gram news
Ifada Community P3 channel avatar

Ifada Community P3

@ifadapm3

ይህ የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር ለመላው ሙስሊም ስለ ትስስሩ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያስተላልፍበት ቻናል ነው።

ProjectsENReligion

9,370subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Live stream finished (33 minutes)

    11 Sept, 19:36

  • Ifada Community P3

    11 Sept, 19:27

    ገባ ገባ በሉ 🥰🥰የምንነግራችሁ አለን 🥰
  • Live stream started

    11 Sept, 19:03

  • Live stream finished (22 minutes)

    11 Sept, 19:02

  • Live stream started

    11 Sept, 18:40

  • Ifada Community P3

    11 Sept, 08:43

    #ኢፋዳ #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
    Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3
    1,500115Open in Telegram
  • Channel photo updated

    9 Sept, 13:27

  • Ifada Community P3

    8 Sept, 07:40

    የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ!ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው።የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከባለፈው ማክሰኞ ነሀሴ 26 ጀምሮ በማስቀራት ላይ ይገኛል።የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00 የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅለበለጠ መረጃ በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ። አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ አናግሩን።
  • Ifada Community P3

    6 Sept, 17:33

    forwarded from @ifadaislamicorg1

    ስለመጣችሁ እናመሰግናለን💙💙 #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
    Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3
  • Ifada Community P3

    6 Sept, 17:33

    forwarded from @ifadaislamicorg1

    Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3
  • Ifada Community P3

    6 Sept, 17:33

    forwarded from @ifadaislamicorg1

    ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
    Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3
  • Ifada Community P3

    5 Sept, 12:26

    ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳፌስቲቫል
    Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3
  • Ifada Community P3

    5 Sept, 11:39

    ፊስቲቫላችን እንዲህ ባማረ መልኩ እየቀጠለ ነው ያልመጣችሁ እየጠበቅናችሁ ነው ኑ በኢፋዳ ፌስቲቫል ፏብለን እንዋል
    Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3Image from a post by Ifada Community P3
    1,71031Open in Telegram
  • Ifada Community P3

    5 Sept, 00:30edited

    አሚሮቻችሁ አልተኙም ለሊቱን ሳይተኙ ደግሰው ጠዋት ለናንተ ያስረክባሉ:: ለራስ ድግስ አይጠራም ጠሪ እናንተ ናችሁ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ በመምጣት ምን እንደሰራችሁ በኩራት ታሳያላችሁ በዙሪያቹ ያለውን ሰው በሙሉ በመጋበዝ የሀድራችሁን ባንዲራ ከፍ ታደርጋላችሁ። አስተውሉ በሰአቱ የሚያዙ ነጥቦች ለወሩ እና ለአመቱ ምርጥነት ወሳኝ ናቸው እንዳትዘናጉ ። #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
    1,520video1021Open in Telegram