Latest posts

ከገጠምኩ
23 Sept, 19:23
forwarded from @grow_to_god
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹየምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከገጠምኩ
21 Sept, 18:58
forwarded from @grow_to_god
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹየምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከገጠምኩ
18 Sept, 19:11
forwarded from @jesusfollowing
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ


ከገጠምኩ
16 Sept, 19:45
የማንሰራራት አመት-------ሰላም የአባቴ ብሩካን እንዴት ከረማቹ ? በብዙ ተጠፋፋን አይደልጌታ እረድቶን ዛሬ ተገናኝተናል ከእንግዲህ አልጠፋምከረፈደም ቢሆን ልበላቹ ለኢዲሱ አመት 2019 እንኳን አደረሳቹሰሞኑ በውስጤ የከበደ ሀሳብ ላካፍላቹ" ከዚህ በኋላ የቀሩት ሰዎችና በስሜ የተጠሩት አሕዛብ ሁሉ ጌታን ይፈልጉ ዘንድ እመለሳለሁ፥ የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን እንደ ገና እሠራታለሁ፥ ፍራሽዋንም እንደ ገና እሠራታለሁ እንደ ገናም አቆማታለሁ ይላል ይህን የሚያደርግ ጌታ።" (የሐዋርያት ሥራ 15:16-17)ኢሄ አመት ለእኔ የማንሰራራት አመት ይሆናል ብዬ ጀምርያለውማንሰራራት ማለት ሙሉ የነበረ ነገር በተለያየ ምክንያት ጎድሎወደ ሙሉነቱ ሲመለስ የከሰረ መልሶ ትርፋማ ሲሆን የታመመ ወደ ጤንነት ሲመለስ እና መሰል ጉዳዮች ማንሰራራት ማለት እንችላለን
ከገጠምኩ
16 Sept, 03:22
መዝሙረ ዳዊት 102:25-27 (AMH) •••••••••• ²⁵ አቤቱ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው። ²⁶ እነርሱ ይጠፋሉ፥ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፥ ይለወጡማል፤ ²⁷ አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።
ከገጠምኩ
13 Sept, 18:00
forwarded from @hopeofjesuschannel
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹበዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለንየፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከገጠምኩ
9 Sept, 09:52
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ለአዲሱ አሜት አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መጥተናል መርጣችሁ ተቀላቀሉ🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ከገጠምኩ
8 Sept, 18:33
forwarded from @mercy_ena_berua
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከገጠምኩ
6 Sept, 18:40
forwarded from @superchristiantube7
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከገጠምኩ
20 Aug, 12:04
ጣፍጥልኝ ዮሴፍ አስቻለው -New Albumሰምቼ ያልጠገብኩት መዝሙር ▷ ▸@Kegetemku_leyesus◂ ◁ ▷ @kegetemku_leyesus◁ △Join Us△
ከገጠምኩ
18 Aug, 17:14edited
ፍቅር ያዘኝ ፍቅር ያዘኝ ከእየሱሴ መዳኛ ሁኗል ለነፍሴ የወደደበት መዉደድ ፍቅሩን ይገልፃል ያፈሰሰው ደሙ ከኃጢያት ያነጻናል ከሱ ነው በፍቅር መያዜ ነፍስ አስካይቀርልኝ በመስቀል ሙቶ ነው መዉደዱን ያሳየኝ ኧረ ስለሱማ መግለጫ ቃላቶች ያጥሩኛል የእዉነት የሚያፈቅር ከወዴት ይገኛል ፍቅር ታየ ባደባባይ እርቃን ዋለ ለኔ ሊታይ ከ አባቱ ሊያስታርቀኝ ክብሩን ጥሎ ሂወት ሰጠኝ ገባሁ ሰማይ ከአብ ፊት ያለ ከልካይ እኔ ስቆም የሱ ደም ነው ለኔ ሚታይ አብ አቀፈኝ ወራሽ ሆንኩኝ የመንግስቱ ፅድቄ ሆነኝ ጌታ አየሱስ የናዝሬቱ ለዚህ እኮ ነው መሽነፌ ለሱ ፍቅር ተገዛሁኝ ከሱ ዉጪ ሁሉም ይቅር
ከገጠምኩ
16 Aug, 17:24
ቶሎ ናአባ ኢየሱስ የኔ ሙሽራ በሰማይ ያለኸው ቤቴን ልትሰራ እመጣለሁ ብለህ ያኔ የነገርከኝ በክብር ታጅበህ እኔን ልትወስደኝ መቼ ይሆን ጌታ ቀኑ የምትመጣበት ፊትለፊት ካንተ ጋር ምንተያይበት. ትዝ ይልሃል አባ ያኔ ቃል ስትገባ የሐዋርያቱ ነፍስ በሃዘን ተከባ ወላጅ እንደሌላቸው አልተዋችሁም ብለህ ስትነግራቸው እንደምትመጣ ዳግም የመምጣትህን ዜና ለዓለም እያወሩ አመታትን አልፈው ዘመን ተሻገሩ. ይኸው በኔም ዘመን ዜናው ይነገራል የመምጣትህ ጉዳይ በብዙ ይወራል በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ ሕፃን ወጣቱ ከትንሽ እስከ ትልቅ በሁሉም አቅጣጫ ስላንተ ይሰማል የመምጣትህ ተስፋ በልባችን ገብቷል.
ከገጠምኩ
14 Aug, 19:02
ልብ ስጠኝልብ ስጠኝ አባ አንተን የሚፈራ በሄደበት ሁሉ ስምህን የሚጠራ በቃልህ ተመክሮ ለፈቃድህ የሚኖር አንተን ለማስደሰት ዘወትር የሚጥር ልብ ስጠኝ አንተ የምትወደውን ልትሰራ ስትመጣ ላንተ ሚገኘውን. ሰው ሁሉ ፈቃዱን በሚፈፅምበት ካንተ ሃሳብ ርቆ ጠፍቶ በሄደበት በፈጠርከው ፍጥረት እጅግ ተፀፅተህ ልታጠፋ ስትል ሁሉንም ፈፅመህ ላንተ እንደተገኘ ኖህ ተለይቶ ራሱን ለፈቃድህ ሃሳብ አስገዝቶ ልብ ስጠኝ ጌታ አንተ ምታርፍበት ከሰማይ ስታየው ምትደሰትበት. ልብ ስጠኝ ልብ ስጠኝ አባ እንደ ዳዊት ያለ ሙሉ ማንነቱን አንተ ላይ የጣለ ፈቃድ እና ሃሳቡን ቃልህ ውስጥ ሰውሮ
ከገጠምኩ
14 Aug, 07:00edited
React And Share @Kegetemku_leyesus
ከገጠምኩ
4 Aug, 06:11
ብርቄ ነህብርቄ ነህ ሁሌ የማለምድህ የኔ ነህም ብዬ የማላቃልልህ በኔ ዘንድ ዋጋህ እጅግ ውድ የሆነ በቤት በጓዳዬ ደምቆ የገነነ ኢየሱሴ ለኔ ውዱ ነገሬ ነህ ውድ ከተባለው ሁሉ ትለያለህ. የነፍሴ ረሃብ የሁል ጊዜ ጥማት የአይኖቼ ማረፊያ የየዕለት ጉጉት አውርቼ አውርቼ ዘውትር የማልጠግብህ መሽቶ እስኪነጋ ዘውትር ምናፍቅህ የቅርብ ቤተኛ የቤቴ እንግዳ ምንም የማልደብቅህ የሚስጥሬ ጓዳ የዘላለም ምንጬ የመኖር ዋስትና ኢየሱስ አንተ ነህ ለኔ የህይወት መና. ፊትህን ፈልጌ መቼም የማልጠግብህ አብሬህ እየዋልኩ ፍፁም የማለምድህ ማለዳ ማለዳ አዲስ ምትሆንብኝ በዕድሜ ብዛት ከቶ ማትቀልብኝ
ከገጠምኩ
3 Aug, 18:35edited
.....ከወዴት ወድቀሻልዝና ክብር ሞልቶ በረከት በጓዳ ዝናሽ ከፍፍ ብሏል በቤትሽ ጓዳችግር አይተሰብም በስጋም በነብስ ንግድሽም ደርቷል ሄድ መለስለአምላክ ያለሽ ጽናት ሀሰትን መጥላትሽ ብርቱ እምነት ትጋት ጥንካሬሽልቤን አሸነፈው ትዕግስት ሚዛናዊነት በሁሉ ተወዳጅ ማይነጥፍ እውነትግናግና ኤፌሶን ማታሽ ተበላሸ ከወዴት ወድቀሻል ያ ሀያል ፍቅርሽን የት ጥለሻልወደር አልባ ነበር መያያዝሽ መሰረቱTelegramከገጠምኩወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ ሀሳብ አስተያየት ካለ በዚህ ያናግሩን @ErmiyAs_kifle
ከገጠምኩ
1 Aug, 13:27
..............ዘጸአት.......በራስ ቀለም ኑሮ ተራራውን መዞር የዘውትር ተለምዶ ባለንበት መኖርመሄድን ስንሻ ቆመን ተራምደናል ሩቅ እያሰብን ከሰፈር ቀርተናልመጠራታችን ነበር ለሰማይ ቤት የጠፋን ሳለን የተሰጠን ህይወትየመስቀሉን ጣር የአብ ማስታወሻ የደሙ ውጤት ከሰማይ መድረሻሆኖ ኖሮ እያለ ሆነን ያልተገኘን በግላችን ድንኳን ታስረን ተቀምጠንዘመን እንዳያልፍ ከዘመኑ ጋራ ኋላ እንዳይቆጨን ጨለማው ሳይበራTelegramከገጠምኩወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ ሀሳብ አስተያየት ካለ በዚህ ያናግሩን @ErmiyAs_kifle
ከገጠምኩ
29 Jul, 13:41
በተንጣለው ግቢ ላይ ከተሰራው አራት ደረጃ ፎቅ ኤልያስ ጥቁር ቆዳ ጫማ ጥቁር ሱፍ በነጭ ሸሚዝ ለብሶ ዘንጦ ግቢው ውስጥ ወደቆመችው ቅንጡ መኪና እየሄደ ነው አባቱም በርይሁን ሁለተኛ ፎቅ በረንዳ ላይ ቁጭ ብሎ ልጁን ቁልቁል እየተመለከተ በመገረም እያየው ፈገግ አለኤልያስ ምንም እንኳን የ 22 ዓመት ወጣት ቢሆንም በአባቱ ድርጅትም በጣም ወሳኝ ሚባል ስራ የሚሰራ ጠቃሚ ሰው ነው።አሁንም እየሄደ ያለው ከተለያየ ሀገር የመጡ ከድርጅታቸው ጋር ፓርትነር ለመሆን የመጡ እንግዶች ለማናገር ነው።አባቱም ከስር ከስራቸው እያስከተሉ ሁሉንም ነገር አስተምረውታል ከስራቸው የማይጠፋው ትንሹ ልጃቸው ዛሬ አድጎ ድርጅቱን ወክሎ ከውጭ ሀገር ከመጡ እንግዶች ለመወያየት እንደሚሄድ ሲያስቡ ፈገግ አሉኤልያስ ወደ ቅንጡ መኪናው ገብቶ መኪናው ሲያስነሳ ዘበኛው ትልቁን የግቢ በር ከፈተለት ኤልያስም መኪናው እየነዳ ከግቢ ወጣ።ከግቢው ወጥቶ ዋናው መንገድ ላይ እንደገባ ከአስፖልቱ ጎን ባለው ሜዳ ላይ ኳስ ተጫውተው ደክሟቸው ከመሬት ጭቃ እያነሱ አንዳቸው አንዳቸው ሰውነት ላይ ሲመርጉ አየ።ወዲያው የልጅነት ትዝታው በፊቱ ውልብ አለበትኤልያስ የሀብታም ልጅ ስለሆነ በልጅነቱ እንደማንኛውም ህፃን ጎርፍ እየተራጨ እና መሬት እየፈጨ አላደገም ይልቁንም እንደዚህ በሚያደርጉት ከፎቅ ላይ ሆኖ ከግቢ ውጪ በሚጫወቱት እየቀና እንጂ ።እርሱ ውድ ውድ የሚባሉ አሻንጉሊት መጫወቻ ተገዝቶለት በእነርሱ እየተጫወተ አለፍ ሲል የተለያየ ፓርክ መናፈሻ እየሄደ እንዲሁ እንደርሱ ካሉ የሀብታም ልጆች ከወላጆቹ ጋር ውድ በሆኑ ሆቴሎች
ከገጠምኩ
28 Jul, 13:13
ትንቢተ ኢሳይያስ 41:8-10,13 (AMH) •••••••••• ⁸ ባሪያዬ እስራኤል፥ የመረጥሁህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ የአብርሃም ዘር ሆይ፥ ⁹ አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና። አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥ ¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። ........... ¹³ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር። አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና።
ከገጠምኩ
20 Jul, 14:20edited
.....መስታወትከመድረኩ በስተጀርባ ካለው ክፍል የሚወጣው ድምጽ እየረበሸኝ መስበክ አልቻልኩም ነበር፣ ወደ ኋላ ሁለት እርምጃዎች ተራምጄ ከመጋረጃው በስተጀርባ ያለውን መስኮት ልዘጋው ፈለኩ ግን አልቻልኩምድራሙ፣ኪውቦርዱ እና ሌሎች የሳውንድ ሲስተም እቃዎች የምስባኩን ጀርባ ማንም እንዳይተላለፍ ዘግተውታልእንደምንም ብዬ ስብከቴን ጨረስኩና ወደ ቤት አመራሁ።///////___///ማታ ብቸኝነቱ ሲያስጨንቀኝ የቀን ውሎዬን ለመጻፍ በዘረጋሁት ደብተር ላይ የመጨረሻው ሀረግ ...<< መስታወት >>የሚል ነበርመስታወት የላይኛውን ገጽታ ባለንበት ሁኔታ ሆኖ ለራሳችን ያስተጋባልናል፣ስንስቅ ይስቃል፣እያለቀስን ብንመለከተው መልሶ ያለቅስብናል ፣ እያወራንም ብናየው ንግግራችንን አንድ በአንድ በምላሱና በከናፍሮቹ እንቅስቃሴ የሚደግምልንን ሰው ያሳየናል ግንመስታወቱን ዞር ስናረግ እውነተኛውን ኑሮ እንቀጥለዋለን\\\\\\\|\\\\\\\ወደ ቤት ስገባ የሚበላ የለም የሚቀመስ ነገር የለም ፣ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ፊት የደላ የሞላው አገልጋይTelegramከገጠምኩወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ ሀሳብ አስተያየት ካለ በዚህ ያናግሩን @ErmiyAs_kifle
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
