Latest posts

Janderebaw Media
18 Sept, 15:43
እግዚአብሔር የሚጠላቸው 7 ነገሮች




Janderebaw Media
17 Sept, 08:40
በየዕለቱ መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ የሚያስፈልገን ነገር




Janderebaw Media
12 Sept, 19:16
የዘፈን መጨረሻ




Janderebaw Media
12 Sept, 19:16





Janderebaw Media
11 Sept, 15:40
እንኳን ለ2019 ዓ.ም ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ።
Janderebaw Media
11 Sept, 06:06
አዲሱን ዓመት በምን ሊጀምሩት ነው? መስከረም 1ን አስቀድሰን እናክብረው።




Janderebaw Media
10 Sept, 05:34
የቅዳሴ ጥቅል እና ሌሎችም በጃን ህንደኬ የተዘጋጁ የተለያዩ ጥቅሎችን እስከ መስከረም 3 ድረስ በሚቆየው “በየምድርጌጥ ኢትዮጵያ” የሐመረ ብርሃን ዐውደ ርእይ ላይ በስፋት የሚያገኙን ይሆናል!


Janderebaw Media
8 Sept, 16:45
መጽሐፈ ጦቢትን እናጥና




Janderebaw Media
7 Sept, 09:00
ጳጕሜን




Janderebaw Media
5 Sept, 06:21
https://www.youtube.com/watch?v=sVtp1olFnbA&list=PLerYo8YzeJAIYouTubeቅዱስ አባ ጊዮርጊስ | ለቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 600 ዓመት የዕረፍት በዓል በጃን ያሬድ መዘምራን የተዘመረ።ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ሰንበት ት/ቤት ጎልማሳ ክፍል
Janderebaw Media
4 Sept, 14:51
ከዛሬ 600 ዓመት በፊት በሀገራችን ኢትዮጵያ በወሎ ክፍለሀገር ልዩ ስሟ ጋስጫ በምትባል ቦታ ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ በመባል የሚታወቀው እኛም በብዙ የድርሰት እና የሥነጽሑፍ ሥራዎቹ የምናውቀው ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ በስድሳሁለት ዓመቱ ከዚህች ምድራዊ ዓለም ያረፈበት ጊዜ ነው! ለእመቤታችን የምሥጋና ቅኔ የተቀኘበት አርጋኖነ ማርያምን ፤ መጽሐፈ ምሥጢርን ፤ እንዚራ ስብሐትን ጨምሮ ለቁጥር እጅግ የበዙ የድርሰት ሥራዎችን ትቶልን ያለፈ ቸሩ አምላክ ለእኛ ኢትዮጵያውያን20,200Open in Telegram
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
