Latest posts

National ID Program - Ethiopia
23 Sept, 13:37
A proud moment for Ethiopia’s Digital Public Infrastructure!We are honored to announce two major international recognitions awarded during Digital@UNGA 2026 in New York:🇪🇹 Runner-Up: Digital Government Award: Recognizing Ethiopia’s progress in building an inclusive Digital Public Infrastructure that powers trusted public services, financial inclusion, and innovation.🇪🇹Runner-Up: 50-in-5 Leadership Award: Presented by the Digital Public Goods Alliance, honoring Fayda’s leadership in advancing #DPI at national scale.Standing out as a runner-up in these highly competitive global arenas, #Ethiopia cements its position as a leading innovator in Africa’s digital ecosystem.Building a trusted digital future takes a collective effort. We are grateful to our government partners and private sector collaborators for bringing #Ethiopia's digital vision to life.#50in5Awards #DigitalUNGA2026 #DigitalEthiopia2030 #FaydaID



National ID Program - Ethiopia
22 Sept, 17:11
Invitation to Bid!National ID Program invites qualified bidders to submit proposals for the Procurement of Spare Part Stocks for Biometric Registration Kit Components for Repair and Replacement for the lots below.LOT 1: Laxton 4000 Biometrics Device Enrollment Kit Spare Parts LOT 2: Biorugged 4000 Biometrics Device Enrollment Kit Spare Parts LOT 3: Emptech 1800 Biometrics Device Enrollment Kit Spare PartsVisit the link for details: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00469617


National ID Program - Ethiopia
22 Sept, 13:14
ከመንግሥት ተቋማት እስከ “Start-up” ድረስ ፋይዳን በመጠቀም ፈጣን የማረጋገጥ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።ሲስተምዎን ከፋይዳ ጋር ለማያያዝ በቀላሉ ወደ id.gov.et/api በመግባት ዝርዝር ማብራሪያ ያግኙ።
National ID Program - Ethiopia
20 Sept, 12:36edited
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ ደቡብ ኢትዮዽያ ክልል ጋሞ ዞን የብርብር ከተማ ገበያ የመታወቂያ ቀን አከባበርFayda Picture of the Week: International ID Day celebrations in Birbir town, West Gammo Zone.#IDDay2026


National ID Program - Ethiopia
18 Sept, 14:36
Building a truly inclusive digital #Ethiopia starts with one core foundation: Identity. In celebration of International Identity Day, we invite you to hear directly from Dr. Joseph Atick, Executive Chairman of ID4Africa. His official message highlights the transformative power of National ID systems like Fayda in bridging gaps, unlocking services, and protecting citizens' rights.https://youtu.be/kEHOnMpqphUYouTubeID Day 2026: A Special Commemorative Message from Dr. Joseph Atick, Executive Chairman, ID4AfricaA special ID Day message from Dr. Joseph Atick, Executive Chairman of ID4Africa, reflecting on this year’s theme: “My Identity. My Shadow. Never Apart!” Learn more: https://www.id-day.org Join the Coalition: https://www.id-day.org/coalition
National ID Program - Ethiopia
18 Sept, 06:48
"My Identity, My Shadow. Never Apart" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለውን ዓመታዊ የመታወቅ ቀንን ምክንያት በማድረግ፣ በምስሉ ላይ ያለውን ስመ-ጥር አትሌት ማን እንደሆነ በትክክል ለሚመልሱ 5 ተሳታፊዎች የፋይዳን ልዩ ሽልማት እንሸልማለን።መልስዎን አሁኑኑ በኮመንት ይላኩ!


National ID Program - Ethiopia
17 Sept, 09:02
“My Identity, My Shadow. Never Apart!” is a reminder that everyone deserves a trusted legal identity that unlocks access to knowledge, growth, and opportunity.Like a shadow, your identity accompanies you through every step of your learning journey. With #FaydaID, your right to education is always secured, ensuring seamless registration, transparent verification, and uninterrupted access to the schooling and resources you deserve.Happy International Identity Day!#IDDay #IdentityDay #EducationForAll


National ID Program - Ethiopia
17 Sept, 06:22
Just like a shadow, your identity is always by your side.With #FaydaID, farmers gain direct, hassle-free access to essential agricultural inputs, subsidies, and financial services, driving growth across the agricultural sector.My Identity, My Shadow. Never Apart. Happy International Identity Day!#IDDay #IdentityDay #FaydaID


National ID Program - Ethiopia
16 Sept, 13:02
The world knows the record; Identity knows the individual.Happy International Identity Day!#idday #identityday


National ID Program - Ethiopia
16 Sept, 09:49
Like a shadow, your identity follows you everywhere. With #FaydaID, your right to healthcare services is always secured, ensuring quick, seamless access to the care you deserve.Happy International Identity Day!#IDDay #identityday


National ID Program - Ethiopia
16 Sept, 06:40
እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ!በምስሉ ላይ ከተዘረዘሩት 27 ከተሞች ውጪ ላላችሁ የባንክ ደንበኞች፣ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረው የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ቀነ ገደብ ወቅቱ የእርሻ ጊዜ መሆኑ ታሳቢ ተደርጎ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።✅ ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ id.et/connect ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት ማስተሳሰር ይችላሉ።ያስተውሉ፡ ቀነ-ገደቡ በመጠናቀቁ የባንክ ሂሳብዎ ወጪ ማድረግ ከተከለከለ፣ ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዳስተሳሰሩ ወዲያውኑ የሚስተካከል ይሆናል።


National ID Program - Ethiopia
14 Sept, 08:27
A recent article by Biometrics Update highlights how Ethiopia is demonstrating remarkable leadership in the Global South’s digital economy. Following the successful rollout of the Fayda digital ID, the country has launched #FaydaVerse to export its Digital Public Infrastructure (DPI) expertise. By fostering South-South digital cooperation, Ethiopia is helping neighboring nations fast-track their own digital ecosystems. Read more…https://www.biometricupdate.com/202609/public-sector-joins-digital-identity-export-market-as-countries-package-dpi-capacity


National ID Program - Ethiopia
11 Sept, 07:35
🌼እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።መታወቅ ለመተማመን#አዲስዓመት #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም


National ID Program - Ethiopia
10 Sept, 08:46edited
የነገው ቀንሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሽግግር ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት! ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባህላችን እየሆነ ነው። ንግድና አገልግሎትን ያቀላጥፋል፣ መረጃዎችን ተደራሽ ያደርጋል፣ ዘርፎችንም ያዘምናል! የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደሮች ንቅናቄ ወጣቶችን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፈጣሪ በማድረግ ወደ 7 ሚሊዮን ግባችን እያመራ ሲሆን የዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነትና ጥራትን አረጋግጧል። በሀገር በቀል አቅም የበለጸገው የሳይበር ሉዓላዊነታችን ደግሞ የማንቆጣጠራቸው ቴክኖሎጂዎችን ጥገኝነት አላቆ በዲጂታል ኢኮኖሚ በራስ አቅሟ የምትቆም አዲሷ ኢትዮጵያ በታላቅ ምዕራፍ ላይ መሆኗን በኩራት ያበስራል!ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)#DigitalEthiopia2030


National ID Program - Ethiopia
9 Sept, 07:27
የኅብር ቀንኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች!በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር ፍልስፍና በመመራት፣ ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል። ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር የመጀመር የታሪክ እጥፋት ተነስተን፣ የሁሉም ዜጎቻችንን ሕይወት ከሚለውጡ ሰው-ተኮር የኮሪደር ልማታችን፣ የበጎ ፈቃድ ስራዎቻችን እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን በተግባር እውን እስከማድረግ ድረስ፤ ሁላችንም በአንድነት ስንቆም የጋራ ትርክቶቻችን ወደ ጋራ ስኬት እንደሚያሻግሩን በተግባር አሳይተናል።እኛ የምንገነባው አካታች የሆነች፣ በኢኮኖሚ ራሷን የቻለች፣ የአብሮነትና መረዳዳት ባህል የጎለበተባት ጠንካራ ሀገር ብቻ ሳይሆን የሁሉንም ኢትዮጵያውያን የጋራ ታላቅነትና እምቅ አቅም በተግባር እያረጋገጥን እንገኛለን። በአንድነት ወደ ብልጽግና ጉዟችን እንቀጥላለን።አንድ ህዝብ፣ ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ!ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


National ID Program - Ethiopia
8 Sept, 09:49
የጽናት ቀንኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የፀጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ለዚህም ነው በዚህ የጽናት ቀን፣ ለሀገረ-መንግሥታችን ዘላቂነትና ሉዓላዊነት ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን የከፈሉትን የጀግኖቻችንን ታሪካዊ መስዋዕትነት በከፍተኛ ሀገራዊ ክብር የምንዘክረው፡፡ ዛሬ ላይ ሀገራችን በራሷ ዕውቀትና በልጆቿ አቅም የላቀ የቴክኖሎጂ ብቃት ያላቸውን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ ዘመናዊ የታጠቁ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን፣ ከባድ መሣሪያዎችንና መድፎችን፣ እንዲሁም ተተኳሽ ጥይቶችን በራሷ ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች ማምረት ችላለች፡፡ ይህ በራስ የመቆም አቅም፣ የሕዝባችን ሰላምና የሁለንተናዊ ኢኮኖሚ እድገታችን ጽኑ መሠረት በመሆኑ፣ ሀገራዊ ጽናታችንን በተጨባጭ ልማትና በጠንካራ የመጠበቅና የመከላከል አቅም እያረጋገጥን የኢትዮጵያን ዘላቂ ብልጽግና እናጸናለን!ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


National ID Program - Ethiopia
7 Sept, 13:11edited
የማንሠራራት ቀን"ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው። ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


National ID Program - Ethiopia
7 Sept, 06:49
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስልበማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
National ID Program - Ethiopia
4 Sept, 11:16
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች!የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥራችሁን (Fayda FAN) በመጠቀም፤ ወደ ትምህርት ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀላሉ መምረጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?ለመምረጥ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://student.ethernet.edu.et/
National ID Program - Ethiopia
4 Sept, 08:33
7. Foreign investors who have invested in a Share Company: • Valid Passport • Investment License • Shareholder Certificate 8. Foreign investors who have invested in a Private Limited Company (PLC): • Valid Passport • Investment License • Memorandum of Association (Founding Document)Please Note: 1. All documents listed under each investment category above must be submitted together. Presenting only one document individually is not sufficient for the registration process. 2. The applicant must appear in person to provide biometric data (fingerprints, iris scan, and facial photo).

Links
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
