gram news
Jimma University Students channel avatar

Jimma University Students

@jufirstyear

#JIMMA ETHIOPIA Welcome to our Telegram channel all about Jimma University! Here, you'll find the latest news from Jimma University. For Advertisement contact me @Mejido WE ARE WITH YOU !

ProjectsENEducation

25,298subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Jimma University Students

    22 Sept, 13:17

    "ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት
    3,500213Open in Telegram
  • Jimma University Students

    20 Sept, 18:44

    forwarded from @ju2019freshman

    #Freshman✅እስከ አሁን ድረስ በጂማ ዩኒቨርሲቲም ሆነ በሌሎች የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በኩል በይፋ የተወጣ official የምዝገባ ቀን የለም።✅የጂማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር የትምህርት የምዝገባ ቀኑን ይፋ እንዳደረጉ ወዲያውኑ በቻናላችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።🔸እስከዚያው ድረስ እባካችሁን በትዕግስት ጠብቁ፤ ያልተረጋገጡ ሀሰተኛ መረጃዎችን ከመስማትና ከመጨነቅ ተቆጠቡ!✅የፍሬሽ ተማሪ የመወያያ ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/JU2019FreshgroupShare share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️ ♦️@JU2019Freshman ♨️ ♨️ ♦️@JU2019Freshman ♨️ ♨️ ♦️@JU2019Freshman ♨️ ╚═════════════╝
    5,510293Open in Telegram
  • Jimma University Students

    19 Sept, 16:49

    #For_New_Incoming_Students🙌Dear New Incoming Students,✅We have been preparing and sharing informative TikTok videos to help you get important information and guidance.🎥 Please watch the videos, share them with other students, and follow our TikTok account to stay updated with the latest information and announcements.🔗 Watch the video here: https://vt.tiktok.com/ZSq7mcTJR/Thank you for your support, and welcome! 🤝Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstye
    7,4904121Open in Telegram
  • Jimma University Students

    17 Sept, 12:03edited

    ማስታወቂያበ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
    10,50021Open in Telegram
  • Jimma University Students

    16 Sept, 17:04

    #New_Coming_Studentsእንኳን ወደ አንጋፋው እና ውቡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ! ✨☕️🔻ወደ ጥበብ ማማው፣ የአረንጓዴዋ እና እንግዳ ተቀባይዋ የጅማ ከተማ የልህቀት ማዕከል, ጅማ ዩኒቨርሲቲ (JU) የተመደባችሁ አዳዲስ የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 👏🔹ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን በምርምር፣ በትምህርት ጥራት እና በማህበረሰብ አቀፍ ትምህርት ግንባር ቀደም የሆነ ታላቅ ተቋም ነው። እዚህ ሰላማዊ እና ለስኬታችሁ በር ከፋች የሆነ የዩኒቨርሲቲ ቆይታ ይጠብቃችኋል!📌ቀጣይ እርምጃችሁ ምንድን ነው?🔺 የጥሪ ቀን እና የጉዞ መረጃ መቼ ነው? 🔺 ወደ ግቢ ሲመጣ የሚያስፈልጉ ወሳኝ ሰነዶች እና ዕቃዎች ምን ምን ናቸው? 🔺 የዶርም እና የካምፓስ ምደባችሁ (Main, JiT/Techno, Agri, Beco) የት ነው? 🔺 በግቢው ውስጥ ያሉ ህጎች እና የፍሬሽማን ህይወት እንዴት ይጀምራል?🛜እነዚህን
    10,10036312122Open in Telegram
  • Jimma University Students

    16 Sept, 15:15edited

    #University_Placement💠ሰበር ዜና for Freshman students🛜የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።Here is the link👇👇👇 🔸https://student.ethernet.edu.et/view-placement✅ጅማ ዩኒቭርሲቲ የደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁShare share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    9,0601910Open in Telegram
  • Jimma University Students

    16 Sept, 14:40edited

    #ማስታወቂያ✅በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ መርሀ ግብር ጅማ ዩኒቨርሲቲ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ👆👆👆🔻መስፈርቶቹ እና የትምርት መስኮቹ ከላይ በፎቶው ላይ ተያይዘዋል።Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
  • Jimma University Students

    11 Sept, 04:23

    13,10086108552Open in Telegram
  • Jimma University Students

    10 Sept, 08:47edited

    #Notice💠For Second Year and Above undergraduate Regular students🛜Entrance date to the campus will be Meskerem 11 and 12, 2019 (September 21 and 22, 2026)Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    17,000108345433Open in Telegram
  • Jimma University Students

    9 Sept, 12:29edited

    #Academic Calendar✅MOE Academic Calander for 2019 EC.Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    14,500file30235Open in Telegram
  • Jimma University Students

    3 Sept, 08:50edited

    #University_Placementየ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-⭐ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።✔️ ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/ማሳሰቢያ፡- 🛜 የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።AnnouncementTo all students who took the 2018 E.C. National Secondary Education Completion Examination and achieved the required scores for admission to higher education institutions under the regular education program:🛜 You are required to submit your choices for
    17,700video372Open in Telegram
  • Jimma University Students

    2 Sept, 10:36edited

    #CoCThe official results for the CoC (Certificate of Competency) Examination have officially been released.Link: https://hple.moh.gov.et/Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
    14,700131Open in Telegram
  • Jimma University Students

    1 Sept, 05:29edited

    #RemedialResultThe Remedial Exam results have been released! ​The Ministry of Education announced that students can view their results by logging into the result portal https://result.ethernet.edu.et/ , clicking on "remedial examination," and entering their username. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
    15,100263Open in Telegram
  • Jimma University Students

    28 Aug, 09:47edited

    #NOTICE #G12 ከ297 - 300 ያመጡ ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ ምደባ እንደሚገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። The Ministry of Education has announced that students who scored between 297 - 300 have passed and will proceed directly to university placement. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
    16,200402822Open in Telegram
  • Jimma University Students

    28 Aug, 09:08edited

    #RemedialExpected Cut-Off Score for the Remedial ProgramIn a phone conversation with a student news reporter, Ato Eyob (Ministry of Education official) indicated that the cut-off score for entering the Remedial Program is expected to be above 38% (>228 out of 600).lRemedial Cut Off Score History (Past Two Years):🛜 2016 E.C. (2023/24 G.C.): 34% (204/600) — For both Natural & Social Science male students.🛜 2017 E.C. (2024/25 G.C.): 36% (216/600) — For both Natural & Social Science female students.📌 Note to Students:👉 The exact official entry score for this academic year will be determined and announced officially by the Ministry of Education soon. Students are advised to await the formal statement.Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ
    14,000215Open in Telegram
  • Jimma University Students

    28 Aug, 05:51edited

    #Update " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት
    15,4005614Open in Telegram
  • Jimma University Students

    27 Aug, 15:49edited

    IMPORTANT NOTICE: Ministry of Education Strict Warning on First-Year University Transfers⭐ The Ministry of Education (MoE) of Ethiopia has issued an official directive prohibiting public universities from conducting unauthorized transfers or swaps for first year students.🔻No Unauthorized TransfersPublic universities are strictly forbidden from transferring, swapping, or accepting first-year students (both regular and remedial programs) outside of their official MoE placements without prior written authorization from the Ministry.🔻What is the Reason for this DecisionA recent study conducted by the Ministry revealed that several universities were making unauthorized student swaps. The Ministry emphasized that such practices violate principles of equal rights, transparency, and
    15,7003132211Open in Telegram
  • Jimma University Students

    27 Aug, 03:26edited

    #StudentGuideInformation on Internal Transfer📌 በጅማ ዩኒቨርሲቲ ከዲፓርትመንት ወደ ዲፓርትመንት የመዛወሪያ (Internal Department Transfer) መስፈርቶች እና አስፈላጊ መረጃዎች!በጅማ ዩኒቨርሲቲ ከዲፓርትመንት ወደ ዲፓርትመንት መቀየር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ማሟላት ያለባችሁ ዋና ዋና መስፈርቶች እና ማወቅ የሚገቧችሁ ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡🔹 ዋና ዋና መስፈርቶች፡1️⃣ ከፍተኛ CGPA (Cumulative GPA)፡ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ለመዛወር የዚያን ዲፓርትመንት የመቁረጫ ነጥብ (Cut-off point) ማሟላት አለብዎት። በተለይ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው ዲፓርትመንቶች ከሆነ ውድድሩ ከፍተኛ ነው ።2️⃣ ጥሩ የአካዳሚክ ቁመና (Good Academic Standing)፡በወሰዷቸው ኮርሶች ላይ ምንም ዓይነት "F" Grade የሌለብዎት መሆን አለበት። በተጨማሪም ምንም ዓይነት የማስጠንቀቂያ (Academic Warning) ደረጃ ላይ ያልተመደቡ እና ትምህርት አቋርጠው ያላወቁ መሆን አለብዎት።3️⃣ የጊዜ ገደብ (Timing)፡
    12,5004731Open in Telegram
  • Jimma University Students

    26 Aug, 05:40edited

    #G12 #JU⭐ እንኳን ደስ አላችሁ!የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ታሪካዊ ውጤት አስመዘገበ!ትምህርት ቤቱ ያስፈተናቸው 34 ተማሪዎች በሙሉ 100% ማለፍ ችለዋል።✔️ ዋና ዋና ውጤቶቹ፦✅ 18 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አምጥተዋል! ✅ ተማሪ ዮናስ ተሾመ – 568.3 ✅ ተማሪ ሚኪዳድ ናስሬ – 563.52 ✅ ተማሪ ሲያም ሚፍታ -548.33 በሂሳብ ትምህርት 100 ማምጣት ችላለች!ትምህርት ቤቱ ካለፉት ዓመታት ዘንድሮ የተሻለ ውጤት አስመዝግቧል። በተመዘገበው ውጤት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ላቅ ያለ ምስጋናውን ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ ለአስተማሪዎች ፣ለተማሪዎች እና ለወላጆች ያቀረባል።እንኳን ደስ አላችሁ! በማህበረሰብ ውስጥ ነን
    12,6007313Open in Telegram
  • Jimma University Students

    25 Aug, 20:13edited

    🔻 Grade 12 Students!Having difficulty checking your Grade 12 results?✅Don’t worry we can help you check your result on your behalf.✅If you want us to check it for you, send us your admission code and first name.🔸@typing54🔸@Drgoatm🔸@MejidoDM us👆👆👆Good luck to everyone! May your hard work pay off! 🙏
    11,8001063Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot