Latest posts

Islamic post
25 Sept, 07:50
" ማስታወስ ሙዕሚኖችን ትጠቅማለች "አላህ በሁለቱ ጁመዓዎች ብርሃንን እንዲያበራልን ሱረቱል ከህፍን እንቅራየኛ ውድ ነብይﷺበሳቸው ላይ ሰለዋትን ለሚያበዛ ሰው "ጭንቀትህ ይወገድልሀል ወንጀልም ይማራል" ብለውታልإِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًاአላህ እኛን በመልካም እንዲያወድሰን ደግሞ በተለይ በዛሬ ቀን በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋትን እናብዛ اللهم صل وسلم على نبينا وعلى آله وصحبه أجمعين@Islamic_post17
Islamic post
25 Sept, 06:42
የጦርነት ጥሩ የሰላም መጥፎ የለምሰላም ለሀገራችን🇪🇹@islamic_post17☪️
Islamic post
24 Sept, 18:24
forwarded from @menhajadama
አንዳንድ ሰው ሲሞት ቃሬዛውን ለመሸከም ብዙ ሰው ትከሻውን አይሰስትም፤በጣም እሽቅድድም አለ፤ይህ በጣም ምርጥ ነገር ነው፤ ግን በህይወት ሳለን ያሁሉ ሰውንኳ ባይሆን አንድ ሰው እንኳ ተደገፈኝ ብሎ ትከሻውን ለምን አይፈቅድም ?! ልሸከምህ ሳይሆን ልደግፍህ የሚል አንድ ትከሻንኳ ማየት አልቻልንም ። ሁላችንም እንደጋገፍ ፤መደጋገፍ ያስፈልገናል ።
Islamic post
24 Sept, 18:15
ህይወት በውጣ ውረድ ስትሞላ፣ ቀናቶቿም አሰልቺ በሆነ የድካም ስሜት ሲደነዝዙ... ነፍስ ጥቂት የራስዋን የጸጥታ ስፍራ ትሻለች። አሻግረን ለማየትና የነገን ብሩህ ተስፋ ለመሰነቅ፣ ለራሳችን የምንሰጣት ጥቂት ክፍተት ያስፈልገናል። ሁልጊዜ በአንድ አይነት አሰልቺ መንገድ እየተጓዙ፣ የተለየና አዲስ መዳረሻን መመኘት በፍፁም አይቻልም። እስኪ ቆም በልና አስተውል... ባለፍከውና ዛሬም በምትሮጠው የህይወት ትንቅንቅ ውስጥ "የኔ" የምትላቸው ትርጉም ያላቸው ነገሮች እየራቁህ ይሆን? ችግሩ በተፈጠረበት በዚያው በጠበበው አስተሳሰብ ውስጥ ሆኖ መፍትሄን ማለም ዘበት ነው።ስለዚህ... አንድ አፍታ ወስደህ ለራስህ ጥቂት ጊዜ ስጥ… ኸይር ምሽት!🤩Share ➕ 💻@islamic_post17☪️
Islamic post
24 Sept, 16:16edited
ቤተሰብህን መርዳት እየፈለግክ፣ ነገር ግን በገንዘብ በቂ አቅም ስለሌለህ መርዳት አለመቻል እንደሚያምህ ምንም ነገር አያምም። ወላሂ!🥀አላህ ሆይ፣ አቅምን ስጠን፣ ሪዝቃችንን አስፋልን፣ ቤተሰቦቻችንንም ለመርዳት አብቃን። 🤲@Islamic_post17☪️


Islamic post
24 Sept, 08:56
ደስተኛ ሁነህ ለመኖር ከፈለክ ትንሽን ተናገር ቡዙዉን ደግሞ እንዳላየህ ሁነህ እለፈዉ!@Islamic_post17
Islamic post
23 Sept, 06:10
ለሙስሊሙ ኡማ መልካም ነገርን ያሰበ ሰው በልጆች ልብ ላይ የቁርአን ፍቅር ይዝራ@islamic_post17


Islamic post
22 Sept, 17:14
2️⃣ሶላትን ጠብቅ።🌟ሶላት ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት የምታጠናክርበት ዋና የኢባዳ መንገድ ነው።2️⃣ቁርዓን መቅራት።📖በየቀኑ ጥቂት አንቀጾችን መቅራት በትርጉምና መቅራት ትልቅ3️⃣ዝክርን ማብዛት።📿 ሱብሓነላህ፣ አልሐምዱሊላህ፣ አላሁ አክበር ማለትን አብዙ።@islamic_post17 @islamic_post17


Islamic post
22 Sept, 07:48
الوقت صيف فإلم تقطعه يقطعك ጊዜ ሰይፍ ነው ቀድመህ ቁረጠው ቀድመህ ካልቆረጥከው ይቆርጥሀልና@Islamic_post17
Islamic post
22 Sept, 05:05
ሸክሞቻችን ቢከብዱምመቀጠል አለብን,,,,Pick one Reaction ➕🤩
Islamic post
21 Sept, 19:04
የምሽት ስንቅ 🫀 በጭንቀት የተወጠረው ጭንቅላታችን እና በወንጀል ለተሸፈነው ቀልባችን በቁርአን እናርጥበውፈጅር መነሳት ደሞ አንርሳ 2 የፈጅር ሱና ከዱንያ ያሉ ሁሉ በላጭ ነውና ።@islamic_post17
Islamic post
21 Sept, 18:58
ታናሽ ወንድሜ ነዉ😊✅ሊንኩን ተጭናቹህ አበረታቱት 👇👇 https://vm.tiktok.com/ZSqwggu3E/
Islamic post
21 Sept, 17:14
ሙእሚን በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ኸይር ላይ ነው። አብሽሩ!@Islamic_post17
Islamic post
21 Sept, 08:48
ለፍቶ ነበር ሆነለት ሞክሮ ነበር ተሳካለት ለመባል ያብቃችሁ[ያብቃን]አሚን@islamic_post17
Islamic post
21 Sept, 05:36
የቁርአንን ፍቅር የሚያውቀው ቁርአንን የሚቀራው ሰው ብቻ ነው📖اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا وجلاء أحزاننا وذهاب همومنااللهم ارزقنا حبَّ كتابك وتلاوته آناء الليل وأطراف النهار والعمل بآياته والتخلّق بأخلاقه@Islamic_post17



Islamic post
20 Sept, 19:12
ስሚማ ቆንጂት አንቺን ለማግኘት ለይል ቆሞ ዱኣ ባደረገ ሰው ላይ ይጣልሽ!🤌አላሁመ አሚን@Islamic_post17
Islamic post
20 Sept, 14:47
ኢብኑ ዑመር፦ "ተቅዋ ማለት ራስህን ከየትኛው ሰው የተሻልኩ ነኝ ብሎ አለማሰብ ነው።"[ተፍሲሩል በገዊ: 1/62]@Islamic_post17
Islamic post
20 Sept, 11:06
ወጣቶች ሆይ! "አግቡ፣ አግቡ፣ አግቡ"ትዳርን የመሰለ ነገር የለም!@Islamic_post17
Islamic post
20 Sept, 07:38
በአሁን ዘመን እኛ ወጣቶች ከመጠን በላይ እያሰብን ራሳችንን እየጎዳን ነዉ ።አላህ አላ አብሽሩ❤️ የተሻለ ሁኔታዎች ይመጣሉ,,,,@Islamic_post17☪️


Islamic post
20 Sept, 04:50
forwarded from @quran_post18
🧡ارح قلبك ...🎙#ǪᴜƦᴀɴ_ኑሩልቁሉብ ᴘᴀʀᴛ6..» ǫᴜʀᴀɴ🎙 °°°✅» t.me/Quran_post18
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
