Latest posts

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
21 Sept, 12:34
አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/Fk4qjjRK-MsaliX1zZrS-Ym0Kf6gkpRiwugYWpGMYv0V5OrYMhIPOAxzJpnSxvVYFCA5xGIVaLwczmU53YsXQu6Htu226FdAOV72dxbRJIFi1xsoOWUm24DazVv8ayzqOydxGROcUKcHNkNbZIaGwSkGpjbI-7gbydzqdo8fvbsKapA0BQAak9ZjjRSMKdwKS0J1kp0NdkDyTK8T4cFnso4dvm-6ww3P0RbCXokAOmBh08xch2Yai_EU1tVE3Bp81przf4M3eUbmG2XP-l_aSICd-NeIk_7oAOH-UkBO1zPH4UeoEMOLufzq3LBBHmb46ysxUZU9RNrEi0Tl8zbHWw.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/PlFVBjRKVJ2AEv4kmyURmpWIkjJMAUaW7RvudZovJZX_Rugp2MI8_4S8yAPCbyAZi5swUXdbxocj8G5O2G7Guf5s4J5v6wAiR73mOS89SL5YPrL_qbpwILmw6aSrqkJwaa5AY94qunecdR2myoDZNszMIJCW4ShYdhr-PpOnvOw5L5ckMZtCasf0aPlQ7qQf6lANLXWkZTTH4E5wOTH8BzCJIy2JiY9QhwXRtFiTRbQFsRkjQlLGBSTre4-53UBxKGphG4MpFnBetfIlXvUwQDj57jeA-i8dlysaTxdJojj3fMISBMG4fmSyx2F4sb2VbJvSW0UrF8kmcdSVImQZlA.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/U8Aw1jm4YG6J9jiru7DOf3huYMTN1JUOwiPzbxumlBQBXs6mqdkrdvKJn5pv7zGhf-ldpQNKt-0r5bvC_K1SGgvB1w37QZldVkZAL47MlqAdr7zfAxQev_RuWO_xMGEjCbOt6gGtXqSt-GnW9rEpxchOyR48mt0QY4Ocm3d_j6KcsglCvK6BO_Bn_x_1vhjCn9Zd1PpDgmnxSvifFQQOnt-n_lKlKTiOoMU4kCJ23UOogbTfvUwj6BLY-iHEhTSdh6ihcLAZGV_X6m_utYoqSEDumsd6mGRQb9II-ybgttsDzsJft31nnN3dc5bnq2hr2sArM92Kq5i13F2KsIZ5wg.jpg)

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
16 Sept, 17:46
📢 መልካም ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!መርከዝ መናሩ-ሱና በኦንላይን (Online) የሚሰጣቸውን የቋሚ ኪታብና የተፍሲር ትምህርቶች ለመከታተል የሚፈልጉ አዳዲስ ተማሪዎችን መመዝገብ ጀምሯል።ትምህርት ቤታችን በተፍሲር ዘርፍ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን የትምህርት ማረጋገጫ (ሸሀዳ) በመስጠት ያስመረቀ ሲሆን፣ በአቂዳ ዘርፍ ደግሞ ላለፉት 4 ዓመታት ሲማሩ የቆዩ ተማሪዎችን በአላህ ፈቃድ ከወር በኋላ የሚያስመርቅ ይሆናል።በመሆኑም በዚህ የታላቅ እውቀት ማዕድ ላይ ባሉ የተወሰኑ ክፍት ቦታዎች ቀድመው እንዲመዘገቡ ተጋብዘዋል።{የመምህራን እና የትምህርት መርሃ-ግብር መረጃ} ➠የተፍሲር ትምህርት፦ በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አህመድ የሚሰጥ ➠የዐቂዳ ትምህርት፦ በአቡ ዑበይዳ የሚሰጥ{የትምህርት ቀናት፦} ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ (ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ እርማት ያካተተ ነው){ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች} ◈ ቁርኣንን በነዞር (በምልከታ) ቀድሞ ያጠናቀቀ/ች ◈ ጥሩ አደብና ኢስላማዊ ሥነ-ሥርዓት የተላበሰ/ች ◈ ያለፈቃድ ከትምህርት የመቅረት ልማድ የሌለው/ላት ◈ የግሩፑን ደንብና መመሪያ በጥብቅ የሚያከብር/ የምታከብር ◈ ትምህርቱን በየቀኑ ሙራጃዐ (ክለሳ) እያደረገ/ች በጥራት የሚከታተል/ የምትከታተል![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/U8Aw1jm4YG6J9jiru7DOf3huYMTN1JUOwiPzbxumlBQBXs6mqdkrdvKJn5pv7zGhf-ldpQNKt-0r5bvC_K1SGgvB1w37QZldVkZAL47MlqAdr7zfAxQev_RuWO_xMGEjCbOt6gGtXqSt-GnW9rEpxchOyR48mt0QY4Ocm3d_j6KcsglCvK6BO_Bn_x_1vhjCn9Zd1PpDgmnxSvifFQQOnt-n_lKlKTiOoMU4kCJ23UOogbTfvUwj6BLY-iHEhTSdh6ihcLAZGV_X6m_utYoqSEDumsd6mGRQb9II-ybgttsDzsJft31nnN3dc5bnq2hr2sArM92Kq5i13F2KsIZ5wg.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/puVkH8ZzXAe7pX0-Gp2gOfcbaVYnmRRJcWXmHuJJP39hDxCd8yeYoA11hzTt7whMe3pxK-U7FxtK_UgnkAOrCdSU-ANNskn3metPTjv3RUQUjytH8aYt8v8ftDeik6FW6V6y1zRncd1kxt1JnD3S21ovu25g6FRhdaEb_NUGbKwGObYN5H4aCVdPvsTJqRBJAhDZWAhONbN1zuDcMedDNd9iGtYWXdDQXo-XXYWZzE1AtO-PEdVjew410mjWO2Bt4pTXPVfwCSNG6xAPSVb5F8-Y3cb0bEIAK0lBTmvMWMYzATv6Tf-nsGnSd8uf4N8NNB14WbW2YySthRN0VF6e3w.jpg)

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
15 Sept, 13:45
📣አድስ ወሳኝ ሙሐደራርዕስ: የወንድማማችነት ፀጋ እና የመልካም ወንድም ደረጃ...🎙በአቡ ሒቢቲላህ ሑሰይን ኢስማኢልt.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
8 Sept, 16:00
forwarded from @ibnu_siraj_alkemissie
ثلاثة الأصول - للشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه اللهhttps://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=24faf33ebca8c32f1d
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
5 Sept, 16:08
forwarded from @ibnu_siraj_alkemissie
ثلاثة الأصول - للشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=dfa30de51588f630dfTelegramMohammed Siraj Al kemissieማስረጃ በዞረበት እንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
3 Sept, 14:02
⛔️ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ንቅናቄ አመሰራረት፣ ታሪካዊ ዳራና ስለተበላሸው አደገኛ አላማቸው በአላህ ፈቃድ በአጭሩ እንመለከታለን።⚠️ የኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጥቁር ታሪክና ጠምዛዛው አጀንዳቸው - ክፍል 1 ⚠️● የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የሙስሊም ወንድማማቾች) ንቅናቄ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በሙስሊሙ ዓለም ውስጥ ከተከሰቱ እጅግ አደገኛና "ፖለቲካዊ" የጥመት ቡድኖች መካከል ዋነኛው ነው። ይህ ቡድን እንዴት ተመሰረተ? እውነተኛ አላማውስ ምንድነው የሚለውን ስንመለከት?🏗️ ንቅናቄው በ1928 እ.ኤ.አ (1347 ሂጅሪ) በግብፅ ኢስማዒሊያ ከተማ በሐሰን አል-በና አማካኝነት ተመሰረተ። ሐሰን አል-በና ንቅናቄውን ከመጀመሩ በፊት በ"ሐሳፊያ" በተሰኘው የሱፊያ ጠሪቃ (መንገድ) ውስጥ የሰረጸና በሱፊያ አስተሳሰብ የታነፀ ሰው ነበር።⛔️ የኢኽዋን መሠረት ከትክክለኛው የነቢዩ (ﷺ) ሱና ይልቅ በሱፊያ ስርአት (መሪን ፍጹም መታዘዝ ወይም 'ተቅሊድ') ላይ የተገነባ ነው። ይህ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ለሚታየው "መሪን ማምለክ" ደረጃ ትልቅ በር ከፍቷል።ይህ ቡድን የነቢያት ሁሉ ጥሪ "ተውሒድን" (አላህን በብቸኝነት ማምለክና ከሽርክ ማጽዳት) ነበር። ኢኽዋኖች ግን ይህንን ታላቅ መሠረት ወደ ጎን በመተው ዳዕዋቸውን በፖለቲካዊ ስልጣን ላይ ነው የመሰረቱት።⛔️ የእነሱ ትልቁ ስኬት የሚለካው ስንት ሰው ወደ ተውሒድ ገባ በሚለው ሳይሆን፣ ስንት ሰው የድርጅቱ አባል ሆነና ወደ ቤተ መንግስት ስልጣን ምን ያህል ተቃረብን በሚለው ነው።⚠️ ሸይኽ አል-አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "ኢኽዋኖች ተውሒድን አያውቁም፤
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
3 Sept, 04:38

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
26 Aug, 13:56
✅ቁርአንን አስተካክለው መቅራት ይፈልጋሉ➡️ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦ 🔢 ቃኢደቱ-ኑራንያህ 🔢 ቁርአን ነዘር 🔢 ቁርአን ሂፍዝ 🔢 የተጅዊድ ትምህርት🫰ወርሀዊ ክፍያ 500 ብር ብቻ📶 ትምህርት የምንሠጥባቸው መንገዶች ፦🗂በቴሌግራም፣🌐እና በኢሞ📥 በቴሌ ግራም ለመመዝገብ፦ @Daruhadi21bot @Daruhadi21bot
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
25 Aug, 11:05
forwarded from @abutoiba
ለቁርኣን ወዳጆች በሙሉ የተዘጋጀ ታላቅ የምስራች! ለአላህ ቃል (ቁርኣን) ፍቅርና ክብር ያለው ማንኛውም ሙስሊም ሊያመልጠው የማይገባ እጅግ አጓጊ፣ መንፈስን የሚያድስና ልብን የሚያረካ ታላቅ የቁርኣን ሂፍዝ ውድድር ተዘጋጅቷል!በውድድሩም የሁለቱ ታዋቂ መራኪዞች ተወዳዳሪዎች የእውቀታቸውንና የጽናታቸውን ደረጃ የሚያሳዩበት ልዩ ምሽት ይሆናል።➠የውድድሩ ተሳታፊዎች ◈ መርከዝ አቢ አዩብ አል-አንሷሪ(ከኮምቦልቻ) ◈ መርከዝ ቢላል (ከኬሚሴ)➠ የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ ቀን፦ ዛሬ ማታ ሰዓት፦ ምሽት 2:30 (ከዒሻእ ሶላት በኋላ) የስርጭት ቦታ፦ በመርከዝ አቢ አዩብ ኦፊሻላዊ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ (Live)የቁርኣን ድምፅ የሚሰማበትንና የሂፍዝ የበላይነት የሚገለፅበትን ይህን ታላቅ ምሽት ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን በቀጥታ ይከታተሉ፤ለሌሎችም በማጋራት የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/abutoiba https://t.me/abutoiba![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/U8Aw1jm4YG6J9jiru7DOf3huYMTN1JUOwiPzbxumlBQBXs6mqdkrdvKJn5pv7zGhf-ldpQNKt-0r5bvC_K1SGgvB1w37QZldVkZAL47MlqAdr7zfAxQev_RuWO_xMGEjCbOt6gGtXqSt-GnW9rEpxchOyR48mt0QY4Ocm3d_j6KcsglCvK6BO_Bn_x_1vhjCn9Zd1PpDgmnxSvifFQQOnt-n_lKlKTiOoMU4kCJ23UOogbTfvUwj6BLY-iHEhTSdh6ihcLAZGV_X6m_utYoqSEDumsd6mGRQb9II-ybgttsDzsJft31nnN3dc5bnq2hr2sArM92Kq5i13F2KsIZ5wg.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/snPeRh1Oxm5eyUgSuzpu_-CrWlSE8JCLanR-IVHRCdkSH6SaLwZq9SUDq_FE4qISRp_qBzbkUeM9i7tUaj2-y7MhWken9p277U1jHklVFvqPEwntcC_P1YpGpG1mDiyG1_MLW_DZW866nFFf_xdr1NBd9FLMc3rApvT-ddZwQSq2yL0U0uXL7vWDB6Hj9vPwEQ5VC0APVXR7lwX1huPY-Hz-XqAKWplhT1KI3TbW1H-iZYp5nYFNKx5VxhIuYgFL7BcSSECIi3o53d8DNIf_0eZonM-TNkci1gAxEE-3ksB0PQL0pSq_aB6ClX1m-BEyEgObNZg8PGe5evifWlBy3w.jpg)

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
21 Aug, 13:24

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
21 Aug, 11:13
አሁን በኢሞ ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ አለ ግቡና አዳምጡ https://s.imoim.net/bzY0rS?from=copy_linkimo.imimo: Free Video Calls and Messages - Official WebsiteStay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
17 Aug, 18:16
አስደሳች ዜና የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡ ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን።መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች🔘 ቁርዓንን አስተካክላ ማንበብ የምትችል 🔘እድሜዋ ከ14–18 የሆነ። 🔘ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነች። 🔘 ሀገራዊ ምግቦችን ሳትመርጥ መመገብ የምትችል ። 🔘የራሷ የሆነ ፍላጎት ያላት። 🔘የሚሰጠውን ፈተና የምታልፍ።ለበለጠ መረጃ 0904595077 0912941706![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/U8Aw1jm4YG6J9jiru7DOf3huYMTN1JUOwiPzbxumlBQBXs6mqdkrdvKJn5pv7zGhf-ldpQNKt-0r5bvC_K1SGgvB1w37QZldVkZAL47MlqAdr7zfAxQev_RuWO_xMGEjCbOt6gGtXqSt-GnW9rEpxchOyR48mt0QY4Ocm3d_j6KcsglCvK6BO_Bn_x_1vhjCn9Zd1PpDgmnxSvifFQQOnt-n_lKlKTiOoMU4kCJ23UOogbTfvUwj6BLY-iHEhTSdh6ihcLAZGV_X6m_utYoqSEDumsd6mGRQb9II-ybgttsDzsJft31nnN3dc5bnq2hr2sArM92Kq5i13F2KsIZ5wg.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/tYD9XxmWy2Gz0Z1tHMDzQIx6UexPoXevg_XhEzful3ARFSm3Sw0zWHH_caA73g_DeOVgfq5CMHPV3HhC5_74swUL4P_aWx2xSaz04jepdMvgRQOA-07tz6QGQJu1pG9hWjfNPE25dGxMI7WTjy-2ECcr_TVzDlpLVQeHQd7Y_95d-HOvZRaOm3wwm5iKIbpMfFGAaTSaWqtW86f4yqwc_j7yzxrD-Q9EkVkwP3miuOIJgBKoAEqckhrqeS3s46M8LE-lsjJELJF79Ng2SnBrwdW9aRxzsUoTT_b-5FX4btVhn7OgETECMvL5bfYfjxVrK0Ng06CorNq4b7m3Zy5DwQ.jpg)

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
16 Aug, 21:24
= https://t.me/LetusfearAllah/8594
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
16 Aug, 11:52

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
16 Aug, 09:57
https://t.me/LetusfearAllah/8591![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/U8Aw1jm4YG6J9jiru7DOf3huYMTN1JUOwiPzbxumlBQBXs6mqdkrdvKJn5pv7zGhf-ldpQNKt-0r5bvC_K1SGgvB1w37QZldVkZAL47MlqAdr7zfAxQev_RuWO_xMGEjCbOt6gGtXqSt-GnW9rEpxchOyR48mt0QY4Ocm3d_j6KcsglCvK6BO_Bn_x_1vhjCn9Zd1PpDgmnxSvifFQQOnt-n_lKlKTiOoMU4kCJ23UOogbTfvUwj6BLY-iHEhTSdh6ihcLAZGV_X6m_utYoqSEDumsd6mGRQb9II-ybgttsDzsJft31nnN3dc5bnq2hr2sArM92Kq5i13F2KsIZ5wg.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/jJmqqiJX8f-Y1h7ZIyVQ4keUGHxUnpsXitBXrd_xaEpSw8ZQhXQtgb3zWIHUkd8y87ld4tgcbLWZcQltEt7Zf0-HC1phYCdwePClZdmIs2kkIW425SROWtizTL5ItmxwaEVWsGwtmBc7dH60JLJNHEy9QqIMkuimfXabWNCwkmzmtvvJccJ0jnrmViySnzoClcengawVCZOpFCugLYCuwfmSJ7MxZDiCLJGXgj9yFsQV-nD6Xy5lxazlYBC7xZD-Me_gMhlBkhjPRPg-arsUZUCc4ZaKXE3miB-V7JVWEsrKPvHhTfV1fkAml9zjArMbWQLEvE-Ysfkn4KQC9-fozw.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/ofJz9VdmNPu7oFVr_66T-wOpReJiojVlkD6bargYTRflDwsMH2B-fz7l7Wq5faqbgaVV5w25Itdg3WIzR5qbPTkp8dyv420u9EbuoLBqZ-kcDUAtbMpNK39RiTjpK88-X5gslQjFRp6jnogiFC-_36miOIKj_EQWh5ViOJAUuWy-9kuGCXTzpYrNFGVN0BozCMrJHAeY4aTxITkjsh4TwwLgKSvFbWL1ignsEbTkcTSBkvjVfaBVRIxB-XeOzYHQNR1uZs2KIBLo7dKAtWVq2uiKrcybSCIfAuef0V3GxWeJ-lobhBtnZznfN0K236hFaSD0GJoWGfCfixFluXFo6w.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/vdQ-IJaKAMv48LsRP0g_gT28ij45-NYvxd6cP_6I6EaxLK92TohSTQvXj6w03oR_3ayai-07lb-zCP9JBiFOoUV0QLBz7PDWiRoMq79BBctF_YYoAk3888et7FgdsZapRkc2GhUa0tRCWN4OIiL8o1WXaBqkF_nJkj39EqJ0fvxkodvCAWPbTRpG8IKIvC0PY1HNsEaG2OVJ8t9bV-VrHLaXjEdp9Y5Rigk_LfeuJEBMyRcEIVrJzfj3WXeBQQKz6wGdmRsvXML6abjdQFHMr32M9iubzpi5NsPcqB3ieBwNsDAzFrz6kSjFAHeLEpqGhek0DI8h6_dDkAcwnjTX2Q.jpg)

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
16 Aug, 08:32
ገባ ገባ በሉና ሁላችሁም የቻላችሁትን አድርጉhttps://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=259b58ba65fefb3be6
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
13 Aug, 08:58
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتةታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። 🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ 🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ 📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። 📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/HCSnYAqhqCeJGguJYG98dfSLFtKhM_9iVkbjhmtydhGgzWGcQuxW1kHn0bIjFIFZLPTOl3loz97vH6u6FcqxGPP8UOokLJB8fcM7ou42NmhW7h--nUCPNdw_hGyHrDkQPya08S1BQ23ypuEUoxQlaZ3Z4n21fATCFMvyTyt2woh5V4MDFvnvyFUbzHGDy8l_cbsbNmQNURrbdUm6UZ7yWspIrGkliRp50fSiQlfGk2dzHkZp_n4WcSKwEPYpekbZINialVgF7hyDMUKafpsx1rBTR7cyoc9CprZqN5zgXi2BHHHLLLSDJqTGbCD2kQZ7hN4Fd_C7ThdqkmmwYuHVhw.jpg)
![Image from a post by [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]](https://cdn4.telesco.pe/file/U8Aw1jm4YG6J9jiru7DOf3huYMTN1JUOwiPzbxumlBQBXs6mqdkrdvKJn5pv7zGhf-ldpQNKt-0r5bvC_K1SGgvB1w37QZldVkZAL47MlqAdr7zfAxQev_RuWO_xMGEjCbOt6gGtXqSt-GnW9rEpxchOyR48mt0QY4Ocm3d_j6KcsglCvK6BO_Bn_x_1vhjCn9Zd1PpDgmnxSvifFQQOnt-n_lKlKTiOoMU4kCJ23UOogbTfvUwj6BLY-iHEhTSdh6ihcLAZGV_X6m_utYoqSEDumsd6mGRQb9II-ybgttsDzsJft31nnN3dc5bnq2hr2sArM92Kq5i13F2KsIZ5wg.jpg)

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
11 Aug, 23:02
=https://t.me/LetusfearAllah/8586
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
10 Aug, 20:43

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
2 Aug, 08:36
forwarded from @tdarna_islam
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
![[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] channel avatar](/userpics/letusfearallah.jpg)