Latest posts

ኢህሳን jobs Advertising
22 Sept, 07:55edited
#ባቡል_ኢርፋን_የህፃናት_ማቆያ እና #መድረሳ


ኢህሳን jobs Advertising
21 Sept, 18:08
አስቸኳይየኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ!!! 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 መድረሳችን መድረሰቱ_ተቅዋ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟላ ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!!! ።።።።።። የመድረሳው መስፈርት 1ኛ፡ ትክክለኛ የረሱል ﷺ ሱናና የሰለፎችን፡ መንሀጅ የሚከተል!!! 2ኛ: በአለባበሱ ሸሪያውን የሚተግብር ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው!!! 3ተኛ፡ ሒፍዝ ማስቀራት የሚችል! 4ተኛ፡ የመድረሳውን ህግና ደንብ የሚያከብር !!! 5ተኛ ቁርዐን ከሙራጃ ጋር የሀፈዘ 6ተኛ፡ አጫጭር ሪሳላዎች ማሰቀራት የሚችል 7ተኛ፡ ከዚ በፊት መድረሳ ላይ የተወሰነ ያሳለፈ ልምድ ያለው !!! 8ተኛ: ፋይዳ ወይም የታደሰ መታወቂያ ያለው ብዛት ወንድ 1 👉ክፍያ በስምምነት ሰዐት በተመለከተ ከሰኞ _ጁምዓ ከ10:00 እስከ ለመግሪብ 15 ደቂቃ ሲቀረው ቅዳሜ ከ2:00 እስከ6:30 ↔️አድራሻ፡ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም። ለተጨማሪ መረጃ ከዘህራ መስጂድ ወረድ ብሎ በመምጣት ያነጋግሩን። ለበለጠ መረጃ:+251917364910
ኢህሳን jobs Advertising
13 Sept, 07:20edited
ስራ አጥ ሆኖ ድብርት ውስጥ የገባ በነፃ መስራት የሚፈልግ አጋዥ እፈልጋለሁ ታማኝ የሆነ እና በስራ ላይ የማይሰላች ፅናት ያለው አዲስ አበባ የሆነ እና በዒባዳ ላይ መጠንከር የሚፈልግ እና የሚያግዝ በጎ አሳቢ ቅን ሰው የሆነ ምን ምን ይሰራል Content Create በማድረግ ያግዛል Social Media Manage ያደርጋል ዕቅዶችን በማውጣት program በማወጣት እንዲሁም እኔ የምቆጣጠራቸው እናTelegramኢህሳን jobs Advertisingየስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @ihsan_1213 በኩል ይላኩልን ሀላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
ኢህሳን jobs Advertising
12 Sept, 18:20edited
ስራ አጥ ሆኖ ድብርት ውስጥ የገባ በነፃ መስራት የሚፈልግ አጋዥ እፈልጋለሁታማኝ የሆነ እና በስራ ላይ የማይሰላች ፅናት ያለው አዲስ አበባ የሆነ እና በዒባዳ ላይ መጠንከር የሚፈልግ እና የሚያግዝ በጎ አሳቢ ቅን ሰው የሆነምን ምን ይሰራልContent Create በማድረግ ያግዛል Social Media Manage ያደርጋል ዕቅዶችን በማውጣት program በማወጣት እንዲሁም እኔ የምቆጣጠራቸው እና የምገመግማቸው ነገሮች ልክ እንደኔ ይገመግማልEditing እና Graphic Design በነፃ አስተምረዋለው በተወሰነ መልኩ ማገዝ ከቻለ ያግዛል በዲን ጉዳዮች እና በዒባዳ መተገጋገዝ የሚፈልግ ዝቅ ብሎ ነው Business management or markeing Background የተወሰነ ግንዛቤ ቢኖረው አሪፍ ነውደሞዝ በነፃ ለተወሰነ ግዜ ልምድ እስኪያገኝ ድረስከእኔ ምን ምን ያገኛል
ኢህሳን jobs Advertising
5 Sept, 07:45
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ የስራ አይነት፦ ኡስታዝ/ዛ ※ ፆታ :- ወንድ:-3 ሴት:-4መስፈርት፦ ※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ/ች ቁርዓን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል/ትችል ※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል ※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ/ች ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል/ትችል ※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል/ትከተል ※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለመድረሳው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል ※ ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው ※ የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:30-12:00 ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ ※ አድራሻ፦ አ.አ አለምባንክ (ስልጤ ሰፈር )ሂጅራ መስጅድ ※ ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት አመልካቾች ከቀን 29/12/18 እስከ 03/01/19 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ወይም ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ።4,350Open in Telegram
ኢህሳን jobs Advertising
2 Sept, 11:31
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራኩቱህ🖨️ አልፋድል ማተሚያ📚 ለመድረሳዎች፣ ለትምህርት ቤቶች፣ ለድርጅቶችና ለግለሰቦች ጥራት ያለው ህትመት!📖 የመድረሳ የኮምንኬሽን መጽሐፍ — ወላጅና ኡስታዝ ስለ ተማሪው ትምህርት፣ ባህሪ፣ ተሳትፎና ዕለታዊ አፈጻጸም በየቀኑ እንዲገናኙና እንዲከታተሉ ያግዛል።🕌 ለመድረሳዎች 📖 የኮምኒኬሽን መጽሐፍ • 📕 አጫጭር ኪታቦች • 📚 የትምህርት መጻሕፍት • 📝 የተማሪ ቅጾች • 📋 የፈተናና ምዘና ቅጾች✨ ዲዛይን እናዘጋጃለን፣ በጥራት እናትማለን!🌟 ውብ ዲዛይን • ተመጣጣኝ ዋጋ • አስተማማኝ አገልግሎት📞 0910 777 477 📲 Telegram: @abuabdellah34ለበጋ የት/ት ዘመን የመድረሳ የኮምንኬሽን መጽሐፍ ከፈለጋችሁ በጥራት እና በቅናሽ እናዘጋጃለን ።


ኢህሳን jobs Advertising
31 Aug, 09:40
ድንገት ብሩ ተፈልጎ ባለፈው ከምንሸጥበት አስተያየት ተደርጎ በማጣሪያ በሚመስል ዋጋ እየሸጥነው ነውና ሽቶ ወዳጆች ባያመልጣቹ ! እድሉን ተጠቀሙበት !Wood white parfum oilSize 30 MLAl - majid oudአድራሻች ፦አዲስ አበባ ቤተል። በቴሌግራም @AbuNuhibnufedlu ስልክ 📞 0947778381ወይም አለም ባንክ ዑካዝ ኒቃብና ጂልባብ መሸጫ መደብር ላይ ያገኙታል።


4,680Open in Telegram
ኢህሳን jobs Advertising
30 Aug, 12:22
🔠🔠🔠🔠 🅰️🅰️🅰️🅰️ 🔣🔠🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭




ኢህሳን jobs Advertising
21 Aug, 19:53
Alega Kumte:1m:20 Waga 10,000 Adrasha keranyo Be telegram @iku12
4,840Open in Telegram
ኢህሳን jobs Advertising
21 Aug, 15:01
Mishet mntaf 3/4 Wefram ena betam qalitiy Adis yemibal tnsh gize yetenetefe Yebalebetu slk 0914955991@Umunewal

4,590Open in Telegram
ኢህሳን jobs Advertising
21 Aug, 08:46
የሚሸጠው ዕቃ፦ Turkey ምንጣፍ (የ ቱርክ ምንጣፍ)★ ዋጋ፦ 21,000 ብር (ውስን ድርድር አለው) ★ ሳይዝ፦ 4 X 3 (ትልቁ) ★ ይዞታ፦ አዲስ (photo ለማንሳት ብቻ የተዘረጋ) ★ ብዛት ፦ 1 ★ አድራሻ፦ አዲስ አበባ/ አስኮ (ሳንሱሲ ሸክላ ፋብሪካ አጠገብ) ★ ስልክ:- 0959376700 ★ የባለቤቱ ዩዘርኔም:- @Amplified_123




ኢህሳን jobs Advertising
19 Aug, 07:36
forwarded from @ihsan_jobs
🌸 ውበትን ከስርዓት ጋር ያጣመረ ሸርሸፍ! 🌸 🤍 ለሶላት፣ ለዕለት ተዕለት አጠቃቀም፣ ለስጦታ እና ለልዩ አጋጣሚዎች ተስማሚ። ✨ ለስላሳ ጨርቅ✨ ዘመናዊና ውብ ዲዛይን እናም ሺቲ ጨርቅ ስልሆነ አያጥርም!✨ ጥራት ያለው ስፌት✨ በተመጣጣኝ ዋጋ💖 ውበትዎን የሚያጎላ፣ ምቾትዎን የሚጠብቅ ሸርሸፍ ይምረጡ! 📩 ለትዕዛዝ አሁኑኑ ይላኩልን። ⏳ ብዛቱ ውስን ነው፤ የወደዱትን ዲዛይን ከማለቁ በፊት ይዘዙ!1100 ለብዛት እና 1300 በፍሬ!!👉 @Hfark6



ኢህሳን jobs Advertising
17 Aug, 07:37
📌የሚሸጥ ትራስ ከነ ልብሱ . ሁኔታ: ዩዝድ ዋጋ . ቀለም ነጭና ሰማያዊ . መጠን 12ፍሬ . ዋጋ: በጣም በአስታየት . አድራሻ: ኬንቴሪ ለመጠየቅ @hanuni31


ኢህሳን jobs Advertising
17 Aug, 07:35
Enazih shitiwoch eje laynachawu Free delivery Addis abeba wust kahone Waga 3200 Silk qutr 0973092840 BA akal lafalege koye 11


3,790Open in Telegram
ኢህሳን jobs Advertising
17 Aug, 07:33
ለብዙ ጊዜ ጠፍቶ የነበረ original ceramic ድስት በእጃችን ይገኛል :: ሌሎችም ዘመናዊ የቤት እቃዎችን ይዘዙን ያሉበትን እናደርሳለን::@abduabduabduhh 0943112813


3,490Open in Telegram
ኢህሳን jobs Advertising
15 Aug, 16:02
የሚሸጠው ዕቃ፦ ለፀጉር እድገት የሚረዳ ኦሪጅናል ሳሙና★ ዋጋ፦ 1250 ብር ★ ይዞታ፦ አዲስ እሽግ ★ አድራሻ፦ ቤተል አለም ባንክ ★ የባለቤቱ ስልክ፦ 0965611611




ኢህሳን jobs Advertising
13 Aug, 05:59edited
#ባቡል_ኢርፋን_የህፃናት_ማቆያ_እና_መድረሳልጅዎ ከእርስዎ ውጭ እጅግ ሰላምና ፍቅር የሚያገኝበት ሁለተኛ ቤቱ !ወላጅ ታላቅ ኃላፊነት ነው ! ስራ ላይ ቢሆኑም ሆነ በሌላ ጉዳይ ተይዘው ፣ ልጅዎ በታመነ እጅ ላይ መሆኑን አውቀው ሙሉ ሰላም እንዲሰማዎት እናረጋለን ። ልጅዎን ጥንቃቄ በተሞላ ፍቅር እና እንክብካቤ መያዝ ፣ የቁርዓን እና የተርቢያ መሰረት ማስያዝ ፣ በጨዋታ እና በፈጠራ የታገዘ ደስ የሚል ጊዜ እናሳልፋለን ።አድራሻ : [ አለምባንክ ሳይደርስ ከአሀዱ ባንክ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ]ከ 1አመት ጀምሮ እንቀበላለን በተጨማሪም ለልጆቾ የሰርቪስ አገልግሎት አለን የምንቀበለው ውስን ተማሪ ስለሆነ ቀድመው ያስመዝግቡስልክ፡ 0939821296 0974371787በተጨማሪም ከ 5 አመት ጀምሮ ላሉ ልጆች ከ 10 : 30 --- 12 : 00 የቁርአንና የተርቢያ ት / ት እንሠጣለን


ኢህሳን jobs Advertising
11 Aug, 13:59
የልጆችም ሆነ የአዋቂ ቆንጆ ቆንጆ ሀገሪኛ ልብሶች መርከብ ምትፈልጉ ነጋዴዎች አልያ በትዕዛዝ ለተለያዩ ፕሮግራሞች ቲሸርቶች ማሰራት ምትፈልጉ ካላችሁ እዘዙን። እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዎጋ በፍጥነት ሰርተን እናሰርክባቹሃለን።በአካል መጥታችሁ ማዘዝ ለምትፈልጉ አድራሻችን አዲስ አበባ ጦርሃይሎች ወይም ቤተል ባለው ስራ ቦቻችን ማዘዝ ትችላላች 👉@M1230M0



Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
