gram news
𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍 channel avatar

𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

@ignatiusofantioch

For those [that are given to this] mix up Jesus Christ with their own poison, speaking things which are unworthy of credit, like those who administ 🅈🄾🅄🅃🅄🄱🄴 https://youtube.com/@ignatiusofantioch-e1u?si=2lT7Hjzr3I6ctSrp 🅃🄸🄺🅃🄾🄺 @Ignatius1200

ProjectsENReligion

11,400subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    22 Sept, 19:58

    💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    11 Sept, 16:31

    them:-በዓሉን እንዴት እያሳለፍክ ነው- እንደዚ
    562file19Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    11 Sept, 13:14

    እንኳን ለዓውደ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ
    561212Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    9 Sept, 14:56edited

    እስቲ እዚህ ላይ ምንድነው መልሳችሁ ተወያዩበትበሥላሴ ዘንድ አንድ አካል ከሌላው አካል የሚለየው በManner of existence ከሆነና ያለ relational oppositionን ግዴታነትና ያለ ፌሊኦኴም Generation እና Spirationን አንድ አይደሉም የምንለው በምንድነው ?ለምሳሌ Scotus Generationንን የintellect procession አርጎ spirationን ደግሞ የwill procession አድርጎ ይመልሳል መልሱ እናንተስ ምን ይመስላቹሃል
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    9 Sept, 13:33edited

    🎙 ያላንተ ጌታ / ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
    559file7Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    8 Sept, 16:05

    😄 If you don't forget , praying for me
    Image from a post by 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍Image from a post by 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    8 Sept, 15:58edited

    Revising our Season 20181. ይሄን አመት እንደባለፈው አመት on and off ነበርኩ የማዘጋጃቸውም ሥራዎች እሄድ እሄድና draft ላይ እንደተቀመጡ አልጨርሳቸውም so አመቱን ያለ ሌሎች ፕሮቸክቶች እንድምንም ቴሌግራም ላይ አጫጭር ጽሁፎችን በመልቀቅ አመቱን ዘለቅን ፣2. live መግባት ስለማይመቸኝ በቪድዬ ሥራዎች መምጣትን ነበር ያሰብኩት ግን ቪድዬ አዲተር ያስፈልጋል ሶ ራሴ አዲት ማድረጉ ደግሞ ያው በተደጋጋሚ ለመልቀቅ አያመችም ሙሉውን የሚያየው ሰውም ትንሽ ነው ።3. ጸልዮልኝ ብያችሁ አላቅም ለ2019 ጸልዮልኝ Consistently እንድሥራና ጥሩ work rate እንዲኖረኝ እንዲሁም ለሌሎች ወንድሞችም ጸልዩ
    Image from a post by 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍Image from a post by 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍
    624271Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    6 Sept, 06:29

    🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️ ▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    27 Aug, 06:43

    Image from a post by 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍Image from a post by 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍
    1,800113Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    27 Aug, 05:52edited

    🎙የመንገዴ መሪ | ዘማሪ ገ/ ዮሐንስ ገ/ጻድቅመልካም ቀን
    1,100file14Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    26 Aug, 12:51

    :- ibrahim ስንት ሚስቶች አሉህ ?Ibrahim :- ይሄኮ equivocation ፋላሲ ነው በየስማቸው ጥራቸው
    1,100282Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    26 Aug, 07:48edited

    ስለ Pure actከአራት ወር በፊት በዚህ ርዕስ የእኛን tradition በደንብ ተመልክቼ እመለሳለው ብያችሁ ነበር ከተወሰኑ ወራት በፊት በአገን X post ላይ ከዘረዘራቸው traditionኦች መካከል God is pure act የሚለው ሃሳብ ላይ doubt ነበረኝ ይህን ማለቱም Westernizing ይመሰለኝ ነበር እስቲ አንድ ሁለት ወር ጊዜ ልስጠው rush አላርግ አልኩኝና የዛኑ ለት discordአቸው ላይ ያለውን ነገር ለማጥራት ስምለከት ያለውን ኦርቶዶክሳዊ sense ያለ thomistic interpretation ያብራሩበትን አየው but still በtradition አችን ሥር ያለ ለመሆኑ ተጨባጭ አልነበረም ግን ያው ከመጀመሪያው ik endowment of potentiality (the power to be acted upon) በእግዚአብሔር ዘንድ እንደሌለ look እዚህጋ በእኛ ሊቃውንቶች እዚህ ላይ በደንብ የተጻፈ ነገር አታገኙም እንደገናም ቤተክርስቲያንን በሁለት ካታጎሪ ከፍዬ እነሱ ምዕራብ ናቸው እኛ ደግሞ ምስራቅ ነን የግድ ከምስራቅ ኦርቶዶክስ የተለየ መሆን የለብንም ብዬ እነሱ ላይ rely ማረግ አልፈለኩም ኦርየንታል ኦርቶዶክስ ያለምንም Easternizing እና westernizing factor የራሷ tradition አላት። በዚህ ጉዳይ ላይ የነበረኝን doubt ያጠሩልኝና ያለኝን ድምዳሜ ያኖርኩት የኦርየንታል ኦርቶዶክስ ታላቅ የሥነ መለኮት አባት የሆኑት አባታችን ጎሪጎር ታቴቫትሲ ናቸው እግዚአብሔር Pure act መሆኑን በእርሱ unrealized potency አለመኖሩን plainly ይናገራሉእንደገናም
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    24 Aug, 12:51edited

    Traditional Baseእሺ አሁን ደግሞ ከመለኮታዊ ወጥነትና ባህሪ ግብረ ባህሪ ልዮነት ላይ ከtradition approach አንጻር አንድ ነገር እናውጋ :-እሺ አንድ ቶሚስት ቢኖርና በነዚህ ርዕሰ ጉዳይዎች ዙርያ ቢጠይቀን በመቀጠል ሊደርጉ ከሚችሉ philosophical ውይይቶች በፊት ለtraditionአችን base አድርገን የምናነሳው ማንነው ?........ አባቶችን rightThen ምናነሳው የትኞቹን አባቶች ነው ?ok ለምሳሌ ዲዮናስዮስን ፣ ቀጰዶቅያ አባቶችን እና ባጠቃላይ በ Consensus Quinquelocularis ከአንድ እስከ አምስተኛ ክፍለ ዘመን ያሉ የቤ/ክ አባቶችን እንስቀምጣለን ጥሩ ነገር ግን እዚጋ ማብቃቱ ግን ጥሩ አይደለም ምክንያቱም እነሱም የሚቀበሏቸው አባቶች ናቸውና የዲዮናስዮስንና የቀጰዶቃያ አባቶችን የነገረ እግዚአብሔር ትምህርት ማይቀበሉ ይመስላቹሃል ይቀበላሉ so ማሳየት ያለበን በኦርየንታል አባቶች ዘንድ binding የሆነውን ማብራርያ ነው ማሳየት ያለብን እነሱም እንደመነሻ ማወቅ የፈለጉት ይሄን ነው እኛም ቢሆን እነሱን ይሄን ታምናላችሁ ስንል እነ አኪዊናስ እና ተከታይ ስኮላሮችን ጠቅሰን ነው so let as not be ignorant for our fathers ስለዚህ ከምዕራባውያን ጋር ባሉን ክርክር እነ Tatevatsiን እነ ሞሼ ባር ኬፋን እነ አቡ ዘከርያን ከነ ሳዊሮስ ኢብን አልሙቃፋ እነ ኢብን አውላል እና ያልጠቀስኳቸው እዚህ ላይ ያስተማሩ ሌሎችንም ነው በዚህ ጉዳይ ላይ መመልከት ፣ መጠቀም ያለበን ። ከ Tatevatsi theology ፊት ለፊት ለኛ
    73495Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    24 Aug, 10:27edited

    Nature of Aspectወደፊት በአንድም በሌላም መነሳቱ ስለማይቀር ለናንተም ቃሉም ሃሳቡም አዲስ እንዳይሆን aspect ምን እንደሆነ እንመልከት ።ጥያቄ :- ሁለት distinct thing ያልሆኑ ፣ Numerically distinct ያልሆነ ነገር ከራሱ differ ሊያደርግ ይችላል ወይ ?ይህንን Contemporary በሆነው metaphysics የ Donald C. Baxter የ aspect ጽንሰ ሐሳብ ይሄንን ይመልሳል ማለትም አንድ ነገር Numerical identity ኖሮት ያለ contradiction qualitatively self differ ሊያረግ ይችላል የሚል ነው በቅድምያ aspect ምን እንደሆነ እንመለከት :-Aspect ምንድነው qualitatively differing የሆኑ incomplete abstract particular entity ናቸው ማለትም numerically identical ለሆኑት complete individual ውስን በሆነ መልኩ ወይም particularly function ያደርጋሉ abstract entity መባላቸውም እንደምንነው ቢሉ contentኡን exhaust የማያደርጉ በመሆናቸው ነው ። ባክስተርም ይህን ልዮነት ከ Numerical distinction ያነሰ ከ mental ወይም conceptual distinction ደግሞ የላቀ እንደሆነ ያስቀምጣሉ ።Indiscernibility of Identicals ማለት ለየትኛውም X ከ Y ጋር identical ከሆነ X ያለው property ሁሉ Y ም አለው ማለት ነው ማለትም በLL መሠረት Numerically identical ከሆኑ
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    24 Aug, 05:04

    እዚህ ግሩፕ ያላችሁ 😄 ጽሁፍ ልክልሃለው ሚም ልክልሃለው ጸጥ በቃ ብቻዬን ነው ምታሶሩኝhttps://t.me/IOA12000
    802file193Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    22 Aug, 12:03edited

    በድጋሜ መልካም በዓል በ D.M በተደጋጋሚ የተላከልኝ ጽሁፍ አለ ያው አገን ላይ የተጻፈ ጽሁፍ ነው ፎቶውም i think ከዚው ቻናል የተላከ ይመስለኛል 2 አመት ገደማ ይሆነዋል በdiscord ሰርቨሩ የተጻፈ የቆየ ስለሆነ እኔም dateኡን ከቨር አርጌው ነበር እና እኔም በቅንነት ተመልክቼው አገን ካለው በመነሳት ግን ሙሉ ሃሳቡን ያገኘው/ኙት መስሎ አልታየኝም ወንድማችን። ቅርብ ጊዜም Virtual distinction ላይ debate አርጎ ነበር እና በቅድምያ Formal distinction ሳይሆን specifically Formal actual distinction ይህ በእኛ church dogma እንዳልሆነ ተናግራል በዚህም ትምህርት ልክ እንደነ Gennadius Scholarius እንዳብራሩት FAD ያለ philosophical explanation ነው የሚል ነው አቋሙ ይህንንም ወንድማችን ካለው እይታ የተለየ ሆኖ አላገኘሁት በterm የተለያየ ይሁን እንጂ እኛ ፓላመሳዊም ስኮቲሳዊም ቶማሳዊም አይደለንም in some respect synthesis የሚያረግ ነገር ይኑረን እንጂ ልክ ብራድሻው እንዳሉት በፓላመስና ስኮተስ መካከል in some respect ሚያቀራርብ ነገር እንዳለው ሁሉ ። በFD እና FAD እንዲህ ያለው equivocation እንዳይፈጠር አንድ suarezian እይታን አንስቼ FD wider extension እንደሆነ አሳይቼ ነበር በተመሳሳይ RDም wider extension እንደመሆኑ ለ equivocation ተጋላጭ ነው ። ሌላው ያነሳቸው ጥሩ ጥሩ ነጥቦች negative እና positive predicateኦች ልይቶ
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    22 Aug, 07:50edited

    ዱቤህን እየበላህ ስትመለስ ከጀረባህ ይሄን ስትሰማ 🏃‍♂️🏃‍♂️
    750file17Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    22 Aug, 07:34

    አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ አሥራ ስድስት በዚች ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታችን ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት መታሰቢያዋ ሆነ።
    858222Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    19 Aug, 05:28

    forwarded from @zeathanamharic

    ሰላም እንዴት ናችሁ ?እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ። በእውነቱ በዚህ መልኩ ባልጽፍ እመርጥ ነበር ሆኖም ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ውስጥ ስለገባን ነውና በእርግጥ ልጁ እንዲህ እንድጽፍ አይፈልግም ብቻ ግን አንድ የእኛ ቲም አካል የሆነ ልጅ በጽኑ ታሟልና ለህክምና ብዙ ገንዘብ አስፈልጎታል። በሚኒ ባስ ዕርዱን እያለን ከምንወጣ የቻላችሁትን ያህል ብታግዙን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።በዚህ አካውንት -> 1000750539697 Lwam Gebregeorgis Tesfay
    64292Open in Telegram
  • 𝖎𝖌𝖓𝖆𝖙𝖎𝖚𝖘 𝖔𝖋 𝖆𝖓𝖙𝖎𝖔𝖈𝖍

    19 Aug, 05:27

    እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    90887Open in Telegram