gram news
ተጓዥ ብእረኛ channel avatar

ተጓዥ ብእረኛ

@journey_to_allah99

ጉዞ ወደ አላህ በፍቅርና በእውቀት ✍️❤❤ በዩቱብ 👇 https://www.youtube.com/@journey_to_allah99 በቲክቶክ 👉 tiktok.com/@mariya_nej አስተያየት መስጫ ቦት 👉 @Journey_to_allah_bot « إنما غايتنا أن نَدُل الناس علىٰ اللّٰه وليس عل

ProjectsARReligion

8,040subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ተጓዥ ብእረኛ

    22 Sept, 16:46edited

    📌 አጂብ የሆነ ነገር ቢኖር ረመዷን ዛሬ 139 ቀናት ብቻ ይቀሩታል ሱብሀነላህ የጊዜው መሮጥ ጉድ ነው👉 ለማንኛውም ግን ይህንን ረመዷን ካለፉት ረመዷኖች የተሻለ አድርገሽ ከቁርአን ጋር ያለሽን ግንኙነት አድሰሽ ልትቀበይው አትፈልጊም!?👉 አዎ ካልሽ መድረሳችን ሁቡላህ የሴቶች የቂርአት መድረሳ በኦንላይን ካለሽበት ሆነሽ ቁርአንን አስተካክለሽ በተጅዊድ እንድታነቢ ሊያግዝሽ ይፈልጋል🥇ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች 🥈የተጅዊድ ትምህርት 🥉የቁርአን ንባብ በነዘር 🏅አዲስ ሂፍዝ 🎖የሂፍዝ ሙራጀአአንቺ የፈለግሽውን ብቁ አቅም ባላቸው የሴት ኡስታዛዎች በፈለግሽው ሰአት በተመቸሽ አፕ ከቤትሽ ሆነሽ በኦንላይን እያስተማርን ነውአሁኑኑ @hubullah_medresa1 ላይ በመሄድ ተመዝገቢ የቁርአን ንባብሽን ውብ አድርገሽ ለረመዷን ተዘጋጂአላህ በሰላም ደርሰው ከሚጠቀሙበት ያድርገን
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    169321Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    22 Sept, 13:50

    📌 ሰላትን አብዝቶ የሚሰግድ ሰው ስሜቱን በመቆጣጠር በኩል ጠንካራ ይሆናል ፡የአንድ ሰው ስሜት አዕምሮውን አያሸንፈውም ሰላትን በማባከኑ (ሰላት ላይ በመዘናጋቱ ) ቢሆን እንጂአላህ እንዲህ ይላል [فخلف من بعدهم خلف أضاعوا الصلاة واتبعوا الشهوات ] [ከእነሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ ስሜታቸውንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ] مريم -59👉ስሜትህን ማሸነፍ ፡መንፈሳዊ ጥንካሬን ማግኘት ከፈለክ ሶላት ላይ በርታ ‼️
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    1114311Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    21 Sept, 15:25

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
  • ተጓዥ ብእረኛ

    21 Sept, 07:01

    📌 የጌታችን የሒሳብ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ስታካፍል እሱ አየደመረ እያባዛ መስጠቱ ነው። የተሰጠህን ስጦታ ለራስህ ብቻ ባስቀረከው ቁጥር እንዳይጨምር እያረከው መሆኑን ሁሌም አስታውስ።👉 አህባቢ የምንሰጠው ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው! ያኔ ባለህ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ጥበብ ላይ ብዙ እጥፍ ሲጨመርልህ ታይና በአግራሞት እጅህን በ አፍህ ላይ ትጭናለህ።ደግሞም ባስተነተንክ ቁጥር ሀያሉ እና የላቀውን አላህ ማመስገን እንዳትዘነጋ ፤ ከማመስገንም ጋር አጥራው ❤️‍🔥
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    1757411Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    19 Sept, 18:43

    ፍቅር ማለት ተአምር አይደለም👉 ፍቅር ታግለህ የምትሰጠው እና ታግለህ የምትቀበለው ነገር አይደለምፍቅር መገለጫው ብዙ ነው✨ ለጠማው ሰው በምትሰጥ አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ ከወንዝ ውሃ የሚበልጥ ፍቅር አለው✨ ለብቸኛ ሰው የሚሰጥ መደገፊያ ትከሻ ልብን የሚያሳርፍ ተመን የለሽ እፎይታ አለው✨ ሰሚ ለሌለው ሰው የሚሰጥ ጆሮ እና የልብ ማዳመጥ አለም ሁሉ ከተሸከመው ሀብት የላቀ ፍቅር አለውፍቅር አይከብድም የሚከብደው ጥላቻ: እልህ እና ራስ-ወዳድነት ነውበቃ የአላህን ፍጥረታት ውደዱ መሳኧል ኸይር 🥰
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    246751Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    18 Sept, 05:55

    👆👆👆 ልዩነቱን አስተዋላችሁ📌 ወላሂ ለየትኛውም ምድራዊ ሀይል ብላችሁ ወላጆቻችሁን ተቃርናችሁ እንዳትቆሙወላጆቻችን እኛ ከሌሎች የተሻልን ሆነን እንድንታይ እነሱ ከሌሎች ያነሱ ሆነዉ ታይተዋል። በቻልከው አቅም ልትከፍለው ግዴታህ የሆነ የነሱ ውለታ አለብህ አትዘንጋ!አላህ ሁላችንንም ለነሱ አብዝተን መልካም የምንውልና ሃቃቸውን ምንወጣ ያድርገን አሚን
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    310954Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    16 Sept, 07:15

    የተከበራቹ ወንድሞቻችን እናንተም ግሩፑን ብትቀላቀሉ በቁርአናዊ መልክቶቹ ትጠቀማላችሁተመዝግቦ ለመቅራት ብቻ ነው እንጂ የሴቶች ብቻ የሆነው ግሩፑ ግን ለሁሉም ክፍት ነው 😊
    36471Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    16 Sept, 07:02edited

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህባቢ እንደው ይህችን👇 ግሩፕ ተቀላቀሉልኝማ https://t.me/hubullah_medresa🧕 እንደምታውቁት አዲስ ኦንላይን የሴቶች የቂርአት መድረሳ ከፍቻለሁና መቅራት ምትፈልጉ ተመዝገቡ🤝 አይ ቀርተናል እኛ ያላችሁ እንደሆነም ደግሞ ግሩፑን ተቀላቀሉልኝና ቤቱን ሞቅ ሞቅ እናድርገው በየቀኑ ቁርአናዊ መልክቶችን ከቁርአን ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችንና የቲላዋ ግብዣዎችን ታገኙበታላችሁመመዝገብና መቅራት ለምትፈልጉ ደግሞ በዚህ👉 @hubullah_medresa1 ላይ አናግሩን
    318421Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    15 Sept, 19:18

    ነፍሴ ሆይ እባክሽ ተረጋጊ ፤ ለእኔ አላህ አለኝ ❤️‍🔥
    3396522Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    15 Sept, 16:50

    https://youtu.be/82fBsZjox1s?si=odWMj9LyFz-4UZjx
    371733Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    15 Sept, 16:41

    https://youtu.be/82fBsZjox1s?si=odWMj9LyFz-4UZjx
    YouTubeሪዝቃቹ እንደዘገየ የሚሰማቹ ከሆነ ይሄን ቪድዮ የግድ ማየት አለባቹ/ 7 Things That Expand Provisionሪዝቅህ እንዲሰፋ፣ በረከት ያለው ሐላል ሀብት እንዲኖርህ ትፈልጋለህ? በዚህ ቪድዮ በቁርአንና በሐዲስ የተጠቀሱ 7 የሪዝቅ መስፋት ምክንያቶችን እንመለከታለን። ኢስላም ሪዝቅን እንዴት ያየዋል? ሪዝቅ ሲጠበብ ምን ማድረግ አለብን? እና አላህ ﷻ ሪዝቅን ከሚያሰፉ ምክንያቶች መካከል የጠቀሳቸው ዋና ነገሮች ምንድናቸው? እንነጋገራለን። 📖 ቁርአንና ሐዲስ ማጣቀሻዎችንም እንመለከታለን። 🤲 አላህ ለሁላችንም…
    332321Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    14 Sept, 09:28

    ይሄንን አየሁ 😭
    444video72Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    14 Sept, 09:25

    አህባቢ ምንድነው ምሰማው በአላህ ሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ከእስር ተፈቱ ሚባለው እውነት ነው!? እውነተኛ መረጃ ያለው ይንገረኝ 🥺
    40753Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    13 Sept, 16:44

    ኢማም ኢብኑል ጀውዚ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ“አቅል ያለው ሰው ለአጭር ጊዜ ከሚቆይ ጠፊ ወርቅና ዘልአለም አብሮት ከሚቆይ ጭቃ እንዲመርጥ ቢጠየቅ ዘልአለማዊውን ጭቃ ይመርጣል ግና ዘልአለማዊ ወርቅን በጊዜያዊ ጭቃ የለወጠን ሰው ምን እንለዋለን” ይላሉከዘልአለማዊዋ ጀነት ጠፊዋን ዱንያ ለመረጥን መሀይሞች የተባለች ቀውል ናት እናስተንትን አላህ አቅላችንን ይክፈተውና
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    4597311Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    10 Sept, 17:17

    #መሀበተ_ረሱልይህ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፍቅር ነውአንዳንዴ አይኖች ትኩስ እንባዎችን ያፈሳሉ በሀዘን ሳይሆን በፍቅርአንዳንዴም ልቦናዎች እሩቅ ይሰደዳሉ ሌላ ነገር ፍለጋ ሳይሆን በፍቅርአንዳንዴም ጀሰዶች ይከሳሉ ተጎድተው ወይም አንዳች ነገር አተው ሳይሆን በፍቅርአንዳንዴም ደሞ ሰዎች አቅላቸውን መቆጣጠር ያቅታቸዋል በህመም ሳይሆን በጥልቅ በፍቅር ምክኒያት#መሀበተ_ረሱል የመልእክተኛው ፍቅር አለይሂ አፍደሉ ሰላቲ ወሰላም
    494video5321Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    9 Sept, 16:11

    ❤️‍🔥 ባሪያዬ ብሎ ሲጠራኝ ነፍሴ በፍቅር የምትፍነከነከውን ያህል ማንም አቆላምጦ አሰማምሮ ቢጠራኝ አልደሰትም#እርሱ_አላህ_ነውአላህዬ አሳምረህ ፈጠርከኝ ተንከባክበህ አሳደከኝ ያማረውን ሁሉ በገፍ ትረዝቀኛለህ ይህን ሁሉ ኸይር ወደኔ ታወርድበት እዝነትህ ይደንቀኛልባምፅህ ይቅር በለኝ ብዬ ከመምጣቴ ቀድመህ ነይ ይቅር ልበልሽ ትለኝ ቃልህ ይገርመኛልእንደኔ ላለ በዳይ ያንተ ፍቅር ተአምሩ ነው አምላኬ 🥀አሁን አንድ ነገር ብቻ ጠይቅሀለው ያ አላህ የኔንም ምስኪን ነፍስ ከሁሉ አስበልጣ #አንተን_ብቻ ትወድህ ዘንድ አስችላት 🍃
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    477951Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    9 Sept, 05:07

    forwarded from @fkr_eske_jenet

    ✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
  • ተጓዥ ብእረኛ

    8 Sept, 15:27

    forwarded from @qelbun_selim

    ፍቅር እስከ ጀነት ✅ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ በረሱል (ﷺ) እና ሰሀቦች መካካከል ያለውን ምርጥ የፍቅር ታሪክ በሰፊ የሚዳስስ ቻናል ነው።እንዲሁም የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ምርጥ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ቻናል ነው። ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት !ለሌሎችም አጋሩት 🍏✅👇 👇 👇 t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
  • ተጓዥ ብእረኛ

    8 Sept, 13:33

    🎊 የምስራች ለውድ እህቶች 🎉🎉የቁርአን ንባብሽን ማሳመር፣ ተጅዊድሽን ማሻሻል እና ከአላህ ኪታብ ጋር ያለሽን ግንኙነት ማጠናከር ትፈልጊያለሽ? እንግዲያውስ ዛሬ ጀምሪሁቡላህ ኦንላይን የሴቶች የቂርአት መድረሳ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የቁርአን ትምህርት ማዕከል።🧕ትምህርቱ በሴት ኡስታዛዎች ብቻ ይሰጣል! ይህም ለሴት ተማሪዎች የበለጠ ምቾት፣ ነፃነት እና የመማር ደህንነት ይፈጥራል። 🤍🌿📌 ቃኢደቱ ኑራኒያ 📌 ቁርአን ንባብ በነዘር 📌 ተጅዊድን ከነህግጋቱ 📌 የሂፍዝ ሙራጀአን 📌 እንዲሁም መሰረታዊ ኪታቦችን🏡 በፈለግሽው ሰአት ፣ ከቤትሽ ሆነሽ በኦንላይን ፣ ብቁ በሆኑ የሴት ኡስታዛዎች ተማሪ“ቁርአንን በትክክል እናንብብ፣ በቁርአንም ሕይወታችንን እናሳምር።” 🤍📩 ምዝገባ ክፍት ነው!
    Image from a post by ተጓዥ ብእረኛImage from a post by ተጓዥ ብእረኛ
    33932Open in Telegram
  • ተጓዥ ብእረኛ

    8 Sept, 09:44

    ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡