gram news
ICT Yohannes channel avatar

ICT Yohannes

@ict_yohannes

Learn Time and Price Theory(ICT) in Amharic. Support: @ICTYoh Website: www.ictyoh.com ⚠️Disclaimer: Trading is risky. Trade responsibly. Not financial advice.

ProjectsENAI

27,100subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ICT Yohannes

    5 Aug, 13:11

    እንዴት ዋላችሁ?☀️ትላንት እና ከትላንት ወዲያ በነበረው የAI ተስፋ ምክንያት S&P500 +3.75% እና Dow +3.5% በመጨመር አዲስ የAll Time High ሲፈጥሩ፣ Nasdaq +5.25%፣ Semiconductor Index +7.5% ጨምረዋል።በዚህ ሳምንት Earnings ካወጡ Stockኦች መካከል $PLTR ጥሩ Earning በማስመዝገብ ትላንት ብቻ +29.5% መጨመር ችሏል።ከዚህ በተጨማሪ $AMD እና $SPCX ምንም እንኳን ከተጠበቀው በላይ የሆነ Earnings ቢኖራቸውም AMD ባለው P/E እና ዝቅ ያለ Forward Guidance ምክያት በOvernight ከ -7% በላይ ሲቀንስ፤ SpaceX ደግሞ ባለው ከፍተኛ CapEx ምክንያት ከ-11% በላይ ቀንሷል።Marketኡ የAI Demand ጠንካራ እንደሆነ እያሳየ ነው፤ ነገር ግን Expectations እጅግ ከፍ በማለታቸው ምክንያት ምናልባት እንደዚህ Companyዎች ትንሽ ስህተት እንኳን ለመስራት እድል እንደሌላቸው አስባለው። ምናልባት በቅርብ ጊዜ የዚህን Over Valued የሆነ Market Correction እናያለን ብዬ አስባለው።አሁን ከሰዓታት በፊት $LLY፣ $DIS፣ $UBER እና $SHOP Earnings አሳውቀው ነበር። በዚህም ከ$UBER ውጪ ሁሉም በPremarket Positive የሆነ Reaction በStock Priceአቸው ላይ አሳይተዋል።ዛሬ ከMarket Close በኋላ ሌሎቹ የSemi Conductor Companyዎች $SNDK እና $WDC Earnings ያሳውቃሉ።መልካም
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    14,9009261171432Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    3 Aug, 13:05

    እንዴት ሰነበታችሁ?☀️ይሄ ሳምንት የNQን እንቅስቃሴ በትልቁ ከሚወሰኑ ሳምንታት መካከል ነው። በዚህ ሳምንት የብዙ Semi Conductor Earnings እና የUS Job Dataዎች አሉ።• ሰኞ: ISM Manufacturing፤ $PLTR እና $ON Earnings • ማክሰኞ: JOLTs Job፤ $CAT፣ $AMD እና $SpaceX Earings • ረቡዕ: ADP + ISM Services፤ $LLY፣ $DIS፣ $UBER፣ $SNDK እና $WDC Earnings • ሐሙስ: Unemployment Claims • አርብ: NFP፣ Unemployment እና Wage Growthአዲስ ወር እንደመጀመራችን ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ሳምንት ነው ብዬ አስባለው።እንደተለመደው ሁሉንም ተራ በተራ በቀናቸው እናያቸዋለን።መልካም ምሽት!@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    14,40010623157Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    31 Jul, 13:35

    እንዴት ዋላችሁ?☀️ትላንት $AMZN እና $AAPL Earnings አሳውቀው ነበር። ሁለቱም ጥሩ Earnings አሳውቀዋል። Amazon ምንም እንኳን CapEx ቢጨምርም እንዲሁም Free Cash Flow -$7.6B ቢሆንም ካለው የCloud ፍላጎት መጨመር እንጻር Marketኡ የ$AMZNን Spending ተቀብሎታል። በዛም በPost Market እና Pre Market ብቻ ከ12% በላይ ጨምሯል።Apple ደግሞ ምንም እንኳን ጥሩ Earnings ቢያሳውቅም፣ በገጠመው የSupply እጥረት እና ከተጠበቀው በታች Forward Guidance የStock ዋጋው ከ9% በላይ ቀንሷል።ከትላንት ወዲያ በብዙ ከቀነሱ በኋላ ትላንት በድጋሜ Micron +18%፣ AMD +13%፣ SanDisk +26% ጨምረዋል። እንዲሁም ዛሬ Premarket $NVDA +1.2%፣ $MU +4.4%።NAS እና S&P ከትላንት ወዲያ የወሩ Low ላይ ነበሩ። ዛሬ የወሩ እንዲሁም የሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ነው። የትላንቱ እና የዛሬው Bullish እንቅስቃሴ ምናልባት የወሩ Oversold Recovery ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለው።መልካም ምሽት!@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    15,3005214115Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    30 Jul, 13:19

    እንዴት ዋላችሁ?☀️ትላንት Fed Interest Rateን እዛው 3.75% ላይ እንዲቆይ እንደወሰነ ነግሪያቹ ነበር። ይህ ውሳኔ ሲወሰነ ከ12 Fed አባላት 3ቱ Interest Rate እንዲጨመር ፍላጎት ነበራቸው። ይሄም ለMarketኡ በFed በኩል በቅርብ ጊዜ የInterest Rate እንዲጨመር ሊያደርግ የሚችል ልዩነት እንዳለ ያሳያል።ከInterest Rate ውሳኔ በኋላ $META እና $MSFT Earning አሳውቀው ነበር። በዛም $META የተጠበቀው አካባቢ Earning ቢያስመዘግብም ባለው ዝቅተኛ Free Cash flow እና በጨመረው Capex ምክንያት Stock Priceኡ በPost እና Premarket ብቻ ወደ 10% ቀንሷል። $MSFT ደግሞ ባሳየው ጥሩ Earning እና በCloud Business እድገት ምክንያት የStock Priceኡ ከ8% በላይ መጨመር ችሏል።በሌላ በኩል የSemi Conductors Stockኦች ትላንት ጥሩ ቀን አላሳለፉም። Micron -10%፣ SK Hynix -10%፣ Vertiv -17% እንዲሁም ሌሎች ከ2% በላይ ቀንሰዋል።Oil ደግሞ ማክሰኞ ከነበረበት $80 ወደ $90 አካባቢ ተመልሶ የነበረ ቢሆንም አሁን የተወሰነ ወርዶ $87 አካባቢ ይገኛል። የUS እና Iran ግጭት ድጋሚ ተባብሷል።መልካም ምሽት!@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    14,30051331010Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    29 Jul, 18:00

    Fed Interest Rate እዛው 3.75% ላይ እንዲቆይ ወስኗል።ከሰዓታት በኋላ $MSFT እና $META Earning Reportአቸውን ያሳውቃሉ።መልካም ምሽት!@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    12,100832221531Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    27 Jul, 13:22edited

    አርብ Intel ጥሩ Earning ማሳየቱን ተከትሎ በPremarket ብቻ ከ7% በላይ ጨምሮ ነበር። ነገር ግን የዛኑ ቀን Marketኡ ከተከፈተ በኋላ Intel የጨመረው AI Spending ስጋት በመፍጠሩ $INTC -7.9% ወርዷል። ይሄም Investors ከAI Return እየጠየቁ እንደሆነ ያሳያል።ቅዳሜ እና እሁድ የUS እና Iran ግጭት በመርገቡ Brent Oil ከ$102 ወደ $85 አካባቢ ወርዶ ነበር።በዚህ ሳምንትረቡዕ: Fed Interest Rate Decision እና $MSFT & $META Earnings ሐሙስ: GDP፣ PCE እና $AAPL & $AMZN EarningsየFed Interest Rate እና እነዚህ 4 ትላልቅ ድርጅቶች በEarning እንዲሁም Spending የሚያወጡት መረጃ በትልቁ ጠቅላላ Directionአችንን ይወስነዋል።መልካም ምሽት!@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    13,50081218Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    23 Jul, 13:28

    Google Q2 Earningsእንዴት ዋላችሁ? ትላንት Google Reportኡ አሳውቆ ነበር። በዛም• Revenue: $119.8B vs $116.9B Expected • Google Cloud: $24.8B(በ82% አድጓል) • Advertising Revenue: $81.6B vs $81.1B Expected • Adjusted EPS: $2.85 vs $2.89 Expected(ከተጠበቀው በታች)ምናልባት Headline EPS $9.11 ሆኖ አይታቹ ይሆናል፣ ያ የሆነው ግን ከSpaceXና ከሌሎች Investments የተገኘ $98B Unrealized Gain ስለተቆጠረ ነው። የGoogle ዋናው Business Profit አይደለም።ይህ Earning Report ከወጣ በኋላ $GOOGL በPost እና Pre Market ብቻ ከ4% በላይ ዋጋው ቀንሷል። ለዚህ ዋነኛ ምክንያቶቹ:• 2026 CapEx ከ$180-190B ወደ $195–205B ከፍ ማድረጉ • Free Cash Flow -$5.9B(በGoogle ታሪክ የመጀመሪያው Negative Quarter)AI Server Demand መኖሩን Cloud Growthኡ ያሳያል። ግን Marketኡ አሁን “AI ያድጋል?” ሳይሆን “ይህ ሁሉ Spending መቼ Cash Return ያመጣል?” እያለ ነው። ስለዚህ Reportኡ ለAI Chipsና Data Center Companies ጥሩ Demand Signal ቢሆንም፣ ለGOOGL በShort Term Bearish ነው።Google በNQ፣ ES እና YM ውስጥ ስላለ የStockኡ ዋጋ መቀነስ ሦስቱንም Indexኦች Affect ይደርጋል።
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    15,2006816322Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    22 Jul, 13:23

    ዛሬ የሚወጡትን ትላልቅ Earning Reportኦች ተከትሎ አሁን Marketኡ ከተከፈተ በኋላ ያልተጠበቀ እንቅስቃሴ ልናይ እንችላለን።መልካም ምሽት!@ICT_Yohannes 🤑
    14,7008814Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    22 Jul, 13:19

    ከዚህ በተጨማሪ በአሜሪካ እና Iran መካከል የጠነከረውን ጦርነት እንዲሁም በHormuz እና በBab el-Mandeb ያለው Risk መጨመረን ተከትሎ Brent Crude 4.2% ጨምሮ በበርሜል $95 አካባቢ ደርሷል።ይህንን ተከትሎ፦NQ Futures: -1.24% ES Futures: -0.54% YM Futures −0.32% ቀንሰዋል።ከዚህ በተጨማሪ የFed በዚህ አመት Interest Rate የመጨመር እድሉ ጨምሯል። እንዲሁም US 10-Year Yield ወደ 4.64% ከፍ ብሏል።ዛሬ ማታ Marketኡ ከተዘጋ በኋላ Google, Tesla እና TXN Earning Reportአቸውን ያሳውቃሉ።@ICT_Yohannes 🤑
    15,6005153Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    22 Jul, 13:08

    እንዴት ዋላችሁ?ትላንት Morgan Stanley Forcast ባደረገው መሰረት የMemory ዋጋ ከQ2 እስከ Q3 ቢያንስ 25% ይጨምራል ማለቱን ተከትሎ ከላይ ያለው Heat map ላይ በግራ በኩል የምታዩአቸው ብዙ የSemi Conductor Stockኦች በብዙ ጨምረው ነበር። SOX Semiconductor Index: +5.2% AMD: +8.11% Intel: +8.64% Sandisk: +14.3% Western Digital: +12.5% Micron: +12.2%በዚህም እንቅስቃሴ NASDAQ100 Daily Orderblock መንካቱን ተከትሎ የትላንቱ የSemi Condactorኦች Bullish እንቅስቃሴ Short Covering እና Rebalancing ነው ብዬ አስባለው።ከዛ በኋላ ብዙ የSemi Conductor Stockኦች ዛሬ በድጋሜ በPremarket የBearish Movement አሳልፈዋል።@ICT_Yohannes🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    13,80045105Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    20 Jul, 13:37edited

    እንዴት ዋላችሁ?ዛሬ ብዙም ከነዳጅ ጉዳይ ውጪ ብዙም የተለየ Fundamental የለንም። ባለፈው ሳምንት ተባብሶ የነበረው ጦርነት በአሁኑ ሳምንት ትንሽ የሰላም ተስፋ እንደመታየቱ የBrent Oil ዋጋ ከ$91.41 ወደ $86 አካባቢ ወርዶ የነበረ ቢሆንም፣ ከሰዓታት በፊት የየመን ሁቲዎች የSaudi Arabiaን የባህር ላይ እንቅስቃሴ ማገዳቸውን እንደገለጹ ድጋሜ ወደ $88 አካባቢ ተመልሷል።ከዚህ በተጨማሪ ባለፈው ሳምንት በከፍተኛ Bearish Movement ላይ የነበሩ የAI Stockኦች ዛሬ የተወሰነ ማገገም አሳይተዋል። Nvidia +2%፣ Micron እና Sandisk ወደ +5% በመጨመር Nasdaq100ን ወደ ላይ እየገፉት ነው።ከነገ ወዲያ የGoogle Earnings አለን።@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    13,00085298521Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    17 Jul, 13:55

    ምንም እንኳን የተወሰነ Risk-off ብናይም ይሄን እንደAI Boom burst እናየዋለን ብዬ አላስብም። ይሄ Risk-off የሚያሳየን የተወሰኑ Investorኦች AI ላይ ያለው Hype ላይ Confidence እያጡ እንደሆነ ነው።ከዚህ በተጨማሪ የዛሬው እንቅስቃሴ ላይ አርብ እንደመሆነ የሳምንቱ Movement Profit Taking ሊኖር እንደሚችል እና ቀጣይ ሳምንት የብዙ Mag7 Companyኦች Earnings ሊኖር እንደሚችል የዛManipulation ሳምንት ሊሆን እንደሚችል ልብ እንድትሉልኝ ፈልጋለው።መልካም ምሽት!@ICT_Yohannes 🤑
    14,10072231761Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    17 Jul, 13:43

    የNASDAQ100, S&P500 እና Dow የJuly 17,2026 Hitmap AMO ማየት እንደምችለው ከApple ውጪ Almost ሁሉም ትላልቅ የTechnology እና AI Companyዎች በBearish Movement ውስጥ ናቸው። ያም የትላንቱ Voice ላይ እንደነገርኳቹ TSMC ላይ ካየነው አንጻር Risk-off እየመጣ እንደሆነ ያሳየናል። በቀኝ በኩል የተወሰኑ አረንጓዴ ድርጅቶች አሉ እነዛ ድርጅቶች
    14,00028881Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    17 Jul, 13:39

    የNASDAQ100, S&P500 እና Dow የJuly 17,2026 Hitmap AMOማየት እንደምችለው ከApple ውጪ Almost ሁሉም ትላልቅ የTechnology እና AI Companyዎች በBearish Movement ውስጥ ናቸው። ያም የትላንቱ Voice ላይ እንደነገርኳቹ TSMC ላይ ካየነው አንጻር Risk-off እየመጣ እንደሆነ ያሳየናል።በቀኝ በኩል የተወሰኑ አረንጓዴ ድርጅቶች አሉ እነዛ ድርጅቶች ግን ከAI ውጪ የሆነ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ናቸው።@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    19,70039112211Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    17 Jul, 13:18

    Netflixትላንት Marketኡ ከተዘጋ በኋላ Netflix Earning Reportኡን አሳውቋል።• EPS: $0.80 vs $0.79 Expected • Revenue: $12.56B vs $12.58B Expected • በQ3 $0.82 EPS, $12.86B Revenue, $4.27B Operating Revenue እንደሚጠብቁ አሳውቀዋል።ይሄም አሁን ካለው የሌሎች Companyኦች ቀጣይ Quarter Guide አንጻር ብዙም መሻሻል የሌለው እንደመሆኑ ብዙ Investorኦችን አስቆጥቷል። በዛም ምክንያት በPremarket ብቻ የNetflix($NFLX) Stock price ከ11.5% በላይ ቀንሷል።Netflix በ$313B Market Cap የNASDAQ100ም የS&P500 Component ነው።@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    11,200279Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    16 Jul, 13:13

    የTSMC Earning Reports እነNasdaq100 እና S&p500 ምን አይነት Effect ይኖረዋል የሚለውን አጭር ገለጻ@ICT_Yohannes 🤑
    11,500voice message632315422Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    16 Jul, 12:49

    TSMC Earnings ReportTaiwan Semiconductor Manufacturing Co.(TSMC) አጠቃላይ $2.8Trillion Market cap ያለው አለማችን ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው Semiconductors በማምረት ቀዳሚ የሆነ የTaiwan ድርጅት ነው። ዛሬ እጅግ ጠንካራ የሆነ Q2 Report አሳውቋል፦• Net Profit: $21.6B vs $19.62B Expected • Profit Growth: +77% YoY • Revenue: $40.2B(+36% YoY) • 2026 Revenue Growth Forecast ከ30% በላይ ከነበረው ወደ 40% በላይ ከፍ ብሏል • Q3 Revenue Guidance: $44.6B እስከ $45.8B • 2026 CapEx Guidance: $60B እንከ $64Bከዚህ በተጨማሪ Arizona ላይ የ$100B Investment ማቀዳቸውን አሳውቀዋል።@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    12,4002519831Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    15 Jul, 13:00

    ከዚህ በተጨማሪ PPI እንደጠበቅነው Soft CPIን አረጋግጦልናል።• Headline PPI MoM: -0.3% vs -0.1% Expected • Headline PPI YoY: 5.5% vs 6.2% Expected • Core PPI: +0.1% MoM • Core PPI YoY: 5.1%ይህ ለአጭር ጊዜ Treasury Yields እና DXY ላይ Bearish እንዲሁም Nasdaq100 እና S&P 500 ላይ Bullish አዝማሚያ እንዲኖር ያደርጋል።ምንም እንኳን PPI ቀንሶ ቢወጣም ከእንደገና የተጀመረው የኢራን እና አሜሪካ ጦርነት ቀጣይ ወር ድጋሜ ሊጨምር እንደሚችል ስጋት ስለሚጭር እንደተጠበቀው Marketኡን ይዞት ላይሄድ ይችላል።@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    9,06063127421Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    15 Jul, 12:53

    የዛሬው Earnings UpdateMorgan Stanley: Strong Beat • EPS: $3.46 vs $2.93 Expected • Revenue: $21.35B vs $19.7B Expected • Investment Banking Revenue 60% አድጓል • Equities Trading Revenue 69% ጨምሯልይሄ ውጤት ለFinancial Sector እና S&P 500 Bullish ነው።BlackRock: Beat Expectations • EPS: $13.91 vs $12.59 Expected • Revenue: $7.08B vs $6.73B Expected • AUM $15.34 Trillion ደርሷል • Net Inflows: $192B • Stock በPremarket 5% አካባቢ ጨምሯልይሄ የInstitutional Capital ወደMarkets መግባቱን ያሳያል። ለS&P 500 Positive ነው።Johnson & Johnson: Beat ግን Stockኡ ወርዷል
    8,70028107111Open in Telegram
  • ICT Yohannes

    15 Jul, 09:29

    እንዴት አረፈዳችሁ?ዛሬ በHigh Impact News ደረጃ PPI እና የFed Kevin Warsh Testimony አለን። PPI ብዙውን ጊዜ ለCPI አረጋጋጭ ነው። Soft CPIን PPIም የሚያረጋግጥ ከሆነ Tech Rally ሊቀጥል ይችላል፤ Hot PPI ግን Yieldsን በማሳደግ Nasdaq100ን ወደታች ሊመልሰው ይችላል።ወደ Earnings ስንመጣ ደግሞ ትልቁ የSemiconductors አምራች የሆነው ASML ከሰዓታት በፊት Earning Reportኡን አውጥቶ ነበር። በዛም €9.33 Billion ገቢ እና €2.92 Billion Net Income ማስገኘቱን አሳቋል። ይሄ ለSemi Conductor Stockኦች በጣም ጥሩ እና Nasdaq100 Bullish ሊያደርግ የሚችል ነው። ከዚህ በተጨማሪ ዛሬ Marketኡ ከመከፈቱ በፊት Morgan Stanley፣ BlackRock እና Johnson & Johnson Earningአቸውን ያሳውቃሉ።በሌላ በኩል ያለውን ለማርኬቱ Risk ሊሆን የሚችለውን የIran እና የነዳጅ ጉዳይን መዘንጋት የለብንም።@ICT_Yohannes 🤑
    Image from a post by ICT YohannesImage from a post by ICT Yohannes
    9,570712311211Open in Telegram