Latest posts

JOB
19 Aug, 18:39edited
ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈታና መስጠቱና ያለፉትን መጥራቱ እንዲሁመ የተወሰኑ የስራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ ተመዝጋቢዎችን በቀጣይ ለፈተና እንደምንጠራ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡በዚህም መሰረት የተገልጋይ መስተንግዶ ሰራተኛ I (ሪሴብሽን) ላይ ያመለከታችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች ከነገ እስከ አርብ 5 ኪሎ ብሔራዊ ሙዚየም ጀርባ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 9ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ስም ዝርዝር ለማየትhttps://www.aacapsjobs.gov.et/www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
JOB
10 Jul, 12:22edited
ለተጠባባቂ አመልካቾች ጥሪ(ቤቶች ኮርፖሬሽን ) የፈተና ውጤትየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ እና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል ።ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበረ ሲሆን ከሰኞ ማለትም ሀምሌ/06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባምቢስ በሚገኘው ቤቶች ኮርፖሬሽን በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።ስም ዝርዝር ለማየትhttps://www.aacapsjobs.gov.et/www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
JOB
7 Jul, 17:19edited
ለተጠባባቂ አመልካቾች ጥሪ(ለአዲስ መሶብ ) የፈተና ውጤትየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ማስታወቂያ ማውጣቱና በ 28/06/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል በዚህም መሰረት ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበረ ሲሆን ከነገ ማለትም ሀምሌ/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጂናል እና ኮፒ እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ስም ዝርዝር ለማየትhttps://www.aacapsjobs.gov.et/www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
JOB
7 Jul, 17:04
https://www.aacapsjobs.gov.et/www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
JOB
28 May, 16:58edited
https://maps.app.goo.gl/3XNm4DP85J955Qie7?g_st=icAddis Ababa Housing Development and Administration Bureau · 3.9★(27) · Housing Development2Q59+CQ8, Dem. Rep. Congo St, Addis Ababa, Ethiopia
JOB
28 May, 11:35
https://www.aacapsjobs.gov.et/
JOB
26 May, 09:56
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ እና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል ። በዚሁ መሠረት፣ የተመረጣችሁ ተፈታኞች ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ሲሆን አርብ ማለትም 21/09/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባምቢስ በሚገኘው ቤቶች ኮርፖሬሽን በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።https://www.pshrdb.gov.et/vacanciesPSHRDBክፍት የስራ መደቦችየመንግስት የስራ መደቦችን ይመልከቱ
JOB
25 May, 09:41
ውጤት ነገ እናሳውቃችኋለን
JOB
13 May, 10:10edited
ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ተፈታኞች ነገ ለፈተና የምትጠቀሙበት Username ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ ለማየት ሊንኩን ይንኩhttps://www.pshrdb.gov.et/vacanciesPSHRDBክፍት የስራ መደቦችየመንግስት የስራ መደቦችን ይመልከቱ
JOB
11 May, 07:40edited
ለቤቶች ኮርፖሬሽን በ0ዓመት ተፈታኞች የፁሁፍ ፈተና ይዘት• አጠቃላይ አፕቲቲዩድ • የተግባቦት ክህሎት • የስራ ሰአት አስተዳደር እና • የግጭት አፈተት ስልቶችበነዚህ ርዕሶች ላይ ተዘጋጁ
JOB
8 May, 13:41edited
የፈተና ጥሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ ይታወቃል። በዚሁ መሠረት፣ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተመዝጋቢዎች የፅሁፍ ፈተና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። የፈተና ቀን፦ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የፈተና ሰዓት፦ ጠዋት 2፡00 ሰዓት የፈተና ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ተፈታኝ ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ይዞ መገኘት እንዳለበት በጥብቅ እናሳስባለን። ስም ዝርዝር ለማየት https://www.pshrdb.gov.et/vacanciesPSHRDBክፍት የስራ መደቦችየመንግስት የስራ መደቦችን ይመልከቱJOB pinned «የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ …»
9 Apr, 23:34

JOB
9 Apr, 23:03edited
የስራ ቅጥር ማስታወቂያየአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑነን እናሳውቃለን ፡፡ማሳሰቢያ👉 ምዝገባ የሚካሄደው በኦንላይ በመሆኑ በአካል ቀርቦ መመዝገብ አይፈቀድም👉 ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል👉 የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የስራ መደቦች የአገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል👉 የመረቂቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ ያላቸው ብቻ መመዝገብ ይችላሉ👉 እጩ ተመዝጋቢዎች ከ2015 ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸውዝርዝርሩን ለማየት https://www.pshrdb.gov.et/vacancies
JOB
3 Apr, 13:08
New job announcement……coming soon
JOB
26 Mar, 20:06





JOB
15 Mar, 19:10



JOB
15 Mar, 19:06
https://maps.app.goo.gl/QCouhjc4QtzmK6Mo89°02'08.4"N 38°45'28.4"EFind local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.
JOB
15 Mar, 18:14edited
አስቸኳይ የመጨረሻ ማጣሪያ ፈተና ያለፋችሁ አመልካቾች ከነገ ማለትም ሰኞ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ማክሰኞ 6፡30 ድረስ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጂናል እና ኮፒ እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
JOB
14 Mar, 16:50
https://www.pshrdb.gov.et/announcements/exam-results-announcement
JOB
14 Mar, 15:29
የፈተና ውጤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ማስታወቂያ ማውጣቱና በ 28/06/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል በዚህም መሰረት ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች የመጨረሻ ማጣሪያ ፈተና ያለፋችሁ ሲሆን በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በቅርቡ ለስልጠና ስለምጠራችሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡ዝርዝሩን ለማየት ሊንኩን ይጫኑhttps://docs.google.com/spreadsheets/d/1WS97HiqvwAykPkuzf_8Ui-kvoTayR_jOBmUDJvs_6f4/edit?usp=sharingGoogle Docsአዲስ መሶብ ፈተና ያለፉ
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
