Latest posts

በዝሙት አንዘምን
22 Sept, 16:43
forwarded from @sun_flowere
እንዲህ ሲያሰፈስፉልሽ የውዴታ እንዳይመስልሽ ክብርሽን ካገኙ በኋላ ማንም ቸክ አያደርግሽም።! ቃላት፣ ስጦታ፣ መኪና፣ ብልጭልጭ ነገር አያታልሽ። ካንቺ ክብር በታች ናቸውና።!Join& share የሙሂ @sun_flowere
በዝሙት አንዘምን
21 Sept, 14:05
በሰላም ገብቻለሁ ወዳጆቸ ሹክረን ለዱዓችሁ
በዝሙት አንዘምን
21 Sept, 11:51edited
አሰላሙዓለይኩምጉዞ ወደ አዲስ አበባ!አበባና መኪና ይዛችሁ ጠብቁኝ ያው ስጦታ ማለት ነው መቸም እሱ ድረስ መጥቸ በታክሲ ተንቀሳቀስ አትሉኝም¡ ሃሃ በሉ በዱዓችሁ በሰላም እንድገባ


በዝሙት አንዘምን
20 Sept, 16:25
forwarded from @sun_flowere
ሶላት ማይሰግድ ሰው ለምን እንደተፈጠረ ማያውቅ ሰው ነው።!ሙ @sun_flowere
በዝሙት አንዘምን
19 Sept, 07:47
forwarded from @sun_flowere
የወንጀሉን ትንሽነት ሳይሆን ማንን እንዳመፅን እናስብ… ያመፅነው አላህን ነው(ሱብሃነ ወተዓላ)join @sun_flowere
በዝሙት አንዘምን
14 Sept, 18:10
ክፍል ሁለት ማታ 2:30 የኒቃቢስቶች(የእህቶቻችን)ሚዲያ መውጣት ኢንሻ አላህ ማታ እለቅላችኋለሁ እጅግ አስተማሪ መልዕክትን ይዟል በጉጉት ጠብቁት ቢስሚላህ በቅርቡ በኒቃቢስቶች ሚዲያ ላይ መውጣት ዙርያ ትንሽ ሰፋ ያለ ማስታወሻ አድርጌላችሁ ነበር። ይሄም አጭር ማስታወሻ ተጨማሪ ይሆናል ከላይ አያይዤ የለቀኩላችሁን ፎቶ(ፁሁፍ )እዩት አንዲት ኒቃቢስት እህታችን ሚዲያ ላይ ለመውጣቷ ምክንያት ስትሰጥ
በዝሙት አንዘምን
14 Sept, 13:54edited
ክፍል ሁለት ማታ 2:30የኒቃቢስቶች(የእህቶቻችን)ሚዲያ መውጣትኢንሻ አላህ ማታ እለቅላችኋለሁ እጅግ አስተማሪ መልዕክትን ይዟል በጉጉት ጠብቁትቢስሚላህ በቅርቡ በኒቃቢስቶች ሚዲያ ላይ መውጣት ዙርያ ትንሽ ሰፋ ያለ ማስታወሻ አድርጌላችሁ ነበር። ይሄም አጭር ማስታወሻ ተጨማሪ ይሆናል ከላይ አያይዤ የለቀኩላችሁን ፎቶ(ፁሁፍ )እዩት አንዲት ኒቃቢስት እህታችን ሚዲያ ላይ ለመውጣቷ ምክንያት ስትሰጥ ያደረኩላት ኮሜንት ነው። ኮሜንቱም ስታነቡት እሷ ምን ብላ እንደሆነ መረዳት ትችላላችሁ። ሰፋ ባለ መልኩ እስከ መልሱ ማታ ለቅላችኋለሁ ኢንሻ አላህ❕ክፍል አንድን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇 https://t.me/latekrebu_zina/3703የቲክቶች አካውንቴን ያላስተዋወኳችሁ መልዕክቶችን መልቀቅ ስላልጀመርኩ ነው። ኢንሻ አላህ በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ እሄዳለሁ ሚመቸኝ ከሆነ ሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን ገዝቸ ትምህርቶችን ለመልቀቅ ሞክራለሁ። ደግሞ እየታየሁ እንዳይመሳችሁ¡ ያው ለናንተ አስቤ ነው ሃሃወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድበዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል https://t.me/latekrebu_zina https://t.me/latekrebu_zina


በዝሙት አንዘምን
13 Sept, 17:39
forwarded from @ahlul_jenah
ሱናን መከተል እና ከቢድዐ መከልከልን አስመልክቶ የአህሉስ-ሱንና መሪዎች ንግግር እና አደራዎች፦05 አቡ ደርዳእ رضي الله عنه قَالَ أَبُو الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: لَنْ تَضِلَّ، مَا أَخَذْتَ بِالْأَثَرِ. رَوَاهُ ابْنُ بَطَّةَ فِي «الإِبَانَةِ».“(የቀድሞዎችን)ድካ እስከያዝክ ድረስ፤(ፈጽሞ)አትጠምም።”06 ዐልይ ብን አቢ ጧሊብ رضي الله عنه قَالَ عَلِيُّ بْنُ أَبِي طَالِبٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: لَوْ كَانَ الدِّينُ بِالرَّأْيِ، لَكَانَ بَاطِنُ الْخُفَّيْنِ أَحَقَّ بِالْمَسْحِ مِنْ ظَاهِرِهِمَا، وَلَكِنْ رَأَيْتُ رَسُولَ اللهِ ﷺ يَمْسَحُ عَلَى ظَاهِرِهِمَا. أَخْرَجَهُ ابْنُ أَبِي شَيْبَةَ فِي «الْمُصَنَّفِ».“ዲን በግል አስተሳሰብ(በራዕይ)ብቻ የሚመሠረት ቢሆን ኖሮ፣ ከላይ ካለው የኹፍ ክፍል ይልቅ ከውስጥ ያለው ክፍል ማበስ ይበልጥ ተገቢ በሆነ ነበር። ነገር ግን የአላህን መልእክተኛ ﷺ ከኹፎቹ ላይ በላያቸው ላይ ሲያብሱ አይቻለሁ።”Share_&_join
በዝሙት አንዘምን
11 Sept, 17:51
⭕️ ክፍል ስምንት(8) 💥አላህን መፍራት❗️ ተቅዋ ባለቤቱን እንዴት ከኃጢአት ይከለክለዋል? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 5/ አላህን ፈሪው የጎረቤት ሚስትና ሴት ልጅ ከሙት-ተቂ ጎረቤት ሰላም ናቸው፡፡ ሙት-ተቂው መምህር ሴት ተማሪዎቹን አይጎነትላቸውም፡፡ ሙት-ተቂው ባለመኪና ለባዳ ሴቶች ሊፍት ለመስጠት አይጓጓም፡፡ ሙት-ተቂው ሐኪም የሴትን ገላ ለማየት አይዳፈርም፤ ብቻዋን ስትመጣም አያክማትም፡፡
በዝሙት አንዘምን
10 Sept, 17:24
"አስታወስ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማልና"وَإِذَا قِيلَ لَهُ اتَّقِ اللَّهَ أَخَذَتْهُ الْعِزَّةُ بِالْإِثْمِ ۚ فَحَسْبُهُ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ الْمِهَادُለእርሱ «አላህን ፍራ» በተባለም ጊዜ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት(ሥራ)ላይ ትገፈፋዋለች፡፡ ገሀነምም በቂው ናት፤(እርሷም)በእርግጥ የከፋች ምንጣፍ ናት፡፡ክፍል ዘጠኝ ይቀጥላል!አላህን መፍራትካለፉት ክፍሎች👇 ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ተቅዋ(አላህን ፍራቻ)የሌለው ሰው በዘመናችን ካሉ ታላላቅ የፊትና ጎርፎች ከመወሰድ አይተርፍም፤ ምክንያቱም መሠረቱ የፀና ቤት የለውምና፡፡ እናም መዋያው አልጋ ቤት፣ መቃሚያ ቤት፣ ወሲብ ቤት፣ ሲኒማ ቤት፣ ቪዲዮ ቤት፣ ጠንቋይ ቤት፣ ማሳጅ ቤት፣ ወዘተ ነው፡፡ ማምሻውና አዳሩ ደግሞ መሸታ ቤት፣ ዳንስ ቤት፣ ጭፈራ ቤት፣ ናይት ክለብ፣ ግሮሰሪ፣ ወዘተ ነው፡፡ እነዚህ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ ውሎና አዳሩ ባይሆኑም እንኳን እነርሱን ሳይጎበኛቸው ግን አይውልም፤ አያድርምም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ታላላቅ የዘመናችን የፊትና ጎርፎች እጅግ ብዙ ሰዎችን ወስደዋልና፡፡ ተቅዋ የሌለው ሰው ከስካር፣ ከሙዚቃ ፍቅር፣ ከዳንስና ዳንኪራ፣ ከጭፈራ፣ ከዝሙትና ከሌሎችም ታላላቅ መጥፎ ልማዶች ነፃ አይሆንም፡፡ ከዘመናችን ኃያላን ጎርፎች መካከል ቢያንስ በአንዱ እንኳን ቢሆን ሳይወሰድ አይቀርም፡፡ተቅዋ የሌለው ሰው እንደ ዝሙት ካሉ ከዘመናችን ታላላቅ በሽታዎች የሚጠበቅበት ቤት ስለሌለው በርሱ የመጠቃት ዕድሉ ሰፊ ነው፡፡ወላሂ እጅግ በጣም አስተማሪ ርእስ(ፁሁፍ ነው) ያለፉትን
በዝሙት አንዘምን
10 Sept, 07:40
forwarded from @sun_flowere
ሃቁ አንተጋ እንኳ ቢሆን አትከራከር ነገረህው ሂድ ከፈለገ ሌላ ቦታ ሂዶ ያጣራ…Join @sun_flowere
በዝሙት አንዘምን
9 Sept, 07:27
አሰልሙዓለይኩም አዳዲስ ፁሁፍ መልቀቅ ያቆምኩት ያለሁበት ሃገር ትንሽ ጦርነት አለ ለዛ ነው ስረጋጋ እለቅላችኋለሁ ኢንሻ አላህ በዱዓችሁ አትርሱን
በዝሙት አንዘምን
9 Sept, 07:25
forwarded from @ahlul_jenah
ፖለቲካዊ ስጋቶችን ጠዋት ማታ ማስጠንቀቁን ከተውሒድ ትምህርት በላይ የሚያደርግ ሰው ማስተማር ሳይሆን ቀድሩን አውቆ መማር ነው ያለበት። የሙታን አምልኮን፣ መሰረታዊ የዐቂዳ ልዩነትን አቅልሎ በመመልከት በጥቃቅን ነገሮች ልንለያይ አይገባም የሚል ሰው መሰረታዊ የግንዛቤ ችግር ያለበት ሰው ነው። ተውሒድ የሌለበት አንድነት ዋጋ የለውም።ኢስላም፣ ኢማን፣ ላ ኢላሀ ኢለላህ ከቃላት ያልፋል። በተግባር ያልተገኘ ላ ኢላሀ ኢለላህ ባዶ መፈክር ነው። ከአላህ በስተቀር የሐቅ አምላክ የለም ብሎ የመሰከረ ሰው ምስክርነቱ በተግባር መገኘት አለበት። ላ ኢላሀ ኢለላህ እያለ ለጭንቅ ለመከራው እነ ጫሊን፣ አብሬትን፣ ቃጥባሬን፣ ገታን፣ አባድርን፣ ደገርን፣ ወዘተ. የሚማፀን ከሆነ በምላሱ የሚናገረው ከልቡ የለም። ባዶ መፈክር ምን ይሰራል?! እነዚህ አካላት ደካማ ፍጡሮች ናቸው። ከሞቱ በኋላ ቀርቶ በህይወት እያሉም ልጅና ዝናብ አይሰጡም። ቀጥታ ከአላህ መጠየቅ እየቻልክ ማርያምን፣ ገብረኤልን፣ ሚካኤልን እንደሚማፀኑ ኦርቶዶክሶች አትሁን። በኢስላም እየሱስን ብቻ ሳይሆን ሙሐመድንም ማምለክ አይቻልም።(ሰላም በሁለቱም ላይ ይሁን።)(ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 13/2017)
በዝሙት አንዘምን
5 Sept, 18:24
forwarded from @ahlul_jenah
🎁 ኢስላም ብቻ❗️ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ!ሙስሊሞች ነን። አመታዊ በአሎቻችን ሁለት ናቸው። ዒደል ፊጥር እና ዒደል አድሓ። ከዚህ ውጭ 👉 የሳዑዲም ይሁኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ በዓላት 👉 የብሄርም ይሁኑ የባህል አውዳመታት አይመለከቱንም።! የአዲስ አመት መግቢያን፣ የዘመን መለወጫን ብናከብር ኖሮ ከክርስትናው እንቁጣጣሽ ይልቅ የኢስላማዊውን ሙሐረምን እናከብር ነበር።አዎ! በኢስላም መስቀል፣ ጥምቀት፣ መውሊድን(ገና)፣ ኢሬቻ የሚባል በዓል የለም። በዘር ተጎትተን በልማድ ታስረን የምንጓዝበት ስርአት የለም።❗️ወላሁ አዕለምፁሁፉን ስክሪን ሹት አድርጋችሁ ፕሮፋይል አድርጉት። ስቶሪ ላይም ልቀቁት።! ባረከላሁ ፊኩምሼር ሼር ሼር Join & share የቀደምቶች መንገድ 👇👇👇 https://t.me/ahlul_jenah https://t.me/ahlul_jenah ኢስላም ብቻ❗️👍
በዝሙት አንዘምን
5 Sept, 08:54
forwarded from @sun_flowere
ወላሂ ዝሙት ያራርቃል እንጂ ፍቅርን አይጨምርም።! ካለፉት እንማርዝሙት ቆሻሻ ነው!የሙሂ @sun_flowere


በዝሙት አንዘምን
3 Sept, 16:09
forwarded from @sun_flowere
ራስን ማጥፋት ረፍት ወይም የወንጀልሽ ማበሻ አይደለም።! እንኳን ወንጀል ጨምረሽ ሂደሽ ቀብር ውስጥ ያለው ጭንቀትና ፈተና ዱንያ ላይ ከሚገጥመን መከራ ሁሉ የከፋ ነው።! አላህን ፍሪ ሶብር አድርጊ!የሙሂ ማስታወሻዎች Join & Share 👉 @sun_flowere


በዝሙት አንዘምን
2 Sept, 08:06
forwarded from @ahlul_jenah
ጳቅሜ❗️?ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ አዲስ አመት ወይም እንቁጣጣሽ እስልምና ላይ ምንም ሚያገናኘው ነገር የለም።! በተለየ ሁኔታ እንድናሳልፋቸው የመጣ ማስረጃ የለም፤ እስልምና አያውቃቸውም ሰው ሰራሽ ናቸው። አላህን እንፍራ አንዳንድ አካባቢ ላይ የጳቅሜን ቀናቶች መስጅድ ኢእቲካፍ አድርገው ሚያሳልፉ አሉ አላህን እንፍራ አይቻልም ትልቅ የሆነም ወንጀል ነው።! "ኢስላም ላይ የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው" ሚባል አካሄድ የለም በማስረጃ ላይ የቆመ ዲን ነው። እነዚህን ቀናት በተለየ ማየት ኩፋሮች ጋር መመሳሰል ነው፤ ከባእድ አምልኮም ጋር የተያያዘ ነው። ጥንቃቄ እናድርግ ራሳችንን እንጠብቅ፣ቤተሰቦሻችንንም እናስጠንቅቅ። እነዚህን ቀናት በማሰብ ምንም የተለየ ነገር ማድረግ የለብንም። ቤት ማስዋብ ሊሆን ይችላል፣የተለየ ምግብ ማዘጋጀት ሊሆን ይችላል፣ሻውር መውሰድ ሊሆን ይችላል። እንኳን አደረሳችሁ ከሚል ቃል ልንቆጠብ ይገባል። ወላሁ አእለም ባረከላሁ ፊኩምስለ እንቁጣጣሽ የበለጠ ግንዛቤውን ለማግኘት ይሄን የወንድም ወሂድን የቪዲዮ ማስታወሻ ይመልከቱ 👇 https://t.me/bezemut_anzemn/41237ይሄን መልዕክት በቻልነው ልክ ሼር በማድረግ እናሰራጨው ባረከላሁ ፊኩምየቀደምቶች መንገድ ቴሌግራም ቻናል 👇👍 https://t.me/ahlul_jenah https://t.me/ahlul_jenahTelegramኢስላማዊ ግሩፕ/ በዝሙት አንዘምንስለ እንቁጣጣሽ ትንሽ ግንዛቤ
በዝሙት አንዘምን
30 Aug, 18:21
⭕️ ክፍል ሰባት(7) 💥አላህን መፍራት❗️ ተቅዋ ባለቤቱን እንዴት ከኃጢአት ይከለክለዋል? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 2/ ይህ በተራ ቁጥር 2 ሥር የቀረበው ምሳሌ ሊከሰት የሚችለው የዝቅተኛ ተቅዋ ባለቤት በሆነው ሰው ላይ ነው፡፡ የከፍተኛ ተቅዋ ባለቤት ላይ ሊከሰት የሚችለው ምሳሌ ግን ከላይ በተራ ቁጥር አንድ ሥር የቀረበው ነው፡፡ ይህም በተቅዋው የላቀ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ዝሙትን አስመልክቶ
በዝሙት አንዘምን
30 Aug, 17:33
"አስታወስ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማልና" وَإِذَا قِيلَ لَهُ اتَّقِ اللَّهَ أَخَذَتْهُ الْعِزَّةُ بِالْإِثْمِ ۚ فَحَسْبُهُ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ الْمِهَادُ ለእርሱ «አላህን ፍራ» በተባለም ጊዜ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት(ሥራ)ላይ ትገፈፋዋለች፡፡ ገሀነምም በቂው ናት፤(እርሷም)በእርግጥ የከፋች ምንጣፍ ናት፡፡ ክፍል ስምንት ይቀጥላል!4,010Open in Telegram
በዝሙት አንዘምን
30 Aug, 09:14edited
"አስታወስ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማልና"وَإِذَا قِيلَ لَهُ اتَّقِ اللَّهَ أَخَذَتْهُ الْعِزَّةُ بِالْإِثْمِ ۚ فَحَسْبُهُ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ الْمِهَادُለእርሱ «አላህን ፍራ» በተባለም ጊዜ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት(ሥራ)ላይ ትገፈፋዋለች፡፡ ገሀነምም በቂው ናት፤(እርሷም)በእርግጥ የከፋች ምንጣፍ ናት፡፡ክፍል ስምንት ይቀጥላል!አላህን መፍራትካለፉት ክፍሎች👇 ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ተቅዋ(አላህን ፍራቻ)የሌለው ሰው በዘመናችን ካሉ ታላላቅ የፊትና ጎርፎች ከመወሰድ አይተርፍም፤ ምክንያቱም መሠረቱ የፀና ቤት የለውምና፡፡ እናም መዋያው አልጋ ቤት፣ መቃሚያ ቤት፣ ወሲብ ቤት፣ ሲኒማ ቤት፣ ቪዲዮ ቤት፣ ጠንቋይ ቤት፣ ማሳጅ ቤት፣ ወዘተ ነው፡፡ ማምሻውና አዳሩ ደግሞ መሸታ ቤት፣ ዳንስ ቤት፣ ጭፈራ ቤት፣ ናይት ክለብ፣ ግሮሰሪ፣ ወዘተ ነው፡፡ እነዚህ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ ውሎና አዳሩ ባይሆኑም እንኳን እነርሱን ሳይጎበኛቸው ግን አይውልም፤ አያድርምም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ታላላቅ የዘመናችን የፊትና ጎርፎች እጅግ ብዙ ሰዎችን ወስደዋልና፡፡ ተቅዋ የሌለው ሰው ከስካር፣ ከሙዚቃ ፍቅር፣ ከዳንስና ዳንኪራ፣ ከጭፈራ፣ ከዝሙትና ከሌሎችም ታላላቅ መጥፎ ልማዶች ነፃ አይሆንም፡፡ ከዘመናችን ኃያላን ጎርፎች መካከል ቢያንስ በአንዱ እንኳን ቢሆን ሳይወሰድ አይቀርም፡፡ተቅዋ የሌለው ሰው እንደ ዝሙት ካሉ ከዘመናችን ታላላቅ በሽታዎች የሚጠበቅበት ቤት ስለሌለው በርሱ የመጠቃት ዕድሉ ሰፊ ነው፡፡ወላሂ እጅግ በጣም አስተማሪ ርእስ(ፁሁፍ ነው) ያለፉትን5,500Open in Telegram
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
