለምን ፈሩት ? ⭐️የኢየሱስ ከሀጢአት ንፁህ መሆን ለክርስትና የግዴታ ግዴታ ነው። ምክንያቱም በክርስትና የሀጢያት ደሞዝ ሞት ነው ( ሮሜ 6:23) :: ሰዎች ከዚህ ሞት የሚተርፉት ኃጢያት በሌለበት በኢየሱስ ሞት ነው ህይወት የሚገኘው ብለው ነው የሚያምኑት። (ሮሜ 6:23)። (2ኛ ቆሮንቶስ 5:21)። ሀጢአት ካለበትማ አለቀኮ እሱ ራሱ የሚሞትለት ያስፈልገዋል። በደሙ አነፃን ሞተልን አዳነን የሚሉት ነገር ገደል ይገባል። በርካታ ጥቅሶች አሉ :: ብቻ 1 የኢየሱስ ሀጢያት ካለ ሁሉም ነገር ገደል ይገባል። ኢየሱስ አምላክ ነው የሚለውም ጭምር። እቺ ርዕስ የንፅፅር grappling እና jujutsu ናት። ወደ መሬት ጥለህ ማነቅ ነው። 😂።✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------


𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
11 Sept, 08:26edited
የትላንቱ ዲቤት! ማይረሳ ታሪክ ወላሂ አላህ በጀነት ይሰብስበን።ይሄን ጀግና ልጅ አላህ እድሜውን ያርዝመው በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርለት!


𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
10 Sept, 22:25
what a day wellahi Alhamdulillah!! This is all from Allah!!!Alhamdulillah!!!
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
10 Sept, 22:18
አልሀምዱሊላህ🙌🙌🙌
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
10 Sept, 03:47



𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
10 Sept, 03:45



𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
7 Sept, 06:09
https://vt.tiktok.com/ZSq6dpGyVWhat?!😭
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
5 Sept, 10:36edited
አባራሪ ሆናችኋል!!አቡ አብደላህ እና ኢ/ር ስራ ፈት ናችሁ ወላሂ። የሰው ነውር ከመከታተል እራሳችሁን መርምሩ።አላህና እናንተ ብቻ ምታውቁት ወንጀል የለባችሁም?!ወይስ እናንተ ፍፁማን ናችሁ?! እውነቱን ለመናገር እስከ ዛሬ ባሳለፍኩት ሕይወት እንደናተ ክብሩ የወረደብኝ ሰው አላየሁም።ለመሆኑ የናንተ ምክር ሰውን እልህ ውስጥ ከመክተት ውጪ ማንንም መርቶ እንደማያውቅ ታውቃላችሁ? በሰዎች ላይ ሳታውቁ በምትናገሩት አላህ ሳይጠይቃችሁ ከወዲሁ አካሄዳችሁን ብታስተካክሉ ይሻላል ብዬ አስባለው።የሰው ነውርን ሚከታተል ነውሩን አላህ እንደሚያጋልጠውስ ረሳችሁት?!ደግሞኮ ነውር ቢሆን አንድ ነገር ቅጥፈት ነውኮ የያዛችሁት።እኔ እስከማውቀው እውቀት ማለት ለሰዎች ማዘን እና ለሰዎች ተቆርቁሮ ለመመልስ መሞከር እንጂ ሽንጥ ገትሮ ወንድምን አባሮ ፣ አርቆ እና እየተሳለቁ የካፊር ግብአት መሆን አይደለም።ያ ያለብጤ የፈጠራችሁን አላህን ፍሩት!በናንተ ሁለታችሁ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ምንም አልልም ጉዳዩን ለአላህ ሰጥቻለው። እዛው እንተሳሰባለን ዐውፍ አልላችሁም።✍𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic ApologeticsTelegram𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologeticsنَحْنُ قَوْمٌ أَعَزَّنَا اللهُ بِالإِسْلَام
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
5 Sept, 02:04
forwarded from @tiriyachen_to_islam
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁበአረብ ሀገር በሳዉዲ አረብያ የምትኖር እህታችን ሀናን አህመድ በዚሁ የቲክቶክ መድረክ ወንድሞችንና ኡስታዞችን ስታግዝ ስታበረታታና ለበጎ ስራ ስትሽቀዳደም የነበረች መልካም እህታችን ነች። ሆኖም ግን በድንገት ባጋጠማት ከፍተኛ የጤና እክል ምክንያት ሶስት ጊዜ ያህል አባድ የሰርጀሪ ህክምናዎችን ለማድረግ ተገዳለች።በዚህም ምክንያት ያላትን ጥሪት በሙሉ ለመድኃኒትና ለሕክምና ጨርሳ አሁን ላይ ከባድ የሰው ዕዳ ውስጥ ወድቃ ትገኛለች። ትናንት ካላት ላይ በማካፈልና ሰዎችን በመርዳት የምትታወቀው እህታችን ዛሬ የእኛን እጅና ድጋፍ አጥብቃ ትፈልጋለች።ከአላህ ቀጥሎ ለእህታችን ሀናን እኛ ከጎኑዋ አለንላት ብለን ካለባት የሕመም ስቃይና የዕዳ ጭንቀት እንድትገላገል በቻልነው አቅም ልንደርስላት ይገባል። ይህ እህታችንን ብቻ ሳይሆን በአረብ ሀገር የሚገኙ እህቶቻችንን ድጋፍ የምናሳይበት ነዉ። የአረብ ሀገር እህቶች እስከዛሬ ለብዙዎች ሲሆኑ አይተናል ዛሬ ለነሱም መሆናችንን እናሳይ ።ስለሆነም ሁላችሁም ከታች በተቀመጠው የባንክ ሂሳብ ቁጥር አቅማችሁ የፈቀደውን በመለገስ ወይም የተከፈተውን የቴሌግራም ግሩፕ በመቀላቀል ከጎኗ እንድትቆሙ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።አካውት እህታችንን ለመርዳትንግድ ባንክ፡1000586128977አሚነት ጡሃ ዑመርየቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0በሁሉም በእህት ወንድሞች ቻናሎች የሚለቀቅ
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
4 Sept, 10:37edited
ወላሂ እንደዚህ አይነት መፅሀፍ ምናልባትም ላናይ እንችል ይሆናል i am so excited😋profile አደራግችሁ?🙄


𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
4 Sept, 05:53
ማርያም፣ኢየሱስ እና አብ ስላሴ ናቸው😁



𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
3 Sept, 13:19edited
🖥የባይብሉ ኢየሱስ ነብይ ሊሆን አይችልም ስንል በምክንያት ነው!https://youtube.com/shorts/rpVbQPV9_og?si=wOi0I-D_uwlFHKonYouTubeJesus made a false prophecy!Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
